የዛሬው ለቅሶ ከመቀሌ ሁለት የሕወሓት ባለሥልጣናት አዲስ አበባ ውስጥ ታሰሩብን ነው

ሕዝቡ “ያልታሰራችሁት ስንት ቀራችሁ? ” ሕወሓት ማፊያ ብቻ ሳይሆን ማፈሪያም ጭምር ነው። ሊሾሙ ነበር የጦርነት አዋጅ አውጥተው? ። ህንፍሽፍሽ የለም ምን የለ ዐይናቸው እያዩ ተራ በተራ ማስገባት ነው።
ይልቅ መንግስት ሕወሓት በተከፈልኩ ስም እየቆፈረለት ያለውን ጉድጓድ ጥልቀቱን በአግባቡ ተረድቶ እርምጃውን ካላስተካከለ የከዚህ ቀደም ስህተቱን በመድገም የወያኔን ወደ አራት ኪሎ የሚደረግ ግስጋሴ ከገታበት ልጓም ለቆ ሩጥ እንደማለት ነው።
“የነብርን ጭራ አይይዙም ከያዙም አይለቁም ነው ” መቼ ነው በድምጸ ወያኔ የፈንቅል መሪዎች ብቅ ብለው ሕወሓትን መዘንጠል የሚጀምሩት?
መሐሪ ወዲ ሽሬ
ከአልቤርታ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.