በአዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገሮች የምግብ ዘይት እጥረት በከፍተኛ ደረጃ ተባብሶ ቀጥሏል

የወያኔ መንግስት 3 ሊትር ዘይት በ72 ብር አቀርባለው ቢልም ከእጥረቱ በተጨማሪ ደረጃውን ያልጠበቀና ለምግብነት የማይውል መሆኑን ዘይቱን ያገኙ ሰዎች እየተናገሩ ነው። ከግለሰብ ሱቅ የ1 ሊትር ዘይት በ75 ብር እየተሸጠ ቢሆንም ይህም ከኮሌትሮል ነፃ ያልሆነ እና ለጤና ጠንቅ ነው።ይህ የተበላሸ ዘይት በጉምሩክ በኩል ከወያኔ ባለስልጣናት ጋር በሼር የሚነግዱ ነጋዴዎች እንዳስገቡት ለማወቅ ተችሏል።ይህን ዘይት መጠቀም ለጤንነት ጠንቅ በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ እናሳስባለን።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.