“ከአቶ ለማ መገርሳ ጋር አብረን የጀመርነውን አብረን ለመጨረስ በአገርና በሕዝብ ጉዳይ ልዩነት ባይኖረን ደስ ይለኝ ነበር” – ታየ ደንደአ

አቶ ታየ ደንደአ – የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ ፓርቲው ያካሄደውን የሁለት ቀናት ጉባኤ አስመልክተው ይናገራሉ።

አንኳሮች

  • የጉባኤው ዋነኛ አጀንዳና ውሳኔዎች
  • የአቶ ለማ መገርሳ የወደፊት ዕጣ ፈንታ
  • የፓርቲው የወደፊት አቅጣጫ

/ SBS Amharic

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.