በፍትህ ቀን በግፍ ታስረው በእስር እየተሰቃዩ ላሉ ዜጎች ፍትህ እንጠይቃለን! ...

መንግስት እያንዳንዱን የጳጉሜን ቀናት የፍትህ፣ የሰላም፣ የኩራት፣ የፍቅር እያለ ቀናቶቹን ስያሜ ሰጥቶ እያከበረ ይገኛል። ሃሳብና ተግባር ከተገናኙ ይህ አይነቱ ብሔራዊ ንቅናቄ ይበል የሚያሰኝ ነው።...

ከ1907 ዓ.ም እስከ 1921 ዓ.ም አገሬ ትገበያይበት ነበር የተባለ የመቶ ብር...

ዋና መስሪያ ቤቱን በአሜሪካ ዳላስ ያደረገው ሄሪቴጅ ኦክሽንስ የተባለ አለማቀፍ አጫራች ኩባንያ ባለማራኪ ገጽታና ግርማ ሞገስ ያለውን ይህን የ100 ብር ኖት ትናንት ለጨረታ ያቀረበው...

በኢትዮጵያ አሁን ለሚታየው ውጥንቅጥ መፍትሄው ፖለቲካዊ ብቻ አይደለም (ድጋፌ ደባልቄ)

ድጋፌ ደባልቄ ጁላይ 12፣ 2019 በኢትዮጵያ አሁን ለሚታየው ውጥንቅጥ መፍትሄው ፖለቲካዊ ብቻ አይደለም ኢትዮጵያ ውስጥ ዛሬ ዲሞክራሲ የለም ሊኖርም አይችልም:: ዲሞክራሲን ተቋማዊ በሆነ መንገድ ለመገንባት የሚያስችሉ...

የአዴፓ መግለጫና የሕዝቡ ሥሜት! እንዳንሳሳት! (ሰርፀ ደስታ)

የዛሬው የአዴፓ መግለጫ ብዙዎችን ጮቤ ሲያስጨፍር ታዝቢያሁ፡፡ እንዲህ በግልጽ አቋም መያዙ ጥሩ እንደሆነ እውቃለሁ፡፡ ሆኖም ግን የዚያን ያህል የሚያስጨፍር ነገር አላየሁም፡፡ ይቺ በትንሽ ነገር...

“ሴራው ሲገለጥ! (የዐማራ ማህበር)

እነ ዶ/ር አባቸው ስብሰባ ላይ እያሉ በውጭ የተኩስ ድምጥ ሲሰሙ አቶ ምግባሩ ቀድሞ ለጀኔራል አሴምነው ቴክስት አደረገለት ይለናል የዛሬው መረጃዬ" በፌደራ እና በማይታወቁ ሰዎች...

የኦነጋውያን ቅጥፈት፡ እውን ኦሮሞ ብዙሃን ነው? (መስፍን አረጋ)

ዐብይ አህመድ አሊ የኦነጉ ኦቦ ሲዋሽ የማያፍር ዓይኑን በጨው አጥቦ፡፡ መሠሪነት ቁሞ ሥጋ ለብሶ ሲሄድ ዞር ይላል ቢጠሩት ብለው ዐብይ አህመድ፡፡ የኦነጉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ አህመድ (ዋና ተገዳዳሪውን...

ኢዜማ የፖለቲካፕሮግራም ክፍል 1

የኢዜማ የፖለቲካ ፕሮግራም በወሳኝ መልኩ ያልተማከለ አስተዳደር (ፌዴራላዊ) ሥርዓትን መከተለን ምርጫው ያደረገ ነው፡፡ ከፍተኛው የመንግሥት ሃላፊነት በሕዝብ ቀጥታ ምርጫ የሚመረጥ ፕሬዝዳንታዊ ሥርዓት እንዲሆን አበክሮ ይሰራል፡፡...

ሕዝብ የፈለገው ይሁን ማለት እንጂ ማስፈራራት የደካሞች ፖለቲካ ነዉ  #ግርማ ካሳ

ዶ/ር መራራ አሁን ስላለው የጎሳ አከላለል የተናገሩት ብዙ የኦሮሞ ልሂቃን የሚናገሩት ነው። በዲሞክራሲያዊ መርህ ላይ የተመሰረተ ሳይሆን በማስፈራራት ላይ የተመሰረተ ነው። አሁን ያለው አከላለል በሕዝብ...

አለምነህ ዋሴ በወቅቱ ጉዳይ

አለምነህ ዋሴ በወቅቱ ጉዳይ https://youtu.be/pfvmbWiuWNs

በኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ የበሩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ከሰሩት በጎ...

በኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ከነበሩት ታላላቅ ሰዎች መካከል አንዱ የነበሩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በፋሲካ አጥቢያ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው በርካታ ኢትዮጵያውያንን ያሳዘነ ጉዳይ...

የመንደርተኞቹ ወግና የጅል ቀልዳቸው!

"የጎሣን ፓለቲካ ከማገድ በፊት ሕገ መንግስቱ ይቀየር" የምትሉኝ የሕገ መንግስቱ መሠረት የጎሣ ፓለቲካ መሆኑን ዘንግታችሁታል:: "ሕገ መንግስቱ" ፈረስ የጎሣን ፓለቲካ ጋሪ አይደለም:: የጨቅላ ፓለቲካ...

‘የጎሣ ፓለቲካ በሕግ ይታገድ’ ዘመቻ የትዝብት ዳሠሳ!

'የጎሣ ፓለቲካ በሕግ ይታገድ' የሚለው የማህበራዊ ገፅ ዘመቻ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊ ማንነት መቀጠልና አለመቀጠል ላይ ተመርኩዞ መጭውን የፓለቲካ እውነታ ለመዳሰስና ለመቃኘት (bode of confidence) የተደረገ...

ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ  አቶሚክ  ቦንብ ነበራቸው እንዴ?  (ከሰርቤሳ  ክ.)

ከሰርቤሳ  ክ.  April 24 /  2019) አገራችን ኢትዮጲያ የብዙ ጎሳዎችና ቛንቛዎች  አገር ናት። ከ 5000 አመት በላይ ታሪክ እንዳላት ብዙ ማስርጃዎች ያሳያሉ (1) ። በዘመናት...

እነ ሀሰት ትርክት ሱሴ! (ጌታቸው ሽፈራው)

ከስር ያለው ፎቶ ዛሬ ኦሮሚያ ውስጥ የተደረገውን ሰልፍ ከሚያሳዩት መካከል አንዱ ነው። ባነሩ በርካታ የሀሰት ትርክቶችን ይዟል። አንደኛው የአኖሌ ጉዳይ ነው። ሰልፍ የወጡበትም ምክንያት...

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕረስ ሴክሬተሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትዮጵያና ቻይና...

የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕረስ ሴክሬተሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትዮጵያና ቻይና መሪዎች ውይይት ዙሪያ የሰጡት ማብራሪያ። ሰላማዊት ካሳ ከቤጂንግ https://www.facebook.com/fanabroadcasting/videos/280637556011869/ ኢትዮጵያና የቻይና መንግስት ግሪድ ኩባንያ የ1...

ተስፋዬ ገብረአብና አዲሱ አረጋ፤ ቢመዘኑ ያው ናቸው! (ምዕራፍ ይመር)

የሰሞኑ እሸት ወሬ - አዲሱ አረጋ ‹‹የቡርቃ ዝምታ›› መፅሃፍን በግልፅ ተችቷል፡፡ ብዙዎች በትችቱ ዙሪያ የተሰማቸውን ተናግረዋል፡፡ በስተጠርዝ በኩል ያሉት፣ ትችቱን ደግፈው ሲቆሙ፣ በስተዚህኛው ጥግ...

የአቶ በረከት ስምዖን ባለቤት፡ «ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ስለ በረከት አናግረውናል»

በጥረት ኮርፖሬት የሃብት ብክነት የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምዖን እና አቶ ታደሰ ካሣ የተያዙት ከወራት በፊት ቢሆንም በአማራ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይፋ ክስ...

የዘረኝነት ምንጭና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች ለትውልድ ረፋኢ ፍሬም ከሌለው ከጨለማ...

(ወደ ኤፌሶን ሰዎች ም፣ 5፣ ቁ፣ 11) በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ ኢ.ሜይል shiferawlulu@gmail.com / engidashet2012@gmail.com ሚያዝያ 2011 መግቢያ የዓለምን ሕዝብና ትወልድን አስተሳሰብ እየቀረጸ ያለው ምን እንደሆነ ከመሠረቱ ካልተረዳን...

የቡርቃ ዝምታ እና አዲሱ አረጋ (በዶ/ር ነገራ ካባ)

በዶ/ር ነገራ ካባ ሂስ አንድን መጽሀፍ በሚገባ የተረዳ፣ የመረመረ እና ጠልቆም የፈተሸ ግለሰብ መጽሃፉን በሚገባ ካጠናው በኋላ የራሱን አተያይ ወይም ሂስ ከመጽሐፉ በሚያነሳቸው ነጥቦች እያስረገጠ...

ተስፋዬ ገብረ አብ የአኖሌያውያን ሰሮጌት ማዘር! (መስቀሉ አየለ)

መስቀሉ አየለ አሁን ባለው ስልጣኔ የመካንነትን ህመም ለመቀነስ አንዱ አቋራጭ መንገድ ገንዘብ አውጥቶ የሌላዋን ማህጸን ለዘጠኝ ወራት መከራየት ነው። አዲሱ ዲክሽነሪ "ሰሮጌት ማዘር" ይላታል። ዘርህን...

‹‹የሁለቱን ሕዝቦች ሰላም እያወኩ ያሉት ጡረታ መውጣት ያለበት ሐሳብ የያዙ ፖለቲከኞችና...

‹‹ሁለቱ ሕዝቦች ፖለቲከኞችና ልሂቃን የሚያራምዱትን ትርክት የሚያፈርስ አንድነት ያላቸው ናቸው፡፡›› አቶ አዲሱ አረጋ የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የአማራና የኦሮሞ ሕዝቦች ከጥንት እስከ ዛሬ...

አዲሳባን እንደ የውክልና ጦር ሜዳ… (በፈቃዱ ዘ ሐይሉ)

☞ የአዲስ አበባን የውሃ ፍላጎት ይቀርፋል የተባለ ፕሮጀክት በተዋወቀ ማግስት የኦሮሚያ መንግሥት አልተማከረም ነበር ተብሎ ተሰረዘ (ምክንያቱም ጃዋር ተቃውሞል) ☞ የኮንዶሚኒየም ዕጣ ወጥቶ በኅትመት እንዳይሰራጭ...

አቶ ተስፋዬ ለአቶ አረጋ በሰጠው ምላሽ (ውብሸት ታየ)

የአገራችን ነገር ብዙ ስሱ ነገሮች ስለሚበዙበት በአንዳንድ ነገሮች ላይ አስተያየቴን ከመስጠት እቆጠብ ነበር። ዛሬም ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ ነበር። አቶ አዲሱ አረጋ (የኦዲፒ ማዕከላዊ ጽ/ቤት...

“አማራ እና ኦሮሞን የማይታረቁ እና አብረው መኖር የማይችሉ ለማስመሰል ገንዘብ ተበጅቶ...

"አማራ እና ኦሮሞን የማይታረቁ እና አብረው መኖር የማይችሉ ለማስመሰል ገንዘብ ተበጅቶ ብዙ ስራ ሲሰራ ነበር። ከዛ ውስጥ አንዱ በተስፋዬ ገብረ አብ የተፃፈው የቡርቃ ዝምታ...

የአኖሌም ጨለንቆ ጦርነትን እውነተኛ ታሪክ ለምትፈልጉ እንሆ! (ሰርፀ ደስታ)

የአኖሌና ጨለንቆ የታሪክ እውነት በአጭሩ እንደወረደ፡፡ አዲሱ አረጋ የተናገረው እውነት ያስደነገጣቸው ፌስቡኩን በጦርነት ሞልተውታል፡፡ እስኪ ከታች እኔም ከማውቀው እውነት ልጨምርላችሁ፡፡ አደለም የሚል እንግዲህ...

አቶ አዲሱ አረጋ አመሰግናለሁ! (ሀይሉ AT)

"አማራ እና ኦሮሞን የማይታረቁ እና አብረው መኖር የማይችሉ ለማስመሰል ገንዘብ ተበጅቶ ብዙ ስራ ሲሰራ ነበር። ከዛ ውስጥ አንዱ በተስፋዬ ገብረ አብ የተፃፈው የቡርቃ ዝምታ...

የ+ኦሮማራ ፖ+ለ+ቲካ++ም አይዘልቅም! በኢትዮጵያዊነት ማሰብ ካልተቻለ! (ሰርፀ ደስታ)

ሰሞኑን አዲስ የኦሮሚያ ፕሬዘደንት ሆኖ የተሾመው ወጣት የሚመስለው ሽመልስ አብዲሳ ብዙዎች ጎበዝ አስተዋይ እንደሆነ እየተናገሩለት ነው፡፡ ይሄ መልካም ነገር ነው፡፡ የሚፈለገውም ይሄው ነው፡፡ ሽመልስ...

አልበሽርና የሚሊዮን ዶላር ጆንያዎቻቸውm (ወንደሰን ተከሉ)

ከስልጣን ወርደው በማረፊያ ቤት የሚገኙት የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ዑመር ሐሰን አልበሽር መኖሪያ ቤት በተካሄደ ፍተሻ 351 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር፣ 6.7 ሚሊዮን ዩሮ፣ 5 ቢሊዮን...

በፓሪስ ፈረንሳይ የኖትረ ዳም ጥንታዊ ካቴድራልን መቃጠል አስከትሎ በውስጡ ከቃጠሎው ከተረፉ...

በፓሪስ ፈረንሳይ የኖትረ ዳም ጥንታዊ ካቴድራልን መቃጠል አስከትሎ በውስጡ ከቃጠሎው ከተረፉ ጥቂት ቅርሶች መካከል አፄ ኃይለ ሥላሴ በስጦታ መልክ ያበረከቱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ...

ታላቁ የፖለቲካ ቅሌት በኢትዮጵያ፤ ነጠብጣቦቹን ያገናኙና ምስሉን ይመልከቱ!

ፀሃፊ፡- ሰርቤሳ ከ. ተርጓሚ፡- ሢሣይነሽ መንግሥቴ ከሚያዚያ 2018 (እ.ኤ.አ) ቀደም ያለ ቢሆንም፣ በተለይ 2018ና 2017 ላይ በዲያስፖራው አካባቢ  የሚገኙ የኦሮሞ አክቲቪስቶች፣ ፖለቲከኞችና ሙያተኞች በርካታ ክፍት፣ ህዝባዊ...

የለማና ገዱ ወደ ማዕከላዊ መንግስት መምጣትና አንዳንድ ነገሮች (ሰርፀ...

የገዱና ለማ ሹመት፡-በዛሬው የለማና ገዱ ሹመት ብዙው ሕዝብ ቀዝቀዝ ባለ ስሜት ግን የተቀበለው ይመስላል፡፡ እምብዛም የከፋውም የተደሰትም ያለ አይመስለም፡፡ ጥሩ ነው፡፡ ብዙ ከጠበቅን የጠበቅንው...

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር በመሆን ተሾሙ። ጨፌ ኦሮሚያ በዛሬው እለት ባካሄደው አራተኛ አስቸኳይ ስብሰባው ነው...

አቶ ገዱ አንድአርጋቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና አቶ ለማ መገርሳ የሀገር መከላከያ...

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የሚኒስትሮችን ሹመት አጽድቋል። በዚህም መሰረት፦ አቶ ገዱ አንድአርጋቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ...

አሳፋሪ ድርጊት ተፈጽሞብናል! – የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር (ጌጡ ተመስገን)

"ለሰው ልጆች በየቀኑ የምንሰጠው ክብር ለእኛም ይሰጠን" ~ ሠልፈኞች በአሪሲ ዩኒቨርስቲ ኢንተርን ሀኪሞች መብታችን እንደ ሰው ይከበር ብለው ለጠየቁት ጥያቄ ይሄ በዱላ የተሰጠ መልስ ስብዕናቸውን...

የኦሮሞውን የመሬት ሥርዓት የአማራ የመሬት ስሪት አታድርጉት! (አቻምየለህ ታምሩ)

የራሱ የሆነውን ታሪክ እንኳ የማያውቅ አንዳንዱ የእውቀት ጾመኛው ሁሉ እየተነሳ ኦነግ ባደነቆረው ጭንቅላቱ ውስጥ የተሸከመውን ከመጠን ያለፈ የአማራ ጥላቻና የውሸት ታሪክ እያራገፈ ሰውን ሲመርዝ...

አቶ ለማ መገርሳ ወደ ፊዴራል መሄዳቸው ጠቃሚ እርምጃ ነው ባይ ነኝ ...

ከአምስት ሳምንታት በፊት ፣ አቶ ለማ መገርሳ በኦሮሞ ክልል መንግስት ካለው ሃላፊነቱ እንደሚነሳ ገልዤ ነበር። " አቶ ለማ መገርሳ በፖለቲካ በጣም ከመዛሉ የተነሳ ሊለቅ ይችላል...

አማራጭ የኢትዮጵያ አገር አድን ጥሪይድረስ ለዶር አቢይና ቲም ለማ  ተቃዋሚዎችና መላው...

በመጀመርያ ያለንበትን አሳሳቢ ሁኔታ ከግምት በማስገባት፤ ወደቀድሞው ወደጨለመው ስርዓት እንዳንመለስ በመስጋት፤ ለ 28 አመታት የተንሰራፋውን የብሄርተኝነትና የአክራሪኘነትን ስሜት ከግምት በማስገባት  ፤ በሚከተሉት በማነሳባቸው ጉዳዮች...

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ በታይም መፅሄት የ2019 100 ተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ...

የታይም መፅሄት አመታዊ የተፅእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ማውጣት ከጀመረ አስራስድስተኛ አመቱ ሲሆን በአለም ዙሪያ በመብት ተከራካሪነት: በፈጠራና ስኬት ደረጃ የተዋጣላቸው ያላቸውን ግለሰቦች ይሰይማል:: ምንጭ :-ጠቅላይ ሚኒስትር...

ኢህአዴግ አልተግባብቶም፦ መግባባት በሌለበት ውህደት! (ዳንኤል መኮነን)

የዛሬ አመት የኢህአዴግን ም/ቤትን ስብሰባ መላው የሀገራችን ህዝብ ብቻ ሳይሆን አለም በጉጉት ሲከታተለው እንደነበረ የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው፡፡አሁንም የዚህን አመት የኢህአዴግ ም/ቤት ስብሰባ እንዲሁ...

የኦሮሞ የጥላቻና ዘረኝነት ፖለቲካ ወዴት እየሄደ ነው?! (ሰርፀ ደስታ)

በመጻፍ እንዲህ የሚል ቃል አለ፡፡ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ይላል፡፡ አስተውሉ፡፡ እግዚአብሔር እውነት ነው! እውነትን ለማወቅም ለመስማትም...

ምን እንደምል አላውቅም። ስለምን እንደምጽፍ እርግጠኛ አይደለሁም (መሳይ መኮንን}

ምን እንደምል አላውቅም። ስለምን እንደምጽፍ እርግጠኛ አይደለሁም። ጊዜው ግን እንዴት ይንቀራፈፋ? ከኢትዮጵያ ከተመለስኩ ሶስት ሳምንት ሊሆነኝ ነው። ድብርታም ሳምንታት። ቀፋፊ። ጭንቅላትን እንደበረዶ የሚያቀዘቅዘው፡ አእምሮን...

ሶስት አራተኛ የከሚሴ/ባቲ ነዋሪ አማርኛ ተናጋሪ፣ ግን የስራ ቋንቋው ላቲን  #ግርማ...

በአማራ ክልል “በርከት ያሉ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ያሉበት ነው” በሚል ሶስት ወረዳዎች የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን በሚል ልዩ መስተዳደር ውስጥ ተካተዋል። እነዚህ ወረዳዎች የአርጡማ ፉርሲ፣...

አሳዛኝ ዜና…  ሰባ ገደማ ኢትዮጵያውያን በቀይ ባህር የጀልባ መገልበጥ አደጋ ሞቱ (ጌጡ...

ቀይ ባሕርን አቋርጠው ወደ ሳውዲ አረቢያ እና የመን በጀልባ በመጓዝ ላይ የነበሩ 70 ገደማ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የመገልበጥ አደጋ ደርሶባቸው ሞቱ። ከሟቾቹ ውስጥ ስድሳዎቹ ከትግራይ...

ብስለት፣ብልህነት፣እወቀት፣ድፍረት፣ የተሞላው የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር ምናሴ ሃይሌ – ዛሬ ቦታው ባዶ...

https://youtu.be/YGQXp5Lnchg እንዲህ ዓይነት ብስለት፣ብልህነት፣እወቀት፣ድፍረት፣አንደበተ ርቱዕነት ወዘተ ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ነበራት ሀገርህ በቀዳማዉ ኃይለ ሥላሴ ጊዜ ከ50 ምናምን ዓመት በፊት ... እንደ ዛሬው ሳይቀለድባት። ዛሬ ቦታው ባዶ...
- Advertisement -

MOST POPULAR

HOT NEWS