ልዩ ዘገባ

ብስለት፣ብልህነት፣እወቀት፣ድፍረት፣ የተሞላው የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር ምናሴ ሃይሌ – ዛሬ ቦታው ባዶ ነው። ማ ይሆን የ ዶ/ር ምናሴን ጫማ የሚሞላው?

https://youtu.be/YGQXp5Lnchg እንዲህ ዓይነት ብስለት፣ብልህነት፣እወቀት፣ድፍረት፣አንደበተ ርቱዕነት ወዘተ ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ነበራት ሀገርህ በቀዳማዉ ኃይለ ሥላሴ…

ዶ/ር አብይ አህመድ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የስፖርት በዓል ላይ ለመገኘት ጥያቄ ማቅረባቸውን ሰማሁ (መሳይ መኮነን

በተመሳሳይም የአውሮፓውን የኢትዮጵያውያን ፌደሬሽንንም በደብዳቤ እንደጠየቁ ይነገራል። አስገራሚ ነገር ነው። መጠየቃቸው ባልከፋ። ወገናቸውን ለማነጋጋር በዚህ…

አቶ ሐይለራያም ደሳለኝ ስልጣን ከመልቀቁ በፊት የሶስት ቀን ጸሎት እንዲደረግለት ጠይቋል! (ልዑል ዓለሤ)

  አቶሐይለራያም ደሳለኝ ወደ ሚገለገልበት የፕሮቴስታንት ሐዋሪያት ቤ/ክርስቲያን  ደዉሎ  ለፓስተሩ  ስልጣን እንለድቅ  ከባድ  ጫና ተፈጥሮብኛል በመላዉ አለም ለሚገኙ የቤ ክርስቲያን  አባላቶች በሚ ስጥር  ጸሎት  እንዲደረግልኝ  በማለት …