ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፈቱ! – ያሬድ ኃይለማርያም

መቼም ይህ ሁሉ ውርጅብኝ በአገር እና በሕዝብ ላይ እንደማያባራ ዝናብ ሲወርድ ዝም ማለትዎ አንድም አቅም ማጣት፣ አንድም በፓርቲ ሰንሰለት ተጠርንፈው፣ አንድም ከብሽቀት፣ አለያም ምን...

ጨካኝ ጭካኔን የመረጠበት አንዳች ምክንያት ይኖረው ይሆን?? – መስከረም አበራ

ሰርካለም ፋሲል በምርጫ 97 ከታሰሩት ጋዜጠኞች አንዱ ነች።ሰርካለም ልጁን እስር ቤት ሆና ወልዳ ልጁዋን ለመንከባከብ ዕድል የተነፈጋት የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባለቤት ናት። ይህን የሁዋላ...

በፍትህ ቀን በግፍ ታስረው በእስር እየተሰቃዩ ላሉ ዜጎች ፍትህ እንጠይቃለን! ...

መንግስት እያንዳንዱን የጳጉሜን ቀናት የፍትህ፣ የሰላም፣ የኩራት፣ የፍቅር እያለ ቀናቶቹን ስያሜ ሰጥቶ እያከበረ ይገኛል። ሃሳብና ተግባር ከተገናኙ ይህ አይነቱ ብሔራዊ ንቅናቄ ይበል የሚያሰኝ ነው።...

ፖሊስ ጋዜጠኛውን ለምን እንዳሰረውና እንደማይፈታው ቀርቦ እንዲያስረዳ ትዕዛዝ ተሰጠ

ታምሩ ጽጌ ያሰረው አካል በሕግ ሥልጣን ያልተሰጠው መሆኑ ተጠቁሟል ሰኔ 29 ቀን 2011 ዓ.ም. ከምሽቱ 2፡40 ሰዓት ላይ በፀጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ውሎ በእስር ላይ የሚገኘውን...

ኦህዴድ/ኦነግ በዐማራው የአደረጃጀት ድክመት ምክንያት ባንድ ድንጋይ ሁለት ሳይሆን ብዙ ወፍ...

በግላችን በኢትዮጵያ ውስጥ ባለፉት 3 አመታት የተከሰተውን ሂደት እንዲህ ቃኝተንዋል:- ትህነግ በተለይ "ጠላት" ያለችው ዐማራው ጉሮሮ ላይ ቆማ የቻለችውን ሁሉ እያግበሰበሰችም አልጠግብ በማለቷ በአብዛኛው የኢትዮጵያ...

ጌታቸው አምባቸው በጨለማ ቤት! (ጌታቸው ሽፈራው)

እነ ጌታቸው አምባቸው የታሰሩበት አዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽን (3ኛ) ጨለማ ቤት ነው። ቤተሰብ የላከላቸውን ምግብ እንኳ ከታሰሩበት ክፍል ወጥተው መቀበል አይችሉም። ፖሊስ ነው የሚያደርስላቸው።...

መንግስት በሰብአዊ መብት አያያዝ የኋሊት እየተንሸራተተ ነው (ያሬድ ሃይለማሪያም)

በቅርቡ በባህርዳርና በአዲስ አበባ የተፈጠረውን አሳዣኝ ክስተት ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በፖሊስ ተጠርጥረው መታሰራቸውን በመንግስት ተገልጸዋል። ከታሳሪዎቹ መካከል የፖለቲካ ፓርቲ አባላት፣ የመብት አቀንቃኞች፣ ጋዜጠኞች...

ሕግ እንዲከበር የወተወተው የሕግ ባለሙያ ጨለማና ቀዝቃዛ ቤት ውስጥ ታስሯል! ...

የወግሰው በቀለ ይባላል። በፌደራል ጠቅላይ ቃቤ ሕግ የኢኮኖሚ ወንጀሎች ዐቃቤ ሕግ ነው። የወግሰው በቀለ በሕግ ጉዳዮች ላይ ጠንካራ ትችቶችን ያቀርባል። በሀገራዊ ጉዳዮች ጠንካራ ተሳታፊ...

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ግፍ ጉዳይ፦ (አያሌው መንበር)

ዩኒቨርሲቲው ውስጥ ከሳምንት በፊት ግቢ ረብሻ ነበር፥ አራት ቀን ሲሰቃዩ ቆይተው ዩንቨርስቲው ይቅርታ ጠይቆ፣ ችግሮችን አስተካክላለሁ ብሎ ግቢ ይገባሉ። በማግስቱ (ትላንት) ድጋሜ ብጥብት ተነስቶ 6...

‹‹የሁለቱን ሕዝቦች ሰላም እያወኩ ያሉት ጡረታ መውጣት ያለበት ሐሳብ የያዙ ፖለቲከኞችና...

‹‹ሁለቱ ሕዝቦች ፖለቲከኞችና ልሂቃን የሚያራምዱትን ትርክት የሚያፈርስ አንድነት ያላቸው ናቸው፡፡›› አቶ አዲሱ አረጋ የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ የአማራና የኦሮሞ ሕዝቦች ከጥንት እስከ ዛሬ...

የዶ/ር አብይ አህመድ ምቹ አጋጣሚዎችና የአማራ ህዝብ ጉዳይ በእርሱ የስልጣን ዘመን(አያሌው...

((ተከታዩ ፅፍሁ የዶ/ር አብይ የስልጣንን ዘመን ከአማራ ህዝብ አንፃር በስሱ ለመዳሰስ ተሞክሯል።ሀሳቡ የግሌ እንጅ የአማራ ድርጅት ወይም ማህበር ወይም የሌላ አለመሆኑ ይሰመርበት።አረፍ እያላችሁ ጨርሱት)) የዶ/ር...

የአድዋ ድልን ለመዘከር በአዲስ አበባ የሚገነባው ሙዚየም ለመላው አፍሪካውያን ፋይዳው የጎላ...

የአድዋ ድልን ለመዘከር በአዲስ አበባ የሚገነባው ሙዚየም ለመላው አፍሪካውያን ፋይዳው የጎላ እንደሚሆን ተነገረ https://www.facebook.com/EBCzena/videos/346580562659752/

ከለገጣፎ ለገዳዲ ቤታቸው “ህገወጥ ነው” በሚል የፈረሰባቸው 1200 የሚሆኑ ዜጎች አሁንም...

ከለገጣፎ ለገዳዲ ቤታቸው “ህገወጥ ነው” በሚል የፈረሰባቸው 1200 የሚሆኑ ዜጎች አሁንም የድረሱልን ጥሪ https://youtu.be/MdlSjj1kh04

ወጣት ሆይ! ለህልውናህም ሆነ ለክብርህ ወደ ባህልህ! (በላይነህ አባተ)

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አገር ይቃጠላል ሕዝብ ግን ለፖለቲካ ፍጆታ መንገድ ጠረጋ በአዋጅ ተጠርቷል፡፡ እንደ መንገድ ጠረጋው ቃጠሎን ለማጥፋት ሕዝብን በአዋጅ ለመጥራት ምን ያህል ገንዘብ ይጠይቃል?...

የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በደቡብ ክልል ለሚገኙ ተፈናቃዮች ማቋቋሚያ የሚውል የዐሥራ ስምንት...

የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ባጫ ጊና ከደቂቃዎች በፊት በሀዋሳ በመገኘት ባንኩ ያበረከተውን ድጋፍ ለደቡብ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ለአቶ ሚሊዮን ማቲዎስ አስረክበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ...

ራያ ላይ እየሆነ ያለው ግድ የሚለው ማነው?

እምባ ጠባቂ (ከዓመት በፊት እንባ ነጣቂ) እና የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የሚባሉት በሕዝብ በጀት የሚተዳደሩ ተቋማት ዛሬም ጆሯቸው ላይ ተኝተዋል? ራያ ላይ እየሆነ ያለው ግድ...

ለሸዋ የብሄር/ዘር አወቃቀር አይሰራም  (ግርማ ካሳ)

የሚከተለው ሰነድ የተዘጋጀው እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ 1994 ነው። ይሄን የሕዝብ ቆጠራ ውጤት ዋቢ በማድረግ አንዳንድ ሐሳቦች ለማመላከት እሞክራልሁ። ከ 1994 ቀጥሎ በ 2007 የተደረገ...

የአዲስ አበባን ነገር . . . (ከናፍቆት ገላው)

በአንድም በሌላ መልኩ ከወሰን አከላለል እና ከማንነት ጋር በተያያዘ በየአቅጣጫው የሚነሱ አለመረጋጋቶች፤ የተጀመረውን የለውጥ ሂደት በተደጋጋሚ ሲያንገዳግዱት አይተናል። በዚህ ሰሞን ከአዲስ አበባ ጉዳይ ጋር...

ኦነግን ትጥቅ ሳያስፈታ ሀገር ቤት ያስገባው መንግስት ለዚህ ሁሉ እልቂት ተጠያቂው...

ኦነግን ትጥቅ ሳያስፈታ ሀገር ቤት ያስገባው መንግስት ለዚህ ሁሉ እልቂት ተጠያቂው ነው ሁሉም ከኢትዮጵያ ውጭ ያሉ አማፂ ድርጅቶች ትጥቅ ፈተው በሰላማዊ መንገድ ትግላቸውን ሲያጠናክሩ ኦነግ...

የአጣዬ ከተማ ነዋሪዎች ለደረሰባቸው ግድያና ዝርፊያ የክልሉንና የፌዴራል መንግሥትን ተጠያቂ አደረጉ

ታምሩ ጽጌ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ ከተማና ዙሪያው ከመጋቢት 28 ቀን 2011 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ ጀምሮ በታጣቂዎች ለደረሰባቸው ግድያ፣ ዘረፋና መፈናቀል ተጠያቂዎቹ የአማራ...

ለ‹ፋታ› ንፉግ የሆነው ፖለቲካችን  (አብርሃም አየለ)

የ1966 ዓ.ም. ለውጥን ተከትሎ አገሪቱን በጠቅላይ ሚንስትርነት ይመሩ የነበሩት ክቡር ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሃ/ወልድ ስልጣናቸውን ከለቀቁ በኋላ በልጅ እንዳላካቸው መኰንን መተካተቸው ከአርባ አራት ዓመት...

የፖለቲካ ልምዳችን ከትላንቱ ዛሬ ቁልቁል እንዳይወርድ…… (ጌድዮን በቀለ)

ጌድዮን በቀለ Gedionbe56@yahoo.com አመት የሞላው የዶክተር አብይ በዓለ ሲመት ላለፉት ፪፯ ዓመታት ሳይቋረጥ ሲካሄድ ለነበረው የህዝቦች እምቢተኝነት ዓመጽ የለውጥ ሽግግር ምዕራፍ መባቻ መሆኑ ዋና ገጽታው ነው።...

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ወረዳ እና በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ...

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ወረዳ እና በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭት ከተፈጠረ በኋላ ከመተሐራ ከተማ የተፈናቀሉ በመቶዎች...

ኦነግ ሽብር እያካሄደ ያለው ለዐቢይ አሕመድ በገበሩ ክልሎች ውስጥ መሆኑ ምን...

ኦነግ ኦሮምያ ሲል የፈጠረው አገር ወያኔ ከፈጠራቸው ክልሎች ጋር ሁሉ ይዋሰናል። ኦነግ ኦሮምያ ሲል የፈጠረው አገር ጎረቤት ከሆኑ ክልሎች መካከል ወረራ ያላካሄደውና ሰራዊቱ በርካታ...

እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች ልናውቀው የሚገባ የሴራ ፖለቲካ (ግርማ ዳዲ ጋዲሳ)

ግርማ ዳዲ ጋዲሳ እባላለሁ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ …..አንደኛ ደረጃየተማርኩት ሰንደፋ ነው……ቀሪውን አዲስ አበባ ነው፡፡ ከመጀመሪያ ዲገሪ አስከ PhD የተማርኩት ሀሮማያ ዩኒቭረሲትነው፡፡ በውጭም በሀገር ውስጥም...

ቪዲኦ- እጅግ ያሳዝናል እምዬ ኢትዮጵያ ተዋረደች በጠራራ ፀሀይ ኦነግ ቤተክርስቲያን ሲዘረፍ

በጠራራ ፀሀይ ቤተክርስቲያን ሲዘረፍ ክቡር የሆነው እና መተኪያ የሌለው የሰው ልጅ ሲገደል ንብረቱ ቤቱ በላዩ ላይ ሲቃጠል አንድም ሀላፊነት የወሰደ አለመኖሩ እና የመንግስት ዝምታ...

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኦነግ ያደራጃቸው ታጣቂዎች ለመውረር በከፈቱት ተኩስ...

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኦነግ ያደራጃቸው ታጣቂዎች ከመጋቢት 28 ቀን 2011 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ጀምሮ የአጣዬ ከተማ አስተዳዳርን ለመውረር በከፈቱት ተኩስ የ4 ሰዎች...

የዘገየ ፍርድ እንዳልተሰጠ ይቆጠራል (መስከረም አበራ)

መስከረም አበራ ምርጡ ሰው ጋሸ ስብሃት ገ/እግዚአብሄር መሞቱን የሰማሁ ዕለት ማለዳ በጣም አዝኜ ባዶ ቢሮ ውስጥ ብቻየን ተቀምጬ እያለ ትምህርት ቤት እያለ ከሚሰጠው ሪፈረንስ መፅሃፍ...

የጥላቻ ንግግርን (hate speech) እና ሃሳብን የመግለጽ ነጻነት (freedom of speech)...

የጥላቻ ንግግር +++++++++ የአለም አቀፉ የሲቪል እና የፖለቲካ መብቶች ድንጋጌ (The International Covenant on Civil and Political Rights) የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ እንዲህ ይላል "any advocacy of...

የወሎ ከሚሴ ህዝብን እንታደግ (ላኮመልዛው ይርጋዓለም ታደሠ)

ላኮመልዛው -- ወሎ ሁሉን አቃፊነቱ ማሳያ እንደኛው የከሚሴ ኦሮሞ ብሄረሰብ አንዱ ነው ለዘመናት በአንድነት በመተሳሰብ የወሎ አማራዎች እና የወሎ ኦሮሞወች የሚኖሩበት ነው ዞኑ የሚመራው በአማራ ክልል...

ኢትዮጵያን ማዳንና ማሳደግ ቀላል ነዉ፤ የሰላም ራዕይ ከፈጠርን ...

በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) መጋቢት ፳፻፻፲፩ ዓ/ም መንደርደሪያ፤ ዋና ዋና ችግሮቻችንን ጠንቅቀን እናቃለን ወይ? አይመስለኝም። የዛሬዉ ጥያቄ ቅድሚያ የቅንጦት ነዉ ወይስ የመኖር? እኔ የመኖር ይመስለኛል። የሚያዋጣንን ትግል እያካሄድን ነዉ...

ልጓም አልቦው የኬኛ ፖለቲካ ወዴት ያደርሰናል? (መስከረም አበራ)

ህወሃት በአምሳሉ ጠፍጥፎ ሰርቶ እስትንፋስ “እፍ” ያለባቸው የኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ካድሬዎች የእውቀት ራስ ህወሃት ብቻ ይመስላቸዋል፤እርሱ  ከሄደበት መንገድ ውጭም ፖለቲካ የሚዘወር አይመስላቸውም፡፡የኢትዮጵያ ህዝብ ወዝውዞ...

ከጋዜጠኛ የሰብአዊ መብት ተሞጋች እስክንድር ነጋ የተላለፈ መልእክት !!!

ዛሬ መጋቢት 20/2011 በራሥ ሆቴል ለአለም አቀፍ ለሃገር ውሥጥ ጋዜጠኞች እንዲሁም ለተለያዩ አካላት ለነዋሪውም ጭምር ጋዜጣዊ መግለጫ ለመሥጠት ጥሪ መተላለፉ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ከበላይ አካል...

የሃሣብ ባለቤትን እንጂ ሃሣብን ማፈን አይቻልም!

እስክንድር ነጋ በህሊናው የቋጠረው ሐሣብ፣ በእጁ የያዘው ኢትዮጵያዊነትን በጉልህ የሚፅፍ ብዕር ብቻ ነው:: እስክንድር ነጋ እራሱ የሚሊዮኖች ሐሳብ እንጂ ግለሰብ አይደለም:: ሃሣብን በነፃነት የማሰብና ሐሳብን...

ትዝብት: የአገርቤት ቆይታዬ (አገሬ አዲስ)

መጋቢት  ቀን 2011 ዓም(28-03-2019 ትዝብት ከአስራአንድ ዓመት በዃላ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ችዬ ለሦስት ወር ባደረኩት ቆይታ የየሁትን፣የሰማሁትን፣የታዘብኩትን ለሌላው ለማካፈል የዜግነት ግዴታዬ አድርጌ እቆጥረዋለሁ።ከዚህም ቀደም ለብዙ  ዓመታት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እስክንድር ነጋን በተመለከተ በሰሜን አሜሪካ ለሚገኘው የዜጎች...

የተከበራችሁ በሰሜን አሜሪካ የምትገኙ ተቆርቋሪ ዜጎች ለሀገራችሁና ለሕዝባችሁ በመቆርቆር፣ ሀገራችሁም የተሻለችና የሠለጠነች እንድትሆን በማሰብ የጻፋችሁትን መልእክት ተመልክቼዋለሁ፡፡ እንደ እናንተ ካሉ በሳል ዜጎች የሚጠበቀውም ይሄው ነው፡፡...

ግልጽ ደብዳቤለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ (በአሜሪካ ከምንገኝ ተቆርቋሪ ትውልደ...

መጋቢት 18, 2011 ዓ.ም. ግልጽ ደብዳቤ ለክቡር ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ Via email address: Nigussutilahun.com ጉዳዩ፦ አዲስ አበባና የሰብአዊ መብት ታጋዩ የጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጉዳይ በአሜሪካ...

መደመጥ ያለበት ፡- አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ...

መደመጥ ያለበት ፡-አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ከነጻነት ለኢትዮጵያ ሬዲዮ ጋር ያደረጉት ቃለመጠይቅ (Sunday March 24 - 2019) https://www.facebook.com/kebadu.m.belachew/videos/10219157493715346/

አጭር ማስታወሻ ለአዲሰ አበባ መብት ተሟጋቾች(በተለይ ለእስክንድር ነጋ) (አሰፋ...

የአዲስ አበባ ጥያቄ ማስተካከያ ይደረግበት፡፡ሁለት ነገሮች ላይ 1ኛ-ህጋዊነትን በተመለከተ 2ኛ-ቃላት አጠቃቀምን (ፖለቲካዊ) በተመለከተ፡፡ይህ አሰተያየቴ የዶ/ር አብይን መግለጫ የተንተራሰ አይደለም፡፡ትግሉ ራሱን በራሱ እንዳይጠልፍ ከመስጋት እንጂ፡፡የጠ/ሚሩን...

በዶ/ር አቢይ አንድ ዓመት አገዛዝ የመሬት ወረራ፣መጤ ሰፋሪና አዲስ አበባንና ሁሉንም...

ወንድወሰን ተክሉ ብዙም ሳንርቅ ይህን ጸሀፊ ዶ/ር አቢይ እራሳቸው አስገድደው ተቃዋሚያቸው አድርገውታል፡፡ በክህደታቸውም በርካታ ደጋፊዎቻቸውን ሜዳ ላይ ያለምንም ይሉኝታ በትነዋል፡፡ ይህ ሁሉ የሆነው በአስራ አንደኛ...

ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? (መስፍን ማሞ ተሰማ)

መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! ስለ ቴዎድሮስ ሹርባ ሎሬቱ ሰምቶ ይሆን? ከሰማ ንገሩን፤ ካልሰማም የምትችሉ ንገሩት፤ እኛ ግን ይህንን እንላለን። እነሆ ከ1868 እስከ 2019 (እአአ)...

በዘረኝነት፣ በጥላቻና በመንጋ እየተናጠች ያለች ሀገር

በዘረኝነትና ጥላቻ ምክንያት የዜጎችን ሞትና መፈናቀል መንግስት በአስቸኳይ እንዲያስቆም፤ ዘረኝነትና ጥላቻን በተለያየ አግባብ የሚያራምዱ አካላትን ለህግ እንዲያቀርብና ኢትዮጵያውያን በመረጡት የሃገሪቱ ቦታ የመኖር ህገ መንግስታዊ...

በአማራ ብሔረተኞች እየተፈጸመ ያለው አስነዋሪ እና ሕገ ወጥ ተግባር ሊወገዝ እና...

ያሬድ ሃይለማሪያም በአማራ ክልል ከቅርብ ግዜ ወዲህ እየታየ ያለው ጽንፍ የያዘ ብሄረተኝነት ከብሶት አቀንቃኝነት ወደ ጥቃት ሰንዛሪነት መሸጋገሩ ሌላው የአደጋ ምልክት ነው። ዛሬ ጠዋት በደሴ...

ከምስራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞን ተፈናቅለው በጌዲኦ ዞን ገደብ ከተማ የተጠለሉ በመንግሥት ላይ...

ከምስራቅና ምዕራብ ጉጂ ዞን ተፈናቅለው በጌዲኦ ዞን ገደብ ከተማ የተጠለሉ በመንግሥት ላይ ያላቸውን ቅሬታ ገለፁ https://youtu.be/3HkT8wddPPg
- Advertisement -

MOST POPULAR

HOT NEWS