በአርቲስት ሃጫሉ ግድያ ተጠርጥሮ ሲፈለግ የነበረው ከበደ ገመቹ በቁጥጥር ስር ዋለ

በአርቲስት ሃጫሉ ግድያ ተጠርጥሮ ሲፈለግ የነበረው ከበደ ገመቹ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተጠርጥሮ ሲፈለግ የነበረው ከበደ ገመቹ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ።

ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትናንት ማምሻውን ባወጠው መግለጫ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋለው በአደኣ አካባቢ ልዩ ስሙ ድሬ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ነው።
የኦሮሚያ ፖሊስ ፌዴራል ፖሊስና የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከአካባው ነዋሪ ጋር በመሆን በቁጥጥር ስር ማዋላቸው ተጠቁሟል።
የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተጠረጠሩ 2 ሰዎች ትናንትና በቁጥጥር ስር መዋላቸውን መናገራቸው ይታወሳል።
1ኛ ተጠርጣሪ ጥላሁን ያሚ እና 2ኛ ተጠርጣሪ አብዲ አለማየሁ መሆናቸውም ነው የተገለፀው።

1 COMMENT

  1. መቀሌ ላይ ተቀምጦ የአዞ እንባ የሚያፈሰው የወያኔ ህገ መንግስት የሚለው “ኦሮሚያ ለኦሮሞ ናት” አማራ ለአማራ ነው። ትግራይ ለትግሬ ነች ነው የሚለው። የዚህ የእንስሳት ፓለቲካ ምንጩ የኤርትራው ሻቢያ ሲሆን ክፉኛ የተቃመሰው ደግሞ የትግሬው የወንበዴ ስብስብ ወያኔ ነው። ታዲያ እንዲህ በመንደርና በጎጥ በተከፋፈለች ሃገር ሰው የእኔ ነው ያላለውን ቤት ቢያቃጥል፤ የሰውን አንገት ቆርጦ በመኪና አስከሬን ቢጎትት ይፈረዳል። የደነዘ፤ በዘሩ የሰከረ፤ በጫትና በሃሺሽ ጢምቢራው የዞረ ከውጭ እየተደጎመ የሚኖር ይህ ጥፉ ትውልድ እንደ ጣሊያኑ ግራዚያኒ በደል ቢፈጽም እግዚኦ አያሰኝም። የእንስሳት አስተሳሰብ የሰውን መብት በሰውነቱ አስጠብቆ አያውቅም።
    የሚገርመው ሁሌ መግለጣ የሚያንጎደጉዱት ወያኔዎችም ሆነ የኦሮም አሸን የፓለቲካ ድርጅቶች ግድያውንና የንብረት ውድመቱን አስታከው መግለጫ አለመስጠታቸው ነው። አዎን ራሱ በድሎ ራሱ አለቀሰ እንዲሉ አይደል። ወያኔ ህዝባችንን ገድሎ ለቅሶ ቤት ጋቢ ለብሶ የሃዘን ንፍሮ የሚበላ የቁም እንስሳዎች ነበሩ ናቸውም። እስቲ አሁን ለኦሮሞ ህዝብና መብት የሚታገል ሃጫሉን ከወያኔ ጋር በመስማማት ይገድላል? እስቲ አሁን አቶ በቀለ ገርባ መንገድ ዝጉ ሰው ግደሉ ብሎ ትዕዛዝ ይሰጣል? የኦሮሞን ድምጽ ለማሰማት በማለት በልመና እና በእጅ አዙሪ ከውጭ ሃይሎች በሚደርሳቸው ገንዘብ የተቋቋመው OMN የአርቲስቱን ሞት ያመቻቻል? የአርቲስቱን ቃለ መጠየቅ በመቁራረጥ ለፓለቲካ ፍጆታ ይጠቀምበታል? የሃበሻው ፓለቲካ እንደ ምድረበዳ አሽዋ ሲራመድበት ቁልቁል እንጂ የተጫነው ክብደት መሸከም አይችልም። ሁሌ እኔ ተበደልኩ ኡኡታ! ሰው እንዴት 60 አመት ሙሉ ለውጥ በሌለው ፓለቲካ በህዝብ ስም ይነግዳል? ጀርመን ላይ አሜሪካ ላይ ካናዳ ላይ ተቀምጠው የኦሮሞ ጭፍን ብሄርተኞች ሰው እንዲገደል ቅስቀሳ ያደርጋሉ። በሰላማዊ ሰልፍ የሃገሪውን ህዝብ ያጨናንቃሉ፤ የቆመ ሃውልት ያፈርሳሉ፤ ሌላም የሌለ የፓለቲካ ዘይቤ ፈጥረው ነጩን ህዝብ ያማታሉ። ግን ኦሮሞ ሆንክ ሌላ ሆንክ በነጩ ዓለም የምትታወቀው በወል ስምህ “ጥቁር” ነው። ያንተ ሌላውን ተወልዶ ባደገበት ምድር ላይ እያፈናቀልክና እየገደልክ በአራቱም አቅጣጫ በኦሮሞ ብሄርተኝነት መኖር ዝናብ የሌለው ደመና ነው። ኦሮሞ ለኦሮሞ ካልክ ነቅለህ ኦሮሚያ ግባ። የሰው ሃገር አትረብሽ። የውስልትና ፓለቲካ ግን ቡራ ከረዬ ማለት እንጂ እውነትነት ስለሌለው የራሳቸውን ኑሮ እዚህ እየኖሩ ህዝባችን ያጫርሳሉ። ከአሁን በህዋላ ዝም ብለን አናይም። ማንም ይሁን ምንም በዘሩ በቋንቋው ወይም በሃይማኖቱ ሲበደል ዝም አንልም። በቃን የኦሮሞ ጭፍራ ሰው መግደሉና ቤት ማቃጠሉ። ሰው ራሱን አደራጅቶ የሚያስፈራሩትን ለመንግስት በመጠቆም፤ የመከላከል ብልሃት መፍጠር አለበት። እስከ መቼ ሙታን ስንቀርብ እንኖራለን? ለዛውም በድናቸው ከተገኘ ነው። እንዲህ ያለ የኦሮሞ ነጻ አውጭ ድርጅት ለኦሮሞ ህዝብ አይጠቅምም። በጅምላ ተሰባስቦ፤ በጅምላ ታስቦለት እንደ አንበጣ መንጋ የሚንጋጋው ይህ የሌቦችና የከተማ አቃጣዮች መንጋ እሳት ሌላውም ቤት እንዳለ እስካልተረዳ ድረስ አሁን እራሳቸው አቡክተው ደፉብን ብለው በሚያለቅሱት የፓለቲካ ምሾ የዋሁ ህዝብ መገደሉ አይቀሬ ነው። ሰው እኮ መኖሩ የሚለካው ለሌላው በመኖሩ ነው። እንዴት ዝም ብሎ እንደ እንስሳት ቆሞ ይታረዳል? በየጠላ ቤቱና በየጎራው ዝም ብሎ ከማቅራራት በተደራጀ መልኩ የደም አፍሳሾችን ሃይል ለመመከት መታገሉ ተገቢ ይመስለኛል። የዘር ፓለቲከኞች ለዘላለም ከምድራችን ይጥፉ! ከወያኔ በፊትና ከዚያም በህዋላ በወያኔ የፈሰሰውን የኦሮሞ ልጆች ደም ረስተው ዛሬም ከወያኔ ጋር ቂጥ ገጥመው የኢትዮጵያን ህዝብ የሚያምሱ የኦሮሞ ፓለቲከኞች ግባዕተ መሬታቸው ቅርብ ነው። የሞቱት ሰዎች ደም ይፋረዳቸዋል። በወያኔ በእስር እንግልት፤ በድብደባ፤ በግድያ ደብዛቸው የጠፋው የኢትዮጵያ ልጆች ደም ይፋረዳቸዋል። ዳዎን ዳዎን የኦሮሞ ቆንጨራ አንጋችች። ዳዎን ዳዎን የዘር ፓለቲከኞች። በቃኝ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.