ሹክሹክታ – አዜብ መስፍን ከኤፈርት ለምን ተባረረች?

ሹክሹክታ - አዜብ መስፍን ከኤፈርት ለምን ተባረረች? https://youtu.be/rJil8PHda3w

አነጋጋሪው ኢንጂነር ቅጣው እጅጉ… (ጉዳያችን )

ዶክተር ኢንጂነር ቅጣው እጅጉ የካቲት 25 ቀን 1948 (እ.ኤ.አ) ከአባታቸው ከአቶ እጅጉ ሃይሌ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ አስካለ በላይነህ በከፋ ጠቅላይ ግዛት በቦንጋ ከተማ ተወለዱ። የአንደኛና...

ውይይቱ ይህ ነው…. ክቡር ሚኒስትሩ ከአማካሪያቸው ጋር ቢሯቸው እየተወያዩ ነው

እንኳን አደረስዎት ክቡር ሚኒስትር፡፡ ዛሬ ነው የምትደውለው? የበዓል ቀን ቴክስት አድርጌ ነበር፣ አልደረስዎትም እንዴ? አንተ ገንዘብ ዝም ብሎ ሲፈስልህ እየጠገብክ ነው ማለት ነው? ...

ወይም ቀድሞ መጥቶ ነዉ ወይም ጥለውት ሄደዉ ነዉ !

ማንም ሰዉ በንንግሩ አይደሰትም ሰዉ ተናግሮ እንኳን የማሳመን ብቃት የለዉም ዝም ብሎ የነገሩትን የሚያስተጋባ ፈሪና ድንጉጥ ነዉ። አንዳች ነገር ኮሽ ባለ ቁጥር አረ ምን ይሻላል!......

እስቲ አዳምጡ እና ነፍስህን አይማረው በሉት ሀገራችን የከፋፈለ

እስቲ አዳምጡ እና ነፍስህን አይማረው በሉት ሀገራችን የከፋፈለ https://youtu.be/cbQrXS1w9zc

አንጀሊና ጆሊ እና ሌሎችም (አሌክስ አብርሃም)

ከሰሞኑ አንዲት አሜሪካ የምትኖር ጠንቋይ የሴቶችን ከንፈር በማየት ብቻ ስለባለከንፈሮቹ ህይዎት ዘክዝኬ እናገራለሁ ማለቷን ተከትሎ አዳሜ እና አዳሚት ከንፈሩን አሞጥሙጦ እየጎረፈ መሆኑን ሰማን !...

ክቡር ሚኒስትሩ ለአንድ ብሎገር ጋ ደወሉ

ሄሎ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ውይ በጣም ስፈልግህ ነው የደወልክልኝ፡፡ በሰላም ነው የፈለጉኝ? ኧረ በጣም ለሰላም ነው፡፡ አይ ያው ሰላም የሚለውን ቃል ከሰማሁት ራሱ ስለቆየ...

የክቡር ሚኒስትሩ ሾፌር በጠዋት ከቤት ሊወስዳቸው መጣ

በጋዜጣዉ ሪፓርተር ደህና አደርክ? ሰላም ክቡር ሚኒስትር፡፡ ምነው ፊትህ ጠቁሯል? እንዴት አይጠቁር? ምነው ቁጣ ቁጣ አለህ? መሮኛል ክቡር ሚኒስትር፡፡ ጣፋጭ ነገር ውሰዳ፡፡ እኛማ አንድ...

አንዱአለም አራጌ አለምአቀፍ ሕግን በመጣስ በአገዛዙ መታሰሩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ

(ኢሳት ዜና–መስከረም 23/2010) የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ አመራር የነበረው አንዱአለም አራጌ በዘፈቀደ እርምጃ አለምአቀፍ ሕግን በመጣስ በአገዛዙ መታሰሩን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ። ገለልተኛ ሆኖ የተቋቋመውና አግባብ...

​“በ700 የድጋፍ ማሰባሰቢያ” በሕዝብ ላይ ወንጀል ተፈፅሟል! – ስዩም ተሾመ

በኦሮሚያና ሶማሊ ክልለ አዋሳኝ አከባቢዎች ላይ የተከሰተው ግጭት እጅግ በጣም አሳሳቢ ነው። በሰውና ንብረት ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት በፍፁም ተቀባይነት የሌለው ነገር ነው። እንደ...

እነ ኮሎኔል ደመቀ የደመቁበት የጎንደር መስቀል (ጌታቸው ሽፈራው )

ጎንደር መስቀልን ለየት ባለ መንገድ ከሚያከብሩ አካባቢዎች ቀዳሚው ነው። ከጥቂት አመታት በፊት ኢቲቪ የጎንደርን መስቀል አከባበር በልዩ ዝግጅት ያቀርብ የነበር ሲሆን በሂደት ወደ ጎን...

35 ዓመት የአገልግሎት ዘመን – የአሜሪካ ድምፅ የአማርኛ ቋንቋ ስርጭት –...

የአማረኛ ቋንቋ ሥርጭትን ከጀመሩት ጋዜጠኞች ሦስቱን ቃለ መጠይቅ አድርገንላቸዋል፡ ዋሺንግተን ዲሲ — ጥቅምት 15/1975ዓ.ም ልክ የዛሬ 35 ዓመት የመጀመሪያውን ሥርጭቱን ለዓየር ያበቃው የአሜሪካ ድምጽ የክፍሉን ኃላፊ...

አጽማቸውን የፈለሰው መላከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ድህረ አምስቱ ዘመን ተጋድሎ (ቀሲስ...

ክፍል ሁለት የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን(ዮሐ 3፡11) ጣልያን የደመሰሰውን መልሶ ለመግንባት፤ ያፈረሰውን ለመስራት፤ ያናጋውን ለመጠገንና የኦርቶዶክስን እምነት ጠልቀው ባልተረዱ ሰሞነኞች ካህናት ጭንቅላት ላይም የከተተባቸውን የተዛባ የነገረ...

ትውልድ ፈታኝ ቀውጥ !!! – ኣረጋዊ በርሄ

“በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ” እንዲሉ፣ በድረቅ የደቀቀው ህዝባችን፥ በኣሁኑ ወቅት ደግሞ በግጭቶች ሳብያ እያለቀ ነው። ሃገር ከባድ ቀውጥ ውስጥ ገብታለች። በእርስበርስ ግጭቶች ሳብያ ከድንበሩ...

የአራማጅነት ሀሁ…በፈቃዱ ዘ ሃይሉ

‘አክቲቪዝም’ በአማርኛ ቁርጥ ትርጉም አልተገኘለትም። እንዲሁ በየዐውዱ "የለውጥ አራማጅነት"፣ "የመብቶች አቀንቃኝነት"፣ ወዘተ… ነው የሚባለው። የእንግሊዝኛ ቃሉን ግርድፍ ትርጉም ከወሰድን "ንቁ ተሳታፊ" ከሚለው የሰፋ ትርጉም...

የ፪ሺህ፲ ዓመተ ምሕረት አዲስ ዘመን ቃለ ምዕዳን! (ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት...

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ ። አሜን ። በሀገራችን በኢትዮጵያና በመላው ዓለም የምትገኙ ብፁዐን ሊቃነ ጳጳሳት ፥ ማኅበረ ካህናት ፥ ምእመናንና ኢትዮጵያውያን ሁሉ !...

ክቡር ሚንስተር – አያውቁኝም ክቡር ሚኒስትር?

ሄሎ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ማን ልበል? አያውቁኝም ክቡር ሚኒስትር? በሰሞኑ የሙስና ግርግር ከአገር የወጣህ ነህ? ኧረ ከአገር ከወጣሁ ቆይቻለሁ፡፡ ማን ልበል ታዲያ? ከጣሊያን ነው...

ክቡር ሚኒስትሩ ለወዳጃቸው ባለሀብት ስልክ ይደውላሉ

ሄሎ ወዳጄ፡፡ ሄሎ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ሰሞኑን ምነው ጠፋህ? ፆም ስለነበር ነዋ፡፡ ዛሬ እኮ ስልክህን በጣም ጠብቄ ነበር፡፡ ቁርጥ እንድንቆርጥ ብለው ነው? እህሳ ወዳጄ፡፡ ...

መንግስትና ሕዝብ መጠጥ ቤት ገብተው

መንግስትና ሕዝብ መጠጥ ቤት ገብተው

ክቡር ሚኒስትሩ ከሥራ ወጥተው ቤታቸው ከሚስታቸው ጋር እያወሩ ነው

ዛሬ መቼም ያልጠበቅኩትን ነገር ነው የሰማሁት፡፡ ምንድነው ያልጠበቅሽው ነገር? አስቸኳይ በተጠራው ፓርላማ የወሰናችሁትን ነዋ? ያለመክሰስ መብት መነሳቱን ነው? በነገራችን ላይ ሰው የበርካታ ሰዎች...

ዜና ለፈገግታ….. በምዕራብ አርሲ “ያፈቀርኳት ልጅ እሺ እስክትለኝ ከዛፍ ላይ አልወርድም”...

በምዕራብ አርሲ ዞን ሻላ ወረዳ አዋረ ጋማ ቀበሌ ገበሬ ማህበር የ23 ዓመት ወጣት የሆነና የ7ኛ ክፍል ተማሪ ሮንዲ ነጌሶ በሚኖርበት ቀበሌ በአንዲት ወጣት ፍቅር...

ክቡር ሚንስተር

ሄሎ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ማን ልበል? ኧረ እኔ ነኝ ስልኬን ረሱት እንዴ? ውይ ወዳጄ አንተው ነህ እንዴ? ምን ባክህ አንድ ችግር አጋጥሞኝ ነው፡፡ ምን...

HOT NEWS

- Advertisement -

MOST POPULAR