ለኦቦ ለማ መገርሳ የ ኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር ግልፅ ደብዳቤ

ለኦቦ ለማ መገርሳ የ ኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር ግልፅ ደብዳቤ ከ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ የተወደዱት እና የተከበሩት ኦቦ ለማ መገርሳ፣ ከ ሁሉ አስቀድሜ የሞቀ ሰላምታዬን አቀርብሎታለሁ። ይህን...

የአቶ ለማ መገርሳን ቃለመጠይቅ – መስከረም አበራ

የአቶ ለማ መገርሳን ቃለመጠይቅ ካዳመጥኩ በኋላ ስለእሳቸው ብዙ ነገሮችን አወጣሁ። አወረድኩ። እውነት ለመናገር ከፍርሃት የተነሳ ቃለመጠይቁን ለማዳመጥ ምጥ ሆኖብኝ በማግስቱ ነው ጨክኜ ማስፈንጠሪያዋን በመንካት...

ካድሬ እና መንጋ ስነ-ልቦና የምትማቅቅ ሀገር! – በያሬድ ሃይለማርያም

የካድሬና መንጋ ስነ-ልቦና ምንጩ አንድ ነው። በምሬት መኖር። በራስ አለማሰብ። የሌሎች መሳሪያ መሆን። መንጋ እና ካድሬ ሃሳባቸውን በሚገልጹበት ስልት እንጂ የሚለያዩት በስነ ልቦና ሁለቱም...

በኦሮሞ ብሄርተኝነት ቤት ውስጥ ሆኖ የኢትዮጵያን አንድነት ለማዳን ሚከፈለው ዋጋ

አንድ ቀን ከአንድ ወዳጄ ጋር በስልክ እናወራለን፡፡ ጥሩ ግንዛቤ ያለው ሰው ነው፡፡ ከሃገር አቀፍ እስከ ዓለም አቀፍ ፖለቲካ፣ ታሪክ፣ርዕዮተ-ዓለማዊ ጭብጦችን ጠብሰቅ አድርጎ የሚረዳ ሰው...

የሲዳማ የክልልነት ጥያቄና ውሳኔ ምን ኣሳየን ፣በቀጣይስ ምን ይደረግ? – ኣክሊሉ...

ኣክሊሉ ወንድአፈረው ethioandenet@bell.net ህዳር 14, 2012  (ኖቨንበር 24,2019) የራሴ ኣስተዳደር ይገባኛል ሲል የኖረውና በዚህም የተነሳ ባለፉት 28 ኣመታት ከኣንዴም ሁለት ሶስት ጊዜ በህወሀት መራሹ መንግስት ኣጅግ...

የዶ/ር አብይ አህመድ እና የኦቦ ለማ መገርሳ ነገር…. (በታምሩ...

ኢትዮጵያ አሁን ለተያያዘችው "የለውጥ/የነውጥ ሂደት" ውስጥ አሻራቸውን ከጣሉ የኢሕአዲግ ቁልፍ ፓለቲከኞች መካከል አንዱ ለመሆናቸው ብዙዎች ይመሰክሩላቸዋል፣ የአርባ ዘጠኝ አመቱ የመከላከያ ሚ/ር ሹሙ ለማ መገርሳን። ታዋቂው...

ክልል በቋንቋ የተመሰረተ በመሆኑ፤ ሁሉም የቋንቋ ባለቤት ባለ ክልል ለምን አይሆንም?...

ኢትዮጵያ ዓስራ አራት ጠቅላይ ግዛት እና ጠቅላይ ገዥዎች በነበሯት ጊዜ የተወለድን፤ ቋንቋ ሳይገድበን፤ ያማረን እና የተመቸን ጠቅላይ ግዛት ተዘዋውረን ኖረናል። ጠቅላይ ግዛት የሚለው ስያሜም...

ወቅታዊ ችግሮቻችን ቁጥር አንድ (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

ከብዙ ዓመታት የውጪ አገር ኑሮ በኋላ ወዳገሬ ከተመለስኩ ዓመት ሊሆነኝ ነው። ከኢትዮጵያ የወጣሁት “ዓዋቂ” የሚባል የዕድሜ ደረጃ ሳልደርስ ስለነበር ካገር የወጣሁት የኢትዮጵያን ሕዝብ የኑሮ...

በዛጉዬ ዘመን የላሊበላ አይነት ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የተፈለፈሉባቸው ጥንታዊ የኢትዮጵያ አውራጃዎች!...

ባሌ፣ ኢሉባቦር፣ ወለጋ፣ ጅማ፣ ወዘተ የኦሮሞ ገዢ መደብ በ1514 ዓ.ም. ከባሌ በታች ተነስቶ ነባሮቹን ባለርስቶች አጥፍቶና ማንነታቸው ቀይሮ የባሕል ጄኖሳይድ በማካሄድ አውራጃዎቹን በወረራ ከመያዙ...

ላወቀበት በ514 ቃላት ትልቅ መጽሐፍ መጻፍም ይቻላል! ይነጋል በላቸው (ከአዲስ...

ብሶትህ ሲበዛ ተናግረህ ወይም ጽፈሕ የሚወጣልህና የሚያልቅልህም አይመስልህም፡፡ ብዙ በማተት የልብን ሁሉ አውጥቶ መናገር የሚቻል የሚመስለን እኔን መሰል የዋሆች እጅግ በርካታ ነን - ነገር...

ለኢትዬጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) ቦርድ

ጉዳዩ :- የአዲስ አበባ ባላደራ ምክርቤት ( ባልደራስ) ሰብሳቢ በሆነው የሰብአዊ መብት ተሟጋችና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ላይ አገዛዙ ለሚወስደው እርምጃ ኢሳት ሐላፊነቱን እንደሚወስድ ስለማሳወቅ፣ የአዲስ...

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከነጃዋር ምን አለው? (ነፃነት ዘለቀ)

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እንደማንኛውም የቀይ መስቀልና የቀይ ጨረቃ ሰብኣዊ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ሁሉ በዘር፣ በቀለምና በሃይማኖት አድልዖ የማያደርግ፣ የሰው ልጆችን በምንም መንገድ ሳያዳላ...

ቄሮን ለቀቅ ጁዋርን ጠበቅ (ከአባዊርቱ)

በኢትዮጵያ አምላክ አትሊስት ቄሮን አስተርጉሙ። ምን ነካን እንደ ሀገርና ህዝብ ያሰኛል። ፊደል ቆጠሩ የምላቸው ሁሉ እጅግ እየወረዱና ከራሳቸው እየተፋለሱ ማየትን የመሰለ አሳዛኝ ነገር የለም።...

የጭቆና ሰይጣን ሳይገድል አይለቅም! ውህደቱ የፖለቲካ ፓርቲዎች አዋጅን ይጥሳል? – ስዩም...

አቶ ጌታቸው ረዳ የኢህአዴግን ውህደት አስመልክቶ ለድምፀ ወያነ በሰጠው አስተያየት የህወሓትን መጨረሻ አርድቶናል። ምክንያቱም ውህደቱ ስህተት መሆኑን ለማሳየት ያቀረባቸው ምክንያቶች በሙሉ እርስ በእርሳቸው የሚጣረሱ...

የኦሮሞ ብሄረተኞች ጥያቄ የእኩልነት ሳይሆን የበላይነት ነው (ግርማ ካሳ)

(በጦርነት ምክን ያት በወለጋ የተፈናቀሉ) የኦሮሞነት ፖለቲካን ተቃውመን ስለኦሮሞ ማህበረሰብ ስንጽፍ ነፍጠኛ  ጸረ_ኦሮሞ ይሉናል፡፡ ኦሮሞነትን እነርሱ ጋር ብቻ እንዳለ በማሰብ እነርሱ የኦሮሞ ተሟጋች ሌላው የኦሮሞ...

ሲዳማ – አስረኛዋ ‹‹ክልል››፤ ወደ ብልፅግና? ወይስ…?  (ሢሣይነሽ መንግሥቴ)

የሲዳማ የ‹‹ክልል››ነት ጥያቄ ከተነሳ፣ በርካታ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ የተለያዩ ዕውቅ ግለሰቦች እና ‹‹የሲዳማ አርነት ንቅናቄ/ ሲአን›› ጥያቄውን አንግበው ከ‹‹ክልሉ›› ገዢ ፓርቲ - ደኢህዴን ጋር ግብግብ...

ግልፅ ወቀሳ ለኦሮሞ መኳንንት (በመስከረም አበራ)

ይህን ጦማር ፈቃዳችሁ ሆኖ እንድታነቡ ስፅፍ አስቀድማችሁ፣ምናልባትም ርዕሱን ብቻ አይታችሁ “ይህች ነፍጠኛ የኦሮሞ ጥላቻዋ ተነሳባት” የምትሉ አትጠፉም፡፡ይህ ቅድመ-ፍርዳችሁ ጊዜየን ወስጄ የምፅፈውን ፅሁፍ እንዳታነቡ እንዳይከለክል...

ኢትዮጵያን ከመበታተን የሚያድን ሃሳብ – ጣሰው አሰፋ

ኢትዮጵያ የምትገኝበትን ሁኔታ ልብ ብሎ የሚመለከት ሰው የሚያነሳው ጥያቄ፤ ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች ነው? ሳይሆን፤ - ወዴት እየሄደች እንደሆነ ስለሚታውቅ - የት ልትደርስ ነው? የሚለው...

እራስን በራስ የማስተዳደር መብትና የኢትዮጵያ ፌዴራሊዝም – ኤፍሬም ማዴቦ

ኤፍሬም ማዴቦ ህዳር 12 2012 ዓ ም ከአለማችን ህዝብ 40 በመቶ የሚሆነዉ የሚኖረዉ ፌዴራል የመንግስት መዋቅርን በሚከተሉ አገሮች ዉስጥ ነዉ። ይህ ማለት ግን ፌዴራሊዝም ብዙ አገሮች...

ለቀሳውስትና ምእመናን ግድያ መንስኤ የሚባለውን ሰው ቄሱ ለምን ደገፉት? – ፓስተር...

የሰው ልጆች መብት ይጠበቅ ዘንድ የታገሉትን ቀሳውስት ላደንቅ እወዳለሁ:: በቄስ ማርቲን ሉተር ኪንግ መስዋእትነት የጥቁሮች ማንነት በተሻለ ሊከበርና ማርቲን ሉተርም እውቅና ሊያገኝ ችሏል:: ወደሃገራችን የወቅቱ...

ያለሰላም ብልጽግና ያለእርቅ ሰላም አይታሰብም –     ጆቢር ሔይኢ

ኢሕአዴግ ያለፈውን ታሪኩንና ፖሊሲውን በጥልቀት መርምሮ፤ ጎጂውን በማስወገድ መልካሙን ለማስቀጠል በወሰደው የመዋሐድ እርምጃ፣ የኢትዮጵያ የብልጽግና ፓርቲ  ለመመሥረት ተስማምቷል። በዚህም  ኢትዮጵያዊውን ሁሉ፣ እኩል የአገሪቱ ባለቤት፣...

ሁለተኛ ደረጃ መሃይምነትን የማስወገድ ጉዞ እና የመምህራን ክብር – ...

ትምህርትና ምሁራን ትላንትና ዛሬ… በ1730 ዓ.ም ስልጣነ መንበሩን የተቆናጠጠው ቋረኛው ንጉስ ዳግማዊ እያሱ ለትምህርትና ለሳይንስ ታላቅ ቦታ ነበራቸው ይባላል፡፡ እኚህ ንጉስ በሀገሪቱ ትምህርት እንዲስፋፋና የተማረ...

ደቂቀ ዋለልኝ መኮንን በመንፈስ አባታቸው በኩል የተላለፈውን የሻዕብያ ፈጠራ ትርክት ...

ደቂቀ ዋለልኝ መኮንን በመንፈስ አባታቸው በኩል የተላለፈውን የሻዕብያ ፈጠራ የኢትዮጵያ እውነት እንደነበር አድርገው ድርሰቱ የተጻፈበትን 50ኛ ዓመት ሲያከብሩ ሲሰነብቱ ዶክተርና ፕሮፌሰር የሚባሉት ሁሉ አንዴም...

ሌላ ፈታኝ ጊዜ መጥቷል! – ጌታቸው ሽፈራው

ገና ክርክር ላይ እያሉ በርካቶች ታርደዋል። ለስልጣን ሲባል በሀሰት ተፈፀመብን ያሉ ፅንፈኞች ሌላው ላይ ጭካኔ ሲፈፅሙ፣ ከስልጣን የሸሹት ሽብር ሲያስፋፉ፣ በንፁሃን ደም ለመመለስ ሲጥሩ...

ይህቺ ባቄላ ካደረች ……..! ከታምራት ይገዙ

“ቃየንም ወንድሙን አቤልን ና ወደ ሜዳ እንሂድ አለው፡፡ በሜዳም ሳሉ ቃየን በወንድሙ በአቤል ላይ ተነሳበት ገደለውም፡፡ እግዚአብሔርም ቃየንን አለው ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም...

የህ ዋ ሓ ት መሪዎች እብደት- በትግራይ ተፎካካሪ ፓርቲዎችና ከሙሁራን ተመራማሪዎች...

የህ ዋ ሓ ት መሪዎች እብደት ፤ ክፍል 2 ፈደራል መንግስት የ20 12 ዓ ም ሀገራዊ የፓርላማ ምርጫ ሊያካይድ ካልቻለ እኛ በትግራይ ካሉት ተፎካካሪ ፓርቲዎችና...

ሰላምን ከጦርነት ፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም!! (ዶ/ር በድሉ...

‹‹እንደቀልድ፣ሳናውቀው አገራችን ወደ ፍርስራሽነት ተቀየረች›› አለ፣ አንድ ታዋቂ የየመን ጋዜጠኛ፤ በአንድ ቃለመጠይቁ ላይ፡፡ ነገሮች የረዥም፣ተከታታይ ሂደት ውጤት ወይም መጨረሻ ናቸው፤ የድንገቴ ክስተት አይደሉም፡፡ ጦርነት...

አያቶላህ ጃዋር ግራኝ መሐመድ ከወንጀሉ ለመደበቅ የሚከተላቸው ስልቶች! – አቻምየለህ ታምሩ

ጆርጅ ኦርዌል ‹‹Notes on Nationalism›› በተባለው ዝነኛ ጽሑፉ ብሔርተኛ ልሂቃን የራሳቸው ወገን የፈጸመውን ግፍ አለማውገዝ ብቻ ሳይሆን ግፉን ለመደበቅ ያላቸው ችሎታም አስገራሚ ነው ይላል።...

ከዋለልኝ እስከ ጊንጪ … እና ከዚያ ባሻገር – በያዬ አበበ

የዛሬ አራት አመት ሐሙስ ፣ ህዳር 2 2008 ዓ.ም. ጊንጪ ላይ ህዝባዊ ተቃውሞ ተለኮሰ። ለዚያ ህዝባዊ ተቃውሞ በተዘዋዋሪ ስነልቦናዊና ርዮታለማዊ መሰረት ያስቀመጠው የዋለልኝ መኮንን...

ኦሮማራ ክፍል 1፡ ከዋሽንግተን እስከ ባህር ዳር – ስዩም ተሾመ

አቶ ናሁሰናይ በላይ የተባሉ ግለሰብ፤ በህወሓት ሽንፈትና ባይተዋርነት ተቆጭተው እና በጠ/ሚ አብይ አመራር ክፉኛ ተበሳጭተው በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ያወጡትን ረጅም ፅሁፍ አነበብኩት። ፅሁፉ የጠ/ሚ አብይ አመራር...

ግልፅ ደብዳቤ ለክቡር የአለም ሰላም ሎሬት ጠቅላይ ሚ/ር አብይ አህመድ (ዶ/ር)

ከመሰረት ተስፉ በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታየ ይድረስዎ እላለሁ። በመቀጠል ይህን ግልፅ ደብዳቤ ስፅፍለዎ ምንም እንኳ እርሰዎ የኢህአዴግ ሊቀመንበርነቱንና የጠቅላይ ሚ/ርነቱን ቦታ ከያዙ ጀምሮ ከምራብውያን፣ ከአንዳንድ አረብና...

ሳይቃጠል በቅጠል – ነአምን ዘለቀ

ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፦ ታሪክ (ኮች)፣ ትርክቶች፣ የታሪክ፣ የማህበራዊ ሳይንስ፣ የተፈጥሮ ሳይንስ የእወቀት ውሱንነት። ፦ የልዩ ልዩ ትርኮቶችና ታሪኮች ለማጣጣም ፣ ታሪካችን (ታሪኮቻችህን) የእሁኑን ህይወትና የነገን ተስፋ...

ዶ/ር አቢይ ደክሞታል ትንፋሹ እየተስለመለመች ናት – አምባቸው ደጀኔ (ከወልዲያ)

ሁላችሁም ጫ በሉና አድምጡኝማ! የሀገራችን ጉዳይ እንደሰሞኑ የተንተከተከበት ወቅት ኖሮ አያውቅም፡፡ በፍጹም! ምክርን አትናቁ፡፡ ከየትም ቢመጣ ገምቢ ሃሳብንና አስተያየትን መቀበል የበሳል ሰው ምልክት ነው፡፡ ባይጠቅማችሁ አትጎዱበትም፡፡...

የ ጀሃዲስት ጃዋር ሞሃመድ እና የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሚስጥሩ ምንድን...

በሚገርም ሁኔታ ጭንቅላቴ ላይ የሚመላለስው ጥያቄ እና መልስ ያጣሁለት ጃዋር የሚባለውን ግለሰብ ጠ/ሚው እንደሚሰበር ብርጭቆ በእንክብካቤ ሊይዝ የቻለበት ምክንያት እና እስክንድር ሰላማዊ ትግል እንዳያደርግ...

ዶክተሮቹ (አረጋዊና ዐብይ) ሳይቀሩ “ባልደራስን ማጥቃት ይብቃ!” ማለት ይገባል! –...

በኢትዮጵያ ላይ ያለው የዶ/ር ዐብይ አገዛዝ ኦሮሞና ኦሮሞ ያልሆኑ ማሕበረሰቦችን የሚገዛበት አካሄድ በዘረኝነት ፍልስፍና የተቃኘ መሆኑን ለመረዳት በአሁን ሰዐት በሀገሪቱ ላይ የሚደረገውን ክንውን ማየት...

የጠቅላዩ (?) የድረሱልኝ ጩኸት (ዶ/ር መኮንን ብሩ)

ሰሞኑን ብዙዎች ስለሀገርና ሕዝባቸዉ በመጨነቅ “አሁን ማድረግ ያለብን ምንድን ነዉ?” ሲሉ ይደመጣሉ። ትክክል ይመስሉኛል ,,,,, አዎን! አሁን ምን እናድርግ?.......ጥያቄዉ ግን በዚህ መቆም የሚችል አይመስለኝም።...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይፈቱ! – ያሬድ ኃይለማርያም

መቼም ይህ ሁሉ ውርጅብኝ በአገር እና በሕዝብ ላይ እንደማያባራ ዝናብ ሲወርድ ዝም ማለትዎ አንድም አቅም ማጣት፣ አንድም በፓርቲ ሰንሰለት ተጠርንፈው፣ አንድም ከብሽቀት፣ አለያም ምን...

ግልጽ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ ከታምራት ላይኔ (የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር)

ታምራት ላይኔ (የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር) ኢትዮጵያን የመምራት ሃላፊነት እጅዎ ላይ በወደቀበት በእዚህ ታሪካዊ ወቅት አገሪቱን የህወሃት የበላይነት ከነበረበት የኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ ወደ ነጻ፣ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ...

የዶ/ር አቢይ ምርጫ – ኢትዮጵያ ወይም ሞት (ከአባዊርቱ)

ይህን ጉዳይ እንደዋዛ መመልከት ዋጋ ያስከፍላል። እስካሁን በታላቅ እምነትና ጽናት የአቢይን መደመር ፍልስፍና ከልብ በመቀበል አብረን ቆመናል። ለአገር ስንልም ነው። እኔ በተወለድኩበት ዘመን የዚህ...

የዶ/ር አብይ ምርጫው – ሃገር ወይስ ሽብርትኛው ጃዋር? “ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ”...

አሁን ያለን አማራጭ ሁለት ናቸው፤ ወደፊት መራመድ ወይም ባለንበት መርገጥ። እንደ ሀገር ለወደፊት መራመድ የሚቻለው የሀገሪቱን ሰላምና አንድነት ማስከበር እና በእኩልነት ላይ የተመሰረተ ዴሞክራሲያዊ...

ይድረስ ለአማራ አክቲቪስቶችና የሚዲያ ሰዎች! -ይነጋል በላቸው

በአጠቃላይ ኢትዮጵያ በተለይ ደግሞ የአማራው ማኅበረሰብ እጅግ አሳሳቢ ወቅት ላይ እንደሚገኙ ግልጽ ነው፡፡ በዚህን  ከፍተኛ  አደጋ እያንዣበበ ባለበት ወቅት ወዳጅን ከማብዛት ይልቅ ጠላትን ማብዛት...

ካለንበት ወዴት? – ከዳዊት ወልደ-ጊዮርጊስ

ኢትዮጵያ እንደ አገር፣ ኢትዮጵያውያን ደግሞ እንደ ህዝብ በቅርብ ጊዜ ታሪካችን አሁን ወዳ'ለንበት የበለጠ አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ ገብተን አናውቅም። የአገሪቱ ህልውና፣ የህዝባችን አንድነትና ደህንነት ታላቅ...

የሙታን ፖለቲካ ያጣመራቸው የዕልቂት መልዕክተኞች! (ስዩም ተሾመ)

እስኪ ፖለቲካው ይቆየንና ስለ እውነት እንናገር። ለአንድ አፍታ፤ ሳናዳምጥ አናውራ፣ ሳናውቅ አንቃወም፣ ሳይገባን አንደግፍ። እስኪ ለአፍታ እንኳን ከግብታዊ ስሜት እንውጣ፣ በምክንያት እናስብ። የአንድ ሃሳብ...

እረፍት የነሳኝ ጉዳይ – በአቶ ታዬ ደንደአ በኩል ይድረስ ለዖሮሞ ልጆች...

ቦሶኑን በቅፈቴ ራንዳ ጉባ ባቴ ቁፍኒሺ ባያቴቱ ቢኔንቲ ቱፋቴ "ጫማ ቃቃማና "  ጄቴ ሌንጫን ያምቴ!! ሌንጪስ ዱቢን dhiቤ ያማሺን ኮልፌቶ አታም ናቱፋናን ቡኬdhaን ላሌቶ ኢራጋሹ ዴሜ ባካሺን ጂርቱቲ ዮሚዩ ቦሶኑን ...
- Advertisement -

MOST POPULAR

HOT NEWS