ድንቅ ኢትዮጵያውያን – እነማንን ያስታውሱ ይሆን ? – አሰፋ ገብረማሪያም

በፎቶግራፉ መደብዘዝ ጥቂቶቹን ላውቃቸው አልቻልኩም።ያወኩዋቸው ቀጥሎ ያሉትን ነው፦ ከላይ በ1ኛው ረድፍ ከግራ ወደቀኝ፤መንግስቱ ለማ ፣መንግስቱ ወርቁ፣ አቤ ጎበኛ፣ ሀዲስ አለማየሁ በ2ኛው ረድፍ፤ በአሉ ግርማ፣ ደበበ ሰይፉ፣...

   እናት! – መልካም የእናቶች ቀን (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

ንቃት ሥልጣኔ፣ የሰው ልጅን ስለረዳ፤ ጥቂት አቅሎት ይሆናል፣ የእናትነትን ዕዳ፡፡ እሱም አልፎ አልፎ እንጅ፣ በዓለም ሲታይ ግን በጥቅሉ፤ እናት ብቻዋን ናት፣ ልጅ ለሚያስከፍለው ሁሉ፡፡ በእንስሳቱ ዓለምማ፣ አሁንም እስከ...

ክቡር ሚኒስትሩ አንድ ዘመዳቸው ቢሮአቸው ሄዶ እያነጋገሩት ነው

አንተ ከየት ተገኘህ እባክህ? አለሁ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ዛሬ ምን እግር ጣለህ? አንድ አሳሳቢ ጉዳይ አለ ክቡር ሚኒስትር፡፡ ክቡር ሚኒስትር ማለትህን ትተህ ጉዳዩን ንገረኝ፡፡ ...

ትንታ የቀጨው እጮኛ (ትንታ የቀጨው እጮኛ )

በላይነህ አባተ(abatebelai@yahoo.com) ዶክተር ገዘኻኝ አሜሪካ እሚጠይቀውን መመዘኛ አሟልቶ ሳንፍራንሲስኮ በህክምና የተሰማራ ሐኪም ነው፡፡ ዶክተር ገዘኻኝ ትምህርቱና ሙያው ቢሳካለትም ትዳር መመስረት እንደ ዶክተር መረራ የሊማሊሞን ዳገት...

ክቡር ሚኒስትሩ ቢሯቸው ውስጥ ሆነው ቴሌቪዥን እያዩ ሳሉ ጸሐፊያቸው ገባች

ለምን መጣሽ? ክቡር ሚኒስትር ሥጋት ገብቶኝ ነው፡፡ የምን ሥጋት? የሚወራውን አልሰሙም እንዴ? አንቺ ንገሪኛ፡፡ ክቡር ሚኒስትር ፓላርማ የነበረውን ውይይት ማለቴ ነው፡፡ ስለምን ጉዳይ? ...

ኢትዮጵያዊ_ነኝ! – በዕውቀቱ ስዩም

ኑሮ ቢገፋኝ የማልወድቅለት እንደ አክሱም ግንብ እንደቦሃ አለት የመከራ አለት ያልነቀነቀኝ ለሙሾ ሲያጩኝ ቅኔ የምቀኝ በግራ ሲሉኝ የምገኝ በቀኝ ኢትዮዺያዊ ነኝ . ከዋርካ ባጥር ከንቧይ ተልቄ ከፀሃይ ባንስም ከኩራዝ ልቄ ከምድረ በዳ ውሃ...

ተባረኬ አህያ * – ለምለም ፀጋው

ሥጋሽን ለምግብ ቆዳሽን ለገበያ ቢዳርጉሽም ቻይኖች እኔ ግን የማውቅሽ ባደግሁበት መንደር፤ ከመጫን በስተቀር ሳትገደይ ነበር።   --------

ክቡር ሚኒስትሩ መኝታ ቤታቸው ሆነው የቡችላ ድምፅ ይሰሙና ጥበቃቸውን አስጠሩት

ክቡር ሚኒስትሩ አንተ፡፡ አቤት ጋሼ፡፡ የምን ድምፅ ነው የምሰማው? የት ጋሼ? ግቢ ውስጥ ነዋ፡፡ እንግዲህ ወፎች ይጮሃሉ፣ የመኪና ድምፅ ይኖራል… እሱን አይደለም የምልህ፡፡ ታዲያ የምን ድምፅ ሰምተው ነው? የምን የቡችላ ድምፅ ነው የምሰማው? አልሰሙም...

የድል ፍሬ ፀሐይ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አዝርቱን ውርጭ መታው ፤ ቀረ እንደ ጫጨ! አውድማው ነጠፈ ፤ ዘር መክለፍት ተፈጨ! ሁሉም በቁር ጠፋ ፤ ውሽንፍሩ አፋጨ! ሕይዎት ያለው ፍጥረት ፤ በአጭሩ ተቀጨ! የሕይዎት ዋስትና ፤...

ዋ! አድዋ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

  ዋ! አድዋ ፤ ያ ሑዳዴ መድፍን ፈንጅን (ደማሚት) ፤ በጎራዴ ባሕር ተሻግሮ ፤ የሐበሻን ምድር ቅኝ ሊገዛ ፤ ይሄ ደፋር! አንች አድዋ ፤ የበኩር ልጅ ላንቺ ውልደት ፤ ስንቱ...

በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ባለፉት 15 አመታት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ ተገለጸ

ኢሳት (የካቲት 10 ፥ 2009) በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ቁጥር ባለፉት 15 አመታት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ሃገሪቱ ከአፍሪካ በሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጧን አንድ ተቋም በጉዳዩ ዙሪያ...

ጀግናው አትሌታችን ፈይሳ ሌሊሳ ከልጆቹና ከባለቤቱ ጋር ተገናኝቷል። እንኳን ደስ ያለህ

በሪዮ ኦሊምፒክስ ሁለት እጆቹን አጣምሮ ከግንባሩ በላይ በማሳየት በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የመብት ጥሰቶችን ለዓለም ግንዛቤ ያስጨበጠው ኢትዮጵያዊ አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ከቤተሰቦቹ ጋር ተቀላቀለ። ዋሽንግተን ዲሲ — የኦሊምፒክ...

የአቶ መለስ ዜናዊ ለአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝን አስተዋጽኦ ሲቃኝ – T&T’s discussion

የአቶ መለስ ዜናዊ ለአቶ ሀይለማርያም ደሳለኝን አስተዋጽኦ ሲቃኝ – T&T’s discussion

በአውስትራሊያ በባለቤቷ ሕይወቷ የተቀጠፈው የውባንቺ አሳዛኝ ሕይወትና እየባሰ የመጣውን የቤት ውስጥ...

ኤስቢኤስ ራድዮ አውስትራሊያ ውስጥ በመጤ ማህበረሰብ ውስጥ የቤት ውስጥ አመጽ (ዶመስቲክ ቫየለንስ) እየተባባሰ ነው ይለናል:: “በአውስትራሊያ በባለቤቷ ሕይወቷ የተቀጠፈው የውባንቺ አሳዛኝ ሕይወትና እየባሰ የመጣውን...

የክቡር ሚኒስትሩ ልጅ

ምንድነው የሚያስቅህ? በጣም ደስ የሚል ነገር ነው፡፡ እኮ ምንድነው? በጣም ተደስቻለሁ ዳዲ፡፡ ይኼ ፌስቡካችሁ ተለቀቀ እንዴ? እሱ ይኼን ያህል ያስደስታል ብለህ ታስባለህ? እና...

የሕወሓት ክቡር ሚኒስትሮች እና የገና በዓል ስጦታዎቻቸው

የማይሰርቅ ባለስልጣን የተደበቀ አጀንዳ አለው ምንድነው እየሰማሁት ያለው? ምን ሰሙ ክቡር ሚኒስትር? በዓለም ዙሪያ ማለቴ ነው፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ከሁለት ሳምንት በኋላ ሥልጣን ይጨብጣሉ፡፡ እሺ? ...

የምሥራች ነፃነት ላጣው (ሊቀ ማእመራን ቀሲስ ዶክተር አማረ ካሣዬ)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን «እስመ ናሁ እዜንወክሙ ዐቢየ ዜና ፍሥሓ…» « ትልቅ የምሥራች ዜናን እነግራችኋለሁ..»ሉቃ ፪፦፲-፲፬፤ ነገር ከሥሩ ውኃ ከጥሩ እንዲሉ የምሥራች...

ክቡር ሚኒስትር ከአማካሪያቸው ጋር እያወሩ ነው

ምንድነው እየሰማሁት ያለው? ምን ሰሙ ክቡር ሚኒስትር? በዓለም ዙሪያ ማለቴ ነው፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ከሁለት ሳምንት በኋላ ሥልጣን ይጨብጣሉ፡፡ እሺ? ባራክ አባማ ይሸኛሉ፡፡ እሺ? ...

የዛ ሰውዬ ድምጽ፣ አሁንም ይስማል …- ወለላዬ

ፊቱ አሸቦ መስሎ፣ እንደደነገጠ፣ ተጎልጉሎ ወጥቶ፣ ዓይኑ እንደፈጠጠ፣ ባንኮኒው ጋ ሄዶ፣ ቢራውን ጨበጠ። የሆነውን እንጃ! ሁኔታው ያስፈራል፣ እንባው በጉንጩ ላይ፣ አቋርጦ ይፈሳል አልቅሶ ሲበቃው፣ ውጪ እየሰለለ፤ ያየውን በውስጡ፣ እያሰላሰለ፣ ገድለው ሲጥሏቸው፣...

«ህዝቡ አዕምሮውን እየሰለቡ ሌላ ነገር እንዳያስብ የሚያደርጉት የራሱ ልጆች ናቸው» –...

አቶ ስብሃት ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ አዲስ ዘመን፡- ከኢህአዴግ ታላላቅ ሰዎች መካከል እንደ እርስዎ በብዙ ሚዲያዎች ላይ አስተያየት በመስጠትና በመጻፍ የሚታወቅ ያለ አይመስለኝም። አሁን ከዚያ እርቀዋል...

የአዲስ አበባ ትልቁ “የጉርሻ” ምግብ መሸጫ ተዘጋ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ አሮጌው ቄራ በሚባለው ጭርንቁስ ሰፈር ይገኝ የነበረው ሰፊ ገላጣ ሜዳ በተለምዶ “ጉርሻ ሜዳ” ተብሎ ይጠራል፡፡ በጉርሻ ሜዳ በስፋት እንደሚነገረው “ጉርሻ”...

​ክቡር ሚኒስትር

ሰላም ውዴ፡፡ እንዴት ዋልሽ? ታንኪው፡፡ ለምኑ? ለቲቪው፡፡ ከየት ነው የመጣው? እንደዚህ ዓይነት ጨዋታ ደስ አይለኝም፡፡ የምን ጨዋታ ነው? የፈረንጆቹ ጨዋታ ነዋ፡፡ ምንድን ነው...

HOT NEWS

- Advertisement -

MOST POPULAR