ሬድዋን ሁሴን እንዳለው በአፋር ክልል እንስሳቶቹ የሚያልቁት ውሃ በጊዜ ስለማያጠጧቸው ነው ይለናል

በአፋር ክልል ያሉትስ ሰዎች በረሃብ እየረገፉ ያሉትስ ? ምን ሊመልስ እንደሚችል ሳስበው :- ህዝብ ሞልቷል ህዝብ ቢያልቅ አንጎዳል። ከብቶች ካለቁ ግን መንግሥት ወደ ውጪ የምንልከው ቆዳ ሌጦና ስጋ ካጣን የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ይጎዳል እንደሚሉ እርግጠኛ ነኝ። ምክኒያቱም ህዝብን ንቀውታል በዚህ ሰአት የሚያስጨንቃቸው ስልጣናቸው ነው እንጂ የህዝብ መራብ ወይም መሞት አይደለም