የክቡር ፀሐፊ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ በመስከረም 10 ቀን 1967 ዓ.ም. ለመርማሪ ኮሚሸን ያቀረቡት ጽሁፍ 

ክቡር ፀሐፊ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ

አክሊሉ ከንጉሠ ነገሥቱና ከአቶ ከተማ ይፍሩ ጋር
አክሊሉ ከንጉሠ ነገሥቱና ከአቶ ከተማ ይፍሩ ጋር

“ተዚህ ቀጥሎ የተአፈዉ እስር ቤት በነበርኩበት ጊዜ በቃል ማስታውሰውን ነው። ፋኢልና አሰፈላጊዉን ሰነድ ሳላይ ስለሆነ አመተ ምህረትና ወራት ስም ይህን መሰለ ቲኒኒሽ ስህተት ሊኖር ይችላልጠቅላላው ግን ታሪኩና እውነታው እውነተኛ በዶክመንትም ሊረጋገጥ የሚችል ነው።”    ፀሐፊ ትእዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ 

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

 

ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰው ሲሆኑ በ ጣልያን ወረራ ጊዜ አምስቱን ዓመት ሙሉ በፓሪስኢትዮጵያ ጉዳይ ፈጻሚ፤ በዠኔቭዓለም መንግሥታት ማኅበርኢትዮጵያ ዋና ጸሐፊ ከድል በኋላም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርነት እና እስከ አብዮት ፍንዳታ ድረስም በዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ነበሩ። ከአብዮቱ ፍንዳታ በኋላ አቃቂ ታስረው ከቆዩ በኋላ ያለፍርድ ኅዳር ፲፬ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ/ም ከስልሳ ሰዎች ጋር በደርግ ተረሽነው ሞቱ።   https://am.wikipedia.org

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.