ኤፍሬም ማዴቦ የሞቀውን ኑሮውንና ቤተሰቦቹን ትቶ ወደ ኤርትራ አቀና – ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊሰማው የሚገባ

ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊሰማው የሚገባ ኤፍሬም ማዴቦ – ” የኔ መሞት ለኢትዮጵያ ህዝብ ህይወት ከሆነው ህይወቴን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ” እንዳለው አልቀረም የሞቀውን ኑሮውንና ቤተሰቦቹን ትቶ ወደ ኤርትራ አቀና

አቶ ኤፍሬም ማዴቦ

_አሜሪካ ከ25 ዓመት በፊት በስደት ገቡ።
_በአሜሪካ የተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትምህርታቸውን ተከታተሉ።
_ከታዋቂው ጆርጅ ሜሰን ዩኒቨርስቲ በማዕረግ ተመረቁ።
_በኢኮኖሚክስ የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አጠናቀዋል።
_በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በተመሳሳይ ላቅ ያለ ደረጃ ላይ ደርሰዋል።
_በአሜሪካን ፌደራል መስሪያ ቤት ከፍተኛ ደምወዝ ከሚከፈላቸው ኢትዮጵያውያን አንዱ ናቸው።
_በተለያዩ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ድርጅቶች ውስጥ ከአባልነት እስከ አመራርነት አገልግለዋል።
_የቤተሰብ ሃላፊና የአንድ ወንድ ልጅ አባት ናቸው።

በመጨረሻም ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የሚመሩትን የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር በመቀላቀል ከትላንት በስቲያ ኤርትራ ገብተዋል።

By Mesay Mekonenn

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.