ሀሳብ ሲያልቅባቸውና በህዝብ ፊት እውነት መናገር ሲያቅታቸው በሁከትና በትርምስ አጀንዳ ዓላማቸውን...

የሱማሌ ልጅ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ለሀገሩ እድገት በጋራ የሚሰራበትን እና የማዕከላዊ መንግስት ውሳኔዎችን አብሮ የሚወስንበትን መንገድ እየጀመርን ነው፡፡ ስለ ብልጽግና ፓርቲ ያልተጻፈ እያነበቡ ውሸት ያሳራጫሉ፡፡...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለወጣቶች ከተመደበው 2 ቢሊየን ተዘዋዋሪ ፈንድ ውስጥ...

ከተሰራጨው ብድር ውስጥ 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብሩ በያዝነው አመት የመጀመሪያ ሩብ አመት የተሰጠ ሲሆን፥ እስከ ሁለተኛው ሩብ አመት መጨረሻም ቀሪ ገንዘብ ለወጣቶቹ እንደሚሰራጭ...

ዛሬ ዕለት አርብ ህዳር 26/(6/12/2019) የተከናወነው የሮማ መንፈሳዊ ሰልፍ

ሰልፋ የተጠራው በቅዱስ ሲኖዶስ ፈቃድ በአውሮፖ የሚገኙ ሀገረ ስብከቶች በአንድ ላይ በመሆን በተመሳሳይ ቀንና ሰዐት በተያዘለት ቀጠሮ መሰረት ከጥዋቱ አራት ሰዐት ነበር በሮማ ፖርላሜንቶ...

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኖርዌይ የኖቤል ሽልማታቸውን በሚቀበሉበት ወቅት ጋዜጠኞች...

"ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኖርዌይ የኖቤል ሽልማታቸውን በሚቀበሉበት ወቅት ጋዜጠኞች ጥያቄዎች በሚጠየቁበት ፕሮግራም ላይ አይገኙም፡፡ ከዚህ ቀደም የአሜሪካ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ በ2009 የኖቤል የሰላም...

በገብረ ጉራቻ በአራት ጸጥታ አስከባሪዎች ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ

በገብረ ጉራቻ ከተማ በታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ አራት የመንግሥት ጸጥታ አስከባሪ አባላት ላይ ጉዳት ደረሰ። ትናንት (ሃሙስ) ምሽት 2፡30 ገደማ በሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ገብረ...

ለቸኮለ! የዛሬ ሐሙስ ኅዳር 25/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1) የዐረብ ፓርላማ በሕዳሴ ግድብ ላይ የያዘውን የተሳሳተ አቋም እንዲያስተካክል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አሳስበዋል። አዲስ ስታንዳርድ አየሁት ባለው ደብዳቤ፣ የዐረብ ፓርላማ...

ባለፉት ሶስት ዓመታት ከ7 ሺህ የሚልቁ ዜጎች በህገወጥ መንገድ ከአገር እንዳይወጡ...

ኤጀንሲው ከሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስተር ጋር በመተባበር የዜጎችን ደህንነት ለማስጠበቅ ወደ ውጭ አገራት የስራ ስምሪት ለሚሄዱት ዜጎችን መሰረታዊ የሙያ ስልጠና እንዲያገኙ፣ እንዲሁም ዜጎች መሄድ...

የህወሓት መግለጫ ወደፊት ለሚፈፀሙ ወንጀሎች እንደ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሊወሰድ ይገባል!

መቐለ በተካሄደው ሕገ መንግስትን እና ሕብረ ብሔራዊ የፌደራሊዝም ስርዓት የማዳን ሁለተኛ አገር አቀፍ መድረክ መጠናቀቁን ተከትሎ ከተሳታፊዎች የተላለፈ የአቋም መግለጫ አገራችን ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና...

ፖፕ ፍራንሲስ በኢትዮጵያ የተካሄደውን የዘርና የሃይማኖት ጭፍጨፋ አወገዙ!!! –  ፀ/ት ፂዮን...

ለአዲስ አበባ ባለአደራ ምክር ቤት፣ ለፖፕ ፍራንሲስ ጆን ፖል ሁለተኛው ደብዳቤ ማድረስና ምስጋና ማቅረብ ይጠበቅባችኃል!!!                   ...

ትህነግ ለአማራ የመቼም ጊዜ ጠላቱ ነው – ጌታቸው ሽፈራው

አማራው የኦዴፓ መሩን "መንግስት" የማያምነው ሺህ ምክንያት ይዞ ነው። እነ ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከትህነግ ጋር ባላቸው ጊዜያዊ የስልጣን ሽኩቻ እገዛ ይፈልጋል። ጥርጥር የሌለው ትህነግ/ሕወሓት...

በቀድሞው የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በአቶ ፀጋዬ በርሄ የሚመራ የባለስልጣናት ቡድን...

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የቀድሞው የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፀጋዬ በርሄ፣ከአሁን ቀደም አካባቢውን ለረዥም ሲገዙ እንደነበሩ የተነገረላቸው አቶ ፈረደ የሽወንድምና አቶ ካልአዩ አሰፋ ዛሬ ህዳር...

ለቸኮለ! የዛሬ ረቡዕ ኅዳር 24/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1) ብልጽግና ፓርቲ የዕውቅና ምስክር ወረቀት እንዲሰጠው ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥያቄ እንዳቀረበ በኢሕአዴግ ፌስቡክ ገጽ ላይ ተገልጾ ተመልክተናል። ቦርዱ በፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ...

ህወሓት ምን እያሰበ ነው? – ሙሉአለም ገብረመድህን

በመጋቢት 2010 የኢህአዴግ አመራር ለውጥ የፌደራል መንግስት ሚናውን ተነጥቆ መቀሌ የመሸገው የህወሓት አመራር:- ☞ ምን እያሰበ ነው? ☞ ምን እያደረገ ነው? ☞ በፖለቲካ ሚናው የት ላይ ነው? ☞...

መረጃ!! የተግባር ሰዉ….. እስክንድር ነጋ ይለያል!

የአዲስ አበባ ባለአደራ ም/ቤት ሰብሳቢ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እራሱን ቄሮ በማለት የሚጠራ በጃዋር የሚመራዉ አክራሪ ቡድን በዜጎች ላይ የሚፈፅመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ...

አቶ ለማ አልተከበሩም የሚሏቸው የኦሮሞ ጥያቄዎች ምንድን ናቸው ? #ግርማካሳ

በቅርቡ አቶ ለማ መገርሳ የብልጽኛ ፓርቲን እንደማይቀበሉ የገለጽበት ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው፡፡ አቶ ለማ የተናገሩትን አቶ በቀለ ገርባ...

መምራቱ ቀርቶበት ፥ መዋሸት እንኳ ያልተካነው መንግስት! ዘሪሁን ገሰሰ

መምራቱ ቀርቶበት ፥ መዋሸት እንኳ ያልተካነው መንግስት! <<... አሳሪዎች ግን ፥ ህዝባችሁን የሚመጥን አመራር ፥ የሚመጥን የፍትህ ስርዓት ፥ የሚመጥን ዴሞክራሲ ባታረጋግጡለት እንኳ ፥ መንግስትን...

የኩርማን “ርዕዮት” አራማጆች መጨረሻ? – ጌታቸው ሽፈራው

https://youtu.be/7WViWZKL434   የዓለም ሰራተኞችን ከሀብታም ጭቆና አወጣለሁ ብሎ ሲኳትን የኖረ ካርል ማርክስ የሚባል ሰው ነበር። ይህ ሰው ሀሳቡን ይዞ ላይ ታች ሲል ለራሱና ለቤተሰቡ አልሆነም ነበር።...

የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በ2032 በሚል ርእስ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

https://www.facebook.com/fanabroadcasting/videos/599759434097397/ አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በ2032 በሚል ርእስ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ሀገር አቀፍ የውይይት መድረኩን በፎረም...

መረጃ! …..በትግራይ ክልል የስሜን ምዕራብ ዞን ሽረ ሕዝብ ተቃውሞ

በትግራይ ክልል የስሜን ምዕራብ ዞን ሽረ አካባቢ የሚገኙ 8 ወረዳዎች ሕዝብ በህወሓት አመራሮች ትዕዛዝ እንዲሰበሰብ ጥሪ ቢቀርብም ከ40 ሽማግሌ አዛውንትና እናቶች ውጭ ሌላ ሰው...

ህወሓት ከ30 በላይ ፓርቲወችን ለጉባኤ ብትጠራም የተገኙት ግን 15 የሚሆኑ ግለሰቦች ናቸው

የድሮ ፈረሶቻቸው እነ ገነት ዘውዴ እና ካሱ ኢላላ በስብሰባው ላይ ለመካፈል በእግር በፈረስ ብለው ተገኝተዋል። ከዚያ ውጭ ጫሚሶወች ናቸው የተካፈሉት (ጫሚሶወች ማለት ህወሃት በተቃዋሚ...

የጣና ገዳማት በተደጋጋሚ መዘረፋቸው ተገለፀ

የጣና ገዳማት በተደጋጋሚ ቅርሶቻቸው እንደተዘረፉባቸው የየገዳማቱ አስተዳዳሪዎች አስታወቁ፡፡ የኪዳነ ማርያም ብርጊዳ ማርያም ሀመረ ኖህ አንድነት ገዳም አስተዳሪ ቆሞስ አባ ገብረ ማርያም ኪዳነ ማርያም እንደተናገሩት፤...

በኢፌዴሪ መከላከያ ሚንስትር አቶ ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት የልዑክ በአሜሪካ...

በኢፌዴሪ መከላከያ ሚንስትር አቶ ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የመንግስት የልዑክ በአሜሪካ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛል። በመከላከያ ሚኒስትሩ የተመራው ልኡኩ በዛሬው እለት ዋሽንግተን ዲ.ሲ መግባቱንም በአሜሪካ...

ብልፅግና ፓርቲ አላማና መለያ ዕሴቶች!!

ብልፅግና ፓርቲ ሀገራችንን የሚመለከትበት የዕይታ ማዕቀፍ በጥቅሉ የነበረውን ጠንካራ መሰረት በማስጠበቅ እና ውስንነቶችን በማረም ሁለንተናዊ_የብልፅግና_ምዕራፍ መክፈት የሚል ነው። በመሆኑም በተለያዩ ቡድኖች፣ መደቦች፣ ማንነቶች ወዘተ የሚስተዋሉ...

“በብልፅግና ፓርቲ ኅብረ ብሔራዊነት አይከስምም፤ ኢትዮጵያዊነት ከላይ መሆኑ ግን መታወቅ አለበት።”...

አቶ ታየ ደንደአ - የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ የብልፅግና ፓርቲ ምሥረታ ሂደት፣ ቀጣይ የእንቅስቃሴ ጉዞዎችና ትልሞችን አስመልክተው ይናገራሉ። https://youtu.be/DtXJyIjGhZU

የአቶ ለማ ስህተቶች… | ልዩ ትንታኔ

ፖለቲካ የግል ጓደኝነነት ፣የአምቻና የጋብ ቻ ጉዳይ አይደለም፡፡ ፖለቲካ አቋምን የአመለካከትን እንደዚሁም የአስተሳሰብ ቅኝትን ይመለከታል፡፡  እነዚህ መሰረታዊ እውነታዎች የሚቃኙት ደግሞ ባለው ነበራዊ ሁኔታ እንጂ...

ቄስ ቶሎሳ ጉዲና በልጅነታቸው ሲያድጉ በዐይናቸው ያዩት የኢሬቻ አከባበር ደም ቂቤና...

ቄስ ቶሎሳ ጉዲና በልጅነታቸው ሲያድጉ በዐይናቸው ያዩት የኢሬቻ አከባበር ደም ቂቤና ቃልቻን የቀላቀለ እርኩስ መንፈስ የተጠናወተውና ፣ ለሶስት ወንድሞቻቸው ሞት ምክንያት የነበረ በቃልቻዎቸ የሚመራ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ብልፅግና ፓርቲን የተቀላቀሉ ድርጅቶች የስምምነት የፊርማ...

https://www.facebook.com/EBCzena/videos/409872983251629/ የኢሕአዴግ ውሕደት ስምምነት የፊርማ ሥነ ሥርዓት ላይ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ያቀረቡት ማብራሪያ ብልፅግና ፓርቲ በእውነትና እውቀት ላይ ተመስርቶ ኢትዮጵያን የሚያሻግር አስተማማኝ ድልዲይ ነው-ጠ/ሚ አብይ አዲስ...

ታዬ ደንደአ (ዛሬ በአፋን ኦሮሞ በFB ገፁ የለጠፈው ፅሁፍ ትክክለኛ ትርጉም)

በመደመርና በኢሕአዴግ ውሕደት ጉዳይ ተቃውሞ ነበርን? ጓድ ለማ በመደመር እሳቤንና የኢሕአዴግን ውሕደት እንደተቃወሙ እየተነገረ ነው። የተነገረው ትናንት በ VoA ነው። ይሄ ጥርጣሬን የፈጠረ ይመስላል። ግን...

እኛ ስንሰማ ተገረምን እንጅ የዶ/ር አቢይም ይሁን የዲ/ን ዳንኤል ንግግር ወደ ኋላ...

በቃለ ምልልሱ የተረዳሁት እውነትም የለማ አስተሳሰብ ከህውሃት የከፋና የጠነከረ ነው። በግል የነበረኝ መረጃ አላመንኩትም እንጅ" ለማ ከአቢይ ጋር በፍቅር የቆየው ከሁለት ወር አይበልጥም። አቢይ በህዝብ...

የኦቦ ለማ ሃሳብ ከነባራዊ እውነታ ይልቅ ለፖለቲካ_ሴራ በጣም ቅርብ ነው!!! – ስዩም ተሾመ

መገርሳ ለአሜሪካ ድምፅ የሰጡትን አስተያየት ካዳመጥኩ በኋላ የኢህአዴግን ውህደት ለመቃወም በምክንያትነት ባቀረቧቸው ነጥቦች ዙሪያ ነገ በዝርዝር እመለስበታለሁ። ለአሁኑ ግን ነገሩን ከሰማሁበት ግዜ ጀምሮ በውስጤ...

ጋዜጠኛ እና የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ሚኒሶታ ላይ ከህዝብ ጋር የሚያደርገውን ስብሰባ

ጋዜጠኛ እና የሰብዐዊ መብት ተሟጋች ሚኒሶታ ላይ ከህዝብ ጋር የሚያደርገውን ስብሰባ https://www.facebook.com/Zehabesha/videos/439559306642844/ https://www.facebook.com/Zehabesha/videos/439559306642844/

“አቶ ለማ መገርሣ መድረክ ላይ ሆነው ውህደቱ አስፈላጊ አይደለም፤ የመደመር ዕሳቤው...

አቶ ታየ ደንደአ - የብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፤ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ‘በመደመር ዕሳቤና በውህደቱ አላምንም ማለታቸውን ተከትሎ አተያያቸውን...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት አዲስ የተዘጋጀው የኢንቨሰትመንት ረቂቅ አዋጅ እንዲፀድቅ ወደ ህዝብ...

 የሚኒስትሮች ምክር ቤት አዲስ የተዘጋጀው የኢንቨሰትመንት ረቂቅ አዋጅ እንዲፀድቅ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላከ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ ነው በረቂቅ አዋጁ ላይ ተወያይቶ...

“አምባገነናዊ ሥርዓትን ለማፍረስ በተጠቀምንበት መዶሻ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓትን ልንገነባ አንችልም።” – የሺዋስ...

ቶ የሺዋስ አሰፋ - የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ - ኢዜማ ሊቀመንበር፤ ኢዜማ ከምሥረታው ወዲህ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ስላከናወናቸው ዋነኛ እንቅስቃሴዎች፣ የብልፅግና ፓርቲ መቆም...

የተፈጠረው ምንድነው? ዶ/ር አብይ ደርግ ሆነ ወይስ ኦቦ ለማ ህወሓት ሆነ?

አንድ የረጅም ግዜ ወዳጄ “የኦቦ ለማ ንግግር ሌላ መንግስቱ ኃይለማሪያም የስልጣን ማማ ላይ ካወጣን በኋላ እሱን መልሶ ለማውረድ አላስፈላጊ መስዋዕትነት ከመክፈላችን በፊት ልጓም እናብጅለት ነው” የሚል...

የጃዋር ፋይናንስ በክትትል ራዳር ውስጥ – ዳያስፖራ ደጋፊዎች ስለ ነገ አያውቁም!

ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ ዓለምአቀፉ የፖሊስ መሥሪያ ቤት (ኢንተርፖል) እንደሚለው ከሆነ አሸባሪዎችን የማድረቂያው አንዱ መንገድ የገንዘብ እንቅስቃሴያቸውን መከታተል ነው። መ/ቤቱ አሸባሪዎችን በገንዘብ የመርጃ መንገዶች ብሎ የሚከተሉትን...

ኢትዮጵያን እናድን የሚለው መፈክር እና የፍሎፒ ዲስክ ሜሞሪ ያለው ህዝብ – ስዩም ተሾመ

እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ህዝቤ ማንም ያላወቀለት በሽታ ይዞታል! ሀገር ምድሩ ሁሉ በአልዛይመር (የመርሳት) በሽታ ተጠቅቷል። ወይም ደግሞ እንደተባለው ¨short-term Memory” ነው ያለን። አዎ… “ፍሎፒ...

በምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች በአዋጁ አንቀፅ 92 መሠረት ብልጽግና ፓርቲ የተዋሃዱት ፓርቲዎች ወራሽ ይሆናል የተዋሃዱት ፓርቲዎች መብትና...

ስዩም ተሾመ አቶ ጌታቸው ረዳ ውህደቱ ስህተት መሆኑን ለማሳየት ከጠቀሳቸው ምክንያቶች ምክንያቶች አንዱ “’በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ አባላት ያቋቋሙት የሚሳሱለትን ድርጅት ዘጠኝ ሰዎች ሄደን ልናፈርስ ወስነናል’ ለማለት...

ኦቦ ለማ መገርሳ በፓርቲዎች ውህደት ላይ ተቃውሞ እንዳላቸው አስታወቁ

" መዋሀዱን አልደግፍም: ከመጀመሪያ ጀምሬ ተቃውሜያለሁ ። በስብሰባው ብገኝም ፈፅሞ አልደገፍኩም! መደመር የሚባል ፍልስፍናም አይገባኝም! " አቶ ለማ መገርሣ ለVOA ከተናገሩት የኢፌዲሪ መከላከያ ሚንስትር...

በህወሓት መሪነት ህዳር 23 እና 24 በመቀሌ ከተማ በሚካሄደው የተላላኪዎች

በህወሓት መሪነት ህዳር 23 እና 24 በመቀሌ ከተማ በሚካሄደው #የተላላኪዎች_ስብሰባ ላይ ከኦሮሚያ ብቻ 13 የፖለቲካ ቡድኖች የተጋበዙ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 8ቱ በስብሰባው ለመሳተፍ እንደሚሄዱ ተረጋግጧል። የተቀሩት...

ጀዋር ዛሬ ኦስሎ ላይ የኖቤል ሽልማቱን እንዲቃወሙ በሚስጥር ወዳጆቹን መምከሩ ተሰምቷል

ከምንጊዜውም በላይ ጀዋር ያልበሰለ ጎመን የሆነብኝ ዛሬ ነው። ቢያንስ ጎመን ፀሐይ ላይ ብትተዉት መልኩን ቀየር ለማድረግ ይሞክራል። ጀዋር መቼም አይበስልም። ዛሬ ኦስሎ ላይ ጠቅላይ...

An Ethiopian Airlines Airbus A350-900 has been damaged at Kinshasa Airport

A Turkish Cargo Airbus A330 has collided with an Ethiopian Airlines Airbus A350. The incident happened at Kinshasa-N’Djili Airport in the Democratic Republic of...

በአዲስ አበባ በትምህርት ቤት በተፈጠረ “የምግብ መመረዝ” በመቶዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ሆስፒታል...

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ በምገባ ፕሮግራም ስር ባለ በትምህርት ቤት በተፈጠረ “የምግብ መመረዝ” ጉዳት የደረሰባቸው ተማሪዎች በተለያዩ ሆስፒታሎች ዛሬ ህክምና...

ESAT Eletawi ብልፅግና/ህውሓት ፓርቲ Wed 27 Nov 2019

 ESAT Eletawi ብልፅግና/ህውሓት ፓርቲ Wed 27 Nov 2019 https://youtu.be/qVrv_JIQ9bI
- Advertisement -

MOST POPULAR

HOT NEWS