የሻሸመኔ ከንቲባ አቶ ተማም ሁሴን ለጀርመን ድምጽ እንደገለፁት

– 20 ትልልቅ ፎቆችና 201 የግል ቤቶች ተቃጥለዋል
– 15 ፎቆችና 197 የግል ቤቶች ተሰባብረዋል
– 78 መኪኖች፣36 ባጃጆች፣17 ሞተሮች ተቃጥለዋል
– 2 የግል ት/ ቢቶችና 28 ሱቆች ተቃጥለዋል
– 242 ሰዎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል
ወደ ዋናው ጥያቄ ስንመለስ
ይሄ ሁሉ ጥፋት ሲደርስ የክልሉ ልዮ ሐይል፣ የክልሉ መንግስት ምን እየሰራ ነበር?
ለዚህ የኢትዮጵያ ሕዝብ መልስ ይፈልጋል፡፡

2 COMMENTS

  1. የክልሉ ልዩ ሃይል ወይም ፖሊስ የተዘጋጀው በገዛ አገራቸው መጤወች የተባሉትን ዜጎች ማገልገል አይደለም። እንዳልሆነም አየነው ከሰሞኑ ድርጊት። የኦሮሞ ፖሊስ የኦሮሞ ልዪ ሀይል ናችሁ በሚል ኘው የሰለጠኑት። ኦሮሞ ያልሆነ የኢትዮጵያ ዜጋ በኦሮሞ ክልል ምንም መብት የለውም እንኳን ጥበቃ ሊደረግለት።

  2. መልስ ያላገኘሁት ጥያቄ ቢኖር በ ኣርሲ ፣ ሻሸመኔ እና በሌሎች የኦሮሞ ክልል ውስጥ ያሉ ባለስልጣኖች ለምን ኣራጅ መንጋውን መቆጣጠር ኣልቻላች ሁም ?? ሲባል ፧ መልሳቸው ”ለቀስተኛ መስለው ወደከተማ በኢሱዙ እና በልዩ ለዩ ተሽከርካሪዎች ገብተው ነው በሁዋላ ወደ ኣመጽ የገቡት” ይላሉ።
    መግባቱንስ ገቡ ሳይጠረጠሩ ፣ እንደገቡ ቀሩ ?? ሲገቡ ተሸወዳች ሁ ብለን እንመን ፣ ሲመለሱስ በምን ሸወዱኣችሁ ??
    Fool me once, shame on you; fool me twice, shame on me
    ሽመልስ ኣብዲሳ ይህን ጠይቀሀል ???

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.