ሰበር ዜና – የፈንቅል አስተባናሪ የሆነው የማነ ንጉሰ ዛሬ ጥዋት በአዲስ አበባ 22 የተባለ ቦታ የመግደል ሙከራ

የትግል አጋራችን የፈንቅል አስተባናሪ የሆነው የማነ ንጉሰ ዛሬ ጥዋት በአዲስ አበባ 22 የተባለ ቦታ የመግደል ሙከራ ተደረገበት። ከሶስት ቀን በፊት ፌስቡክ ኣካውንቱ ሃክ ተደርጓል። ሊገድሉት የሞከሩት የህወሓት ደህንነት ሰዎች ናቸው ከ22 ሳሪስ ሲሸሹ በቁጥጥር ስር ውለዋል። በጣም መዳፈር በዝቷል እኛም እርምጃ መውሰድ እንጀምራለን። ፈንቅል የማነን በመግደል አይቆምም በስውር የሚሰሩ አመራር ብዙ ናቸው።
Meles Bisrat
የፈንቅል አመራር

2 COMMENTS

  1. ይነጋል ምናቸውም አይታመንም ፈንቅል በለው ፈንግል አረናል በለው ባይተዋን ህወአት በለው የአቶ አረጋዊ ፓርቲ ልዩነት አላቸው ካልክ ተሳስተሀል ከታሪክ የማንማረውን እኛን ሊያጃጅሉ ነው።
    ህወአት ቢወድቅ ክፍተተ እንዳይፈጠር ብለው ነው።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.