አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነት እና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ...

አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነት እና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሊቀመንበር ፕ/ሮ ብርሃኑ ነጋ ጋር የተደረገ ውይይት፡፡OBN https://youtu.be/2M6RRelJSHc  

የ”ኬኛ” ፖለቲካ እንዴት ያሰልፋል?

 - ኦነግ “ፊንፊኔ የኦሮሞ አንጡራ ሃብት ናት” ይላል - አረና ገና አቋም አልያዘም፤ በቅርቡ ይይዛል - ኦዴፓ የአዲስ አበባን የኦሮሞ ባለቤትነት ለማረጋገጥ እሰራለሁ ብሏል - ኦዴፓ የሁሉም...

ለኦህዴድ (ኦዴፓ) ስትራቴጅካዊ ወዳጁ ህወሃት እንጅ ብአዴን (አዴፓ) አይደለም!!!    (ከህዝባዊ...

እንደሚታወቀው ኦዴፓ የስልጣን መንበሩን ለመቆጣጠር ባቆበቆበበት ወቅት ደጋፊ ይፈልግ ነበርና በዚህም በዚያም ብሎ የአዴፓን ድጋፍ አገኘ። ኦዴፓ ይህንን የአዴፓን ድጋፍ የፈለገው በህወሃት ሰዎች ተይዞ...

“የቲፎዞና የሹመት ፖለቲካ” ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) ፖለቲካና ሥልጣን በሀገራችን የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ናቸው፡፡ ትንሽ ሕዝብ -...

የዘመናዊ ፖለቲካችን ፍኖተ ካርታ! (ከአንዷለም አራጌ)

የኃላ ነገራችንን መተረክ ብዙም ደስታ አይሰጠኝም፡፡ ብዙዎች ብዙ ያሉበት ስለሆነ፡፡ የተለየ ምርምር ያላደረኩበትን ጉዳይ የብዙኃንን ጠቅላላ ዕውቀት መልሶ ማስተጋባት ይመስለኛል፡፡ የሚታወቀውን መድገም ደግሞ ብዙም...

የአዲሲቱ ኢትዮጵያ የሕዝባዊ፣ የብልጽግና፣ የአስተዳደር ስርዐቶች መመስረቻ አንድ ዕቅድ የፖለቲካ መደቦች...

የአዲሲቱ ኢትዮጵያ የሕዝባዊ፣ የብልጽግና፣ የአስተዳደር ስርዐቶች መመስረቻ አንድ ዕቅድ የፖለቲካ መደቦች መዋቅር በዘውገ ፋንታ -----------  

የኢትዮጵያ ወቅታዊ የሆኑ አንገብጋቢ ችግሮችና መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ ሃሳቦች

ከእውነቱ ይታያል (15.01.2019) የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገመንግስት ዋነኛ ግብ አድርጎ የያዘው ጉዳይ አንድ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ማህበረሰብ መገንባት ነው። ይህ ሊሳካ የሚችለው ደግሞ...

የህወሓት ቀረርቶ፡ አትዮጵያን ከመበታተን ትግራይን ወደ መገንጠል!

ባለፈው አመት መጨረሻ ላይ ዶ/ር ደብረፂዮን “ተከባብረን እንኖራለን ወይም ኢትዮጵያ ትበታተናለች” በማለት መናገራቸው ይታወሳል። ይህን የተናገረው “ተከባብረን መኖር ካልቻልን ትግራይ ከኢትዮጵያ ትገነጠላለች” የሚለውን ለመጠቆም...

ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ https://youtu.be/wxOGOT5xdLs  

ከዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አስገራሚ ቆይታ ሀገር ወዳድ ሊሂቃንና ታጋይ በጉጉት ሲጠበቅ...

ከዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አስገራሚ ቆይታ ሀገር ወዳድ ሊሂቃንና ታጋይ በጉጉት ሲጠበቅ - ETV https://youtu.be/YoewaI1DmrI

“ቅንጅት” ዳግም ይወለድ (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ግሩምና ድንቅ የሆነ አማራጭ የኢትዮጵያ ፓርቲ እንዲወለድ እስካሁን የሚታይ አንድ ምዕራፍ ፈቀቅ አለመባሉ ያሳዝናል።  ተስፋ በተቆረጠበት ወቅት ላይ ቆመን ሳለን፥ ዶ/ር አብይ ብቅ ብለው...

ይድረስ ፡ ለ ሰማያዊ ፓርቲ !! ትግላችሁ ለመፎካክር እንጂ ለመቃወም...

ይድረስ ፡ ለ ሰማያዊ ፓርቲ !! ትግላችሁ ለመፎካክር እንጂ ለመቃወም አይሁን !! ሰማያዊ ፓርቲ እንደሌሎቹ ፓርቲዎች ሁሉ በሀገራችን የዲሞክራሲ ለወጥ እውን እንዲሆን እያደረገ ላለው ትግል ከፍተኛ...

ጥያቄ ለግንቦት 7፣ኢሳትና ሌሎችም ዲያስፖራውያን አላማችሁ ምንድነው? (ሰርፀ ደስታ)

በመጀመሪያ ከልብ የሆነ ጥያቄዎቼን እያነሳሁ መሆኑ ይታወቅልኝ፡፡ በአገርና ሕዝብ ጉዳይ ምንም አይነት መለሳለስ አያስፈልግም፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለምንም አጋዥ በራሱ ታግሎ አሁን ላይ ነጻነቱን እየተቀዳጀ...

የዶክተር አብይ አህመድ ሲመተ ንግግርና የእውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ለውጥ ፈላጊ ኃይሎች ፍላጎት...

(ልዩ ርዕስ አንቀጽ) ዶክተር አብይ አህመድ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣን ሲቀበሉ ያደረጉትን ንግግር አርበኞች ግንቦት 7: የአንድነትና ዲሞክራሲ ንቅናቄ በአንክሮ አዳምጧል፤ አጢኗል። ከህወሓት/ኢህአዴግ ድርጅታዊ ባህል ውጭ አዲሱ...

መለስ ዜናዊን የኢትዮጵያ ህዝብ የጠላዉ ትግሬ ስለሆነ አይደለም:: የመርዝ ፖለቲካን ስለሚያራምድ...

ሸንቁጥ አየለ --------------------- ወያኔ/ኢህዴግ የድሜ ዘመኑን ለማራዘም አንዴ ከደቡብ ሾምኩ: አንዴ ከኦሮሞ ሾምኩ ስላለ ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ ሰፈነ ማለት አይደለም::ለማ : ገዱ: አቢይ : ደመቀ እንቶኔ ጠቅላይ...

የትግራይ የበላይነት በኢትዮጵያ ስለመኖሩ ማረጋገጫ (ገረሱ ቱፋ)

አራቱ የኢህአደግ ሊቃነመናብርት ከ17 ቀናት ዝግ ጉባኤ በኋላ በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የፖለትካ እስረኞችን ለመፍታት መስማማታቸዉ ይታወቃል። በዚሁ መሠረት በፌደራል መንግስት ደረጃ 643፣ከኦሮሚያ ክልል 2345...

የ ኢትዮጵያ የሽግግር ግዜ ረቂቅ ሰነድ (በሃይለኢየሱስ አዳሙ ለሕዝብ ውይይት የቀረበ...

መግቢያ ይህ የሽግግር ግዜ ሰነድ እንደመነሻ ያቀረብኩት ሲሆን የተለያዩ ድርጅቶች ለሚያዘጋጁት ሰነድ ግብአት ይሆናል የሚል እምነት አለኝ። ሊስተካከሉ ፣ሊጨመሩ እና ሊካተቱ የሚችሉ ሌሎች  ሃሳቦች ይኖራሉ።...

እስቲ አዳምጡ እና ነፍስህን አይማረው በሉት ሀገራችን የከፋፈለ

እስቲ አዳምጡ እና ነፍስህን አይማረው በሉት ሀገራችን የከፋፈለ https://youtu.be/cbQrXS1w9zc

ሰማያዊ ፓርቲ ሕዝባዊ ስብሰባ ጠራ – ነአምን አሸናፊ

ሰማያዊ ፓርቲ ‹‹የአገራችን ወቅታዊ ተጨባጭ ሁኔታና የፓርቲያችን ርዕዮተ ዓለም›› በሚል ርዕሰ ጉዳይ፣ በመጪው እሑድ ጥቅምት 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ሜክሲኮ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...

ፌደራሊዝም ክፍል አንድ አቶ ልደቱ አያሌው ምን ይላሉ

ፌደራሊዝም ክፍል አንድ አቶ ልደቱ አያሌው ምን ይላሉ

ጸረ ወያኔው ንቅናቄ አይዲዮሎጅ ይኑረው !!! (በተለይ ለ አርበኞች ግንቦት ሰባት)...

አይዲያ አይዲዮሎጅ ሆነ ማለት በመርህ ደረጃ ጽንሰ ሃሳቡ የተስተካከለ ቅርጽና ወጥነት ያለው ሆነ ማለት ሲሆን በጥቂቶች ቢጀመርም ተከታዩ ቀስ እያለና እየሰፋ በዙሪያው ሚሊዮኖችን ለማሰለፍ...

በወቅቱ የአገራችን ሁኔታ ላይ ከአርበኞች ግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ

መስከረም 6 ቀን 2010 ዓ.ም. አገራችን ኢትዮጵያ የምትገኝበት ወቅታዊ ሁኔታ እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው። ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በኢትዮጵያዊያን ላይ በተለያዩ ግንባሮች ጦርነት ከፍቷል። በሰሜን...

“የሰኔ አንድ ሰማዕታት አደራ በትግላችን እውን ይሆናል!!!” – ከአርበኞች ግንቦት 7...

ሰኔ አንድ በኢትዮጵያ የሰማዕታት ታሪክ ልዩ ስፍራ የሚሰጠው ነው። ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓም እንደ የካቲት 12 ቀን 1929 ዓ.ም ሁሉ መብታቸውን የጠየቁ፣ በባርነት፣ በጭቆና...

 ‘ የሰይጣንን አመጣጥ የማያውቅ አይመንኩስ’ – አርበኞች ግንቦት ሰባት ድጋፍ ማህበር...

ሰኔ 2009 በገዛ ሀገሩ ሶስተኛ ዜጋ አልያም ጎሳውና እሺ ባይነቱ ተሰፍሮ ሁለተኛ ዜጋ መሆን ያንገፈገፈው ሕዝባችን ዘረኛውን የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ ቡድን አቅሙ በፈቀደ...

ጊዜው ለትግራይ አስተማማኝ አይደለም ሲል ብአዴን አስታወቀ

መርጋ ደጀኔ ብአዴን ሰሞኑን በክልሉ የተደረጉ ስብሰባዎችን በማስመለክት ባወጣው የማጠቃለያ ሪፖርት ላይ የሰላም መናጋት ለገዢው ፓርቲ አመራሮች ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ህብረተሰብ የሚተርፍ ነው። በተለይ ለትግራይ...

ዬሃምሳ እግር ሎሌ! – ከሥርጉተ – ሥላሴ

ከሥርጉተ - ሥላሴ 06.02.2017 (ዙሪክ ሲዊዘርላንድ።) „ጉድጓድን ዬሚምስ ይወድቅባታል፥ ቅጥርንም ዬሚያፈርስ እባብ ትነድፈዋለች።“ (መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፲ ቁጥር ፰) ይድረስ ለወያኔ ሃርነት - ለታላቋ ትግራይ ምስረታ ተልዕኮ...

ክቡር ሚኒስትር ከአማካሪያቸው ጋር እያወሩ ነው

ምንድነው እየሰማሁት ያለው? ምን ሰሙ ክቡር ሚኒስትር? በዓለም ዙሪያ ማለቴ ነው፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ከሁለት ሳምንት በኋላ ሥልጣን ይጨብጣሉ፡፡ እሺ? ባራክ አባማ ይሸኛሉ፡፡ እሺ? ...

መካሪ ልቦናስ አለ ! ተመካሪ ሰዉ ግን ከወዴት አለ? [ሸንቁጥ...

ሸዋ ዉስጥ ደብር ዜና ማርቆስ የሚባል ገዳም አለ::በ1986 ዓም የ12ኛ ክፍል ፈተኛ ስጨርስ ወደ አንድ መለኩሴ አጎቴ ካንድ ጓደኛዬ ጋር ወደ እዚህ ገዳም ሄድን::ይሄን...

በሶስት ሞባይል ዘጠኝ ሺ ብር【የፍርሃት ፖለቲካ】- በቶማስ ሰብሰቤ

ሰማችንን ለደህንነታች   ሰንል አንናገርም። ትላንት ከጓደኛዮ ጋር ሆንን የዘወትር ውሎችንን አያሳለፍን ነበር። አዲስ አበባ ሰታዲየም ዙሪያ ካሉ ሆቴሎች አንዱ ውስጥ ቁጭ ብለን የሳምንቱ ውሎችንን...

አሳረኛው ጎንደሬ፥ ይሸነፍጣል እንደበርበሬ፥

አቶ ሰጠኝ ባያብል፥ በሰሜን ጎንደር የአርማጭሆ ተወላጅና ጀግና ገበሬ ነበር፥ ሰሞኑን በጎንደር ከተማ የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ኮሜቴን ለመያዝ የፌደራል መለዮ ለብሶ ከተሰማራ የወያኔ አፋኝ ቡድን...

የሃገራችን መድብለ ፓርቲ ሥርዓት ተግዳሮቶች  (ገለታው ዘለቀ)

በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ ውይይት ለማንሳት ስነሳ በ1994  ዓ.ም  የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በቤተ መንግስት ውስጥ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ሲወያዩ አንድ...

የዶክተር ተስፋይ ዳባሳይ አጭር የህይወት ታሪክ (በየነ ተስፉ)

ከአባቱ አቶ ዳባሳይ ካሕሳይና ከናቱ ወይዘሮ መሕረታ ዓዶዑማር በ 1933 ዓ.ም. በኢሮብ ወረዳ ዋና ከተማ በዓሊተና ተወለደ። ዕድሜው ለትምህርት እንደደረሰ እዛው ዓሊተና ከነበረው የካቶሊክ...

“ወታደሮቻችን ያሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፤ ትግላችንን ለመቀላቀል ካሁን በኋላ ለምትፈልጉ ወደ...

“የብሔር ጥያቄን የመለሰች፤ ከራሷ ጋር የታረቀች ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን እንገነባለን” – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ ባደረጉት ሕዝባዊ ስብሰባ...

አወናባጁ ተስፋዬ ገብረአብ ማነው? – (ከዳኛ ወልደሚካኤል መሸሻ)

ዜግነቱ፣ ወያኔ-ኢህአዴግ ሥልጣን ከያዘ ጀምሮ በዘር በጎሳ፣ በዘር ከፋፍሎን እያናቆረን ዓመታትን አስቆጥሮአል። ያልተጻፉ መርዘኛ መጽሐፎችን እያነባነቡና እየተረኩ ጨዋውን ሕዝብ ለበቀል ማዘጋጀቱን ቀጥሎአል። ሕዝብ እንዳይተማመን፣...

የቡዳ ፖለቲካና የአቶ ግርማ ሰይፉ እይታ – ሽመልስ ወርቅነህ

አቶ ግርማ ሰይፉ ለዶ/ር መራራ "የቡዳ ፖለቲካ እና መቀበል ያቃተው መራራ እውነት" በሚል ርዕስ  የተፃፈውን አነበብኩ፡፡ የዶ/ር መራራን "የኢትዮጲያ ታሪክ ፈተናዎችና የሚጋጩ ህልሞች" የሚለውን...

የሰላምን በር ጠርቅሞ የዘጋው ወያኔ ነው!!! – አርበኞች ግንቦት 7

የወያኔ አረመኔያዊ ያገዛዝ ስርዓት በህዝባችን ላይ የሚፈጽመው አፈና ግድያና ዝርፊያ በመጠኑም በዘግናኝነቱም ይበልጥ እያገጠጠ ስለመጣ ለወትሮው እንዳላየ አይተው የሚያልፉትን ምዕራባውያን ለጋሾቹንና ወዳጆቹን ሳይቀር በጅጉ...

የኦሮሞን ሕዝብ ከፅንፈኛ የእስልምና አቀንቃኞች እንታደግ! በኢትዮጵያዊነታቸው የፀኑ የክልሉ ተወላጅ ምሁራን...

 የኦሮሞን ብሔር ከኢትዮጵያዊነቱ የማይለያይ ከፅንፈኛ የእስልምናእንቅስቃሴ የፀዳ መሪ ያስፈልገዋል። እናትና አባቱ ጥረው ግረው አስተምረውት ደሙ በመንገድ ላይ እንደዋዛ የሚፈሰውኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ብሔር እንዴት ያሳዝናል? መብቱን በሰላማዊ...

የማለዳ ወግ …የእኔ ፣ ያንተ ፣ የእናንተ ፣ የእኛ ተጠቂዎች | *...

===================================== ትናንት ጥሩ አልተሰማኝም ነበርና ወደ ሀኪም ጎራ ብየ ምርምራ ካደረግኩ በኋላ መድሃኒት ተሰጥቶኝ ተመለስኩ ፣ ዛሬ እረፍቱንም ወሰድኩና ከትናንት ዛሬ ተሽሎኛል ።  በጭንቅ በጉዳቴ...

ኢንጂነር ይልቃል ካቢኒያቸውን መረጡ

የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት የስራ አስፈፃሚ እጩ የኮሚቴ አባላት ብቃት መርምሮ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት 10 የካቢን አባላትን ለብሔራዊ ምክር ቤት...

ሰበር ዜና – የአገር አድን ንቅናቄው ም/ሊቀመንበሩን አጣ፣ ከዚህ በኋላስ ?

(ሳተናው) አራት በትጥቅ ትግል የሚያምኑ ድርጅቶች፣ የአፋር ድርጅቶች ንቅናቄ፣ የአማራ ሕዝብ ንቅናቄ፣ የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደሚት) እና የግንቦት ሰባት አርበኞች ንቅናቄ ፣ በዚህ...

የኢትዮጵያ አገር አድን በዴሞክራሲ የጋራ ንቅናቄ ምስረታ በማስምልከት የወጣ ድርጅታዊ መግለጫ

(ማክሰኞ ጳጉሜ 3 2007 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ህዝብ የአገሩን ሉአላዊነት እና አንድነት አስከብሮ የኖረ ብቻ ሳይሆን አፍሪካዊያን ወንድሞቹና እህቶቹ ከቅኝ አገዛዝ ነፃ እንዲወጡ የራሱን አስተዋፅኦ ያደረገ...

አዲስ ዓመትና ማንነት! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አዲሱ ዓመት መጣና ፤ ጎረቤቴን የሰፈሬን ልጅ እንኳን አደረሽ! ብላት ፤ መልካም ምኞቴን ላውጅ እኛን አያገባንi ብትለኝ ፤ ለምን? ብየ ጠየኳት አታውቅም ? በእኛ ሃይማኖት ፤ ጃንዋሪ...

ይድረስ ተፈራ ዋልዋ – የጠፈር ምርምር በኢትዮጵያና የህወት ተራ ፕሮፓጋዳ የዳያስፖራ...

ከቢላል አበጋዝ ዋሽግቶን ዲ ሲ ቅዳሜ ፣ ሴፕቴምበር 5 ቀን 2015   ከዚህ በፊት ባቀረብኩት ጽሁፍ ስለተቀናበረ የህወት ስለላ ፡በ”ጽሁፍህ ወያኔ፡ ወያኔ ይሸታል። ይድረስ ለደምስ በለጠ”የሚለው መጣጥፍ ወያኔን...

“የጦስ ዶሮ!” – ከኤርሚያስ ለገሰ

ከኤርሚያስ ለገሰ በዛሬው እለት የአዲሳአባ ኢሕአዴግ ወደ 221 የሚጠጉ አመራሮችንና 4100 በላይ ሠራተኞችን ተጠያቂ ሊያደርግ እንደሆነ ተሰምቷል ። እነዚህ ሰዎች በህግ እንደሚጠየቁም ተነግሮአል። የሕውሐት ሰዎች እንደለመዱት...
- Advertisement -

MOST POPULAR

HOT NEWS