አቶ ብርሀነመስቀል አበበ ማን ነው?

ብርሀነመስቀል አበበ ስማቸው አማራ ነው። ለኦሮሞነታቸው በደም ይሁን በDNA የተረጋገጠ ነገር። በአያታቸው ኦሮሞ የሚመስል ስም አላቸው። ያው እንደ ጊዜው ይህ ይነሳይ ይጣላል።
፩: አቶ ብርሀነመስቀል መጀመሪያ ሀይማኖት ሰባኪ።
፪: ከዛ የህወሀት ካድሬ ሆነው ብስርአቱን ደግፈው ዋነኛ አቀንቃኝ ሆኑ። አሜሪካ ተላኩ።
፫: አሜሪካ አሳይለም ለመጠየቅና ለመኖር ተቃዋሚ መሆን ግድ ይላል። ስለዚህ የቅንጅት ረብሻ ጥሩ አጋጣሚ ሆነ። የብርሀኑም ጭፍራ ሆኑ።
፬: አብይ ሲመጣ እራሳቸውን ሸጡ አምደኛ ደጋፊ ሆኑ። ከዛ ተሾሙ። ችግሩ የአሜሪካ ፓስፓርታቸውን ይዘው በሁለት ቢላዋ መብላት ፈለጉ። ገበታው ከፊታቸው ተነሳ።
፭: አሁን አቶ ብርሀነመስቀል አበበ አንደኛ ኦሮሞ ሆነው አማራን ግደሉ። ሚስማር በትናችሁ መንገድ ዝጉ፣ ወሀንና ኤሌትሪክ ቁረጡ፣ የኦሮምያን ከተሞች ከአማራ አጽዱ፣ ህያውያንን ሁሉ ፍጁ ይሉ ገቡ።
ይህ ክርስቶስ ተከትያለሁ። ሰው በአርያ ስላሴ አምሳል የተፈጠረ ልዩ ክቡር ፍጡር ነው ብሎ የጀመረው ብርሀነመስቀል በአርአያ ስላሴ የተፈጠረውን ፍጡር ግድብ ማላት ጀመረ። ክርስቲያኑን ግድብ የሚል ሆነ።
ይህ ነው ካድሬ ማለት። አንቱ ለመባል የማይጥረው ነገር የለም። አቶ ሆኖ ዶ/ር ነኝ አለ።
አሁን ያስገደላቸው ንጹሀን ደም እንደ አቤል ደም ወደፈጣሪ ይጮሀል። በፍርድ ቀን ይፋረዱበታል።
ከትምህርትም፣ ከስልጣንም፣ ከፓለቲካም፣ ከሀይማኖቱም የወደቀ መጥፎ መንፈስ የተቆራኘ በእውነት ብርሀነ መስቀል ሳትሆን ጭለማ የሆነ ሰው።
እንዲታረዱ የተዘጋጁት ደግሞ አንድ ቀን በምድር ይፋረዱታል።

1 COMMENT

  1. የፓለቲካ ሽፍጠት በሃበሻ ምድር የተለመደ ነው። በራስ አስቦና ሰውን በሰውነቱ አክብሮ ለዓለም ህዝቦች ሁሉ እኩልነትና ብልጽግና መስራት አይታሰብም። በዚያው በጎጡ ላይ ባንዲራ ሰቅሎ ማቅራራት፤ እያማቱ መኖር፤ በሩቅ ሆኖ በለው ማለት የተለመደ የፓለቲካ ዘይቤ ነው። ሲልለት ከሞሰብ ካልሆነም የፓለቲካ ፍርፋሪ ለቃሚው ብርሃነ መስቀል ጨለማን የተላበሰ ዳያቢሎስ ነው። ግን እኔ ሰው ይገርመኛል። በሩቅ ሆኖ ስለ ኦሮሞ ነጻነት ከማቅራራት ለምን ጫካ ገብቶ አይዋጋም? ሌላውን የድሃ ልጅ ለመከራ ከመዳረግ ራሱ ለምን አብሮ ቋንጭራ ይዞ የመጤ አንገት አያርድም? ለመኖር ማስመሰል፤ ለመኖር መስረቅ፤ ለመኖር መግደል፤ ለመኖር ከሩቅ ወይም በቅርብ ራስን ከህዋላ አሰልፎ በለው ማለት አሰልቺው የሃበሻ ፓለቲካ ገጽታ ነው። ይህ ስሙና ተግባሩ የማይገናኝ የኦሮሞ ጠባብ ብሄርተኛ እንዴት ተብሎ ከጅምሩ እንደ ተሾመ ማሰብ ይከብዳል። ሰው እንዲሁ ከሜዳ ላይ ተነስቶ አማራን አስወግድ አይልም። ከበፊትም ውስጥ ውስጡን የታመመበት ተላላፊ በሽታ ነበረውና። አሁን አመርቅዞ አናቱ ላይ ወጣ። በኤምባሲው የወያኔ ተወካይ ሆነ እየሰራስ እንደነበረ ማን ያውቃል። ይከፍሉታል ከዘረፉት ሃብት!
    አሁን ነፍጠኛ ጡት ቆረጠ፤ ሃገር ወረረ፤ ዘረፈ የሚሉን የኦሮሞ ሙታኖች ያለፈ ታሪክንና በፈጠራ የተቀመረ ነገርን ትላንት እንደሆነ እያወሩ ራሳቸው ዞረው ተመልሰው የእንስሳትን ባህሪ ሲላበሱ ልብ ላለው ግራ ያጋባል። ይህ የኦሮሞ ወስላታ አቀንቃኝ በመረጃ የተናገራቸውን በማሰባሰብ አንድ አንድን እንዲገድል የሚያስተላልፈውን ሰነድ በማቀናበር ለመክሰስ ይቻላል። አስረግጬ የምናገረው ነገር ክሱ እውነት ከሆነ አንድ ቀን አያድርም። ያባርሩታል። የኦሮሞ ጽንፈኞች ቀንደኛ ጠላቴ ነው ብለው የሚያምኑት አማራን ነው። ከዚያ በመቀጠል በግድ አጠመቀን የሚሉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ነው። ለዚያ ነው ምዕመኑ፤ ማምለኪያ ስፍራዎች፤ የቤተክርስቲያኒቱ አገልጋዪች ዲያቆኑ፤ ቄሱና ጳጳሱ በየተራ በኦሮሞ ጽንፈኞች እየተገደሉ የምናየው። ስለዚህ የሰማይ አምላክ ይፈርዳል፤ የእጅን ያገኛል፤ ቀን ይመጣል የሚሉት አባባሎች ሁሉ ለዚህ ክፉ ትውልድና ዘመን አይመጥኑም። ኮስተር ብሎ ራስን፤ ቤተሰብንና ሃብትን መጠበቅ አስፈላጊ ነው። እኔ የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ፤ የመንግስት ያለህ ሲባል ነው። የቱ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ? በክልል የተከፋፈለው? መንግስትስ የቱ ነው? የመንግሥት ታጣቂዎች ቆመው አይደል ሰው የታረደው? ዞረው ተመልሰው የኦሮሞ ጽንፈኞች የፈጸሙት ግፍ የሚዘግቡ ሚዲያዎችን ስም ታጠፋላችሁ በማለት ያስፈራራሉ። የማን ስም ነው የጠፋው። ምስማር ጣውላ ላይ ሰክቶ የሰው ናላ ያፈረሰው ኦሮሞ? አሮጊትና እርጉዝ ያረደው ኦሮሞ? እንደ ብርሃነ መስቀል ያሉት የሩቅ ቁራዎች የሚናገሩትን መስማት ለኦሮሞ ጽንፈኞች አብዶ ልብስ ማውለቅ ማስረጃ አይደለም እንዴ?
    በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በጃፓን ናጋሳኪና ሂሮሽማ ላይ ፍጥረት አጥፊ ቦንብ የጣሉት አሜሪካና ጃፓን ተስማምተው ይኖራሉ። እልፍ የቦንብ ናዳ የወረደባት ቬትናም ዛሬ ከአሜሪካና ከቀድሞ ገዢዋ ፈረንሳይ ጋር በሰላም ይኖራሉ። ብቀላን አልፈለጉም። አሁን ድንገት በፈነዳ አጥፊ ሃይልና ከዚያም በፊት በአስተዳደር ጉድለት የምትናወጠው ሊባኖስ የራሷ ሃገር የሆነቸው ከሶሪያ ተቆርሳ ነው። ሶሪያን፤ ሊቢያን፤ ኢራቅን፤ የመንን ሌሎችንም ያፈራረሰው የምእራባዊያን እጅና ተለጣፊ የአረብ ሃይሎች የሚፈጽሙት በደል ሰማይ ጠቀስ ነው። የሃበሻው ምድር ፓለቲካ ግን ኦሮሞ ለኦሮሞ እያለ ወንድምና እህቱን በማረድ ለነጻነት ቆሜአለሁ ይላል። እንዲህም ብሎ ነጻነት የለም። ለጃዋር መወጮ አንከፍልም ያሉ ሰዎች አይደል እንዴ ቤትና ንብረታቸው የጋየው? ይህ ነው ነጻነት? ለሰው ምርጫ የማይሰጥ። እኮ እነርሱ በኦነግ የዘር መቁጠሪያና የፓለቲካ መስፈርት ኦሮሞዎች፤ ክርስቲያን ያልሆኑ ነበሩ። መገደል፤ መዘረፍ አልነበረባቸውም። ግን በራሳቸው አስበው በራሳቸው ስለተነፈሱ እኛን ምሰሉ ተብሎ ይህ ነው የማይባል በደል ደርሶባቸዋል። አቶ ብርሃነ መስቀል አሜሪካ ላይ እየኖረ እንዲህ አይነቱን ፍጅት እንዲቀጥል እየሰራ ከሆነ እመኑኝ ፓስፓርቱ ተቀምቶ ወደ ናፈቃት ኦሮሚያ እንዲላክ ማረግ ይቻላል። ግን በመረጃ የተደገፈ የክስ ስብስብ ያስፈልጋል። በሶሻል ሚዲያ፤ በፕሪንት ሚዲያ እንዲሁም በተለያዪ ድህረ ገጾች የሚያስተላልፈውን ሁሉ በማሰባሰብ በገለልተኛ ሰው አስተርጉሞና ለዶ/ር አብይ መንግስት ግልባጩን በመላክ ክስ መመስረት ይቻላል። የኦሮሞ ጠባብ ብሄርተኞች ፓለቲካ በአሽዋ ላይ እንደተሰራ ቤት ነው እየቆየ ቁልቁል። አታድርስ ነው። በቃኝ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.