የሄዋን አመጽ (ሄኖክ የሺጥላ)

ለምን ባርያ ሆነን? ለምን ባንድ ቡድን ( ዘረኛ ቡድን ) የበላይነት ይህን ያህል ጊዜ መከራችንን አየን ፣ ለምን ለውጥ ማምጣት አቃተን የሚለውን ነገር ስብሰለሰልበት...

የጊዜ ጉዳይ ነው! ጌቶች በህዝብ ግፊት ባይወገዱ በደም ግፊት ይወገዳሉ! –...

  እንደምነሽ ሸገር እንደምነሽ ሸገር ማሽተት የተሣነው፤ የጋሽ ጣሰው ኣገር፡፡ ልክ እንደነ ፓሪስ፤ እንደሎንደን ሁላ ፏፏቴም ባይኖርሽ፤ ሽቅብ የሚፈላ ወንዝሽ ከማን ያንሳል ከፈነዳ ቱቦ፤ የወጣ ሰገራ፤ ሰንጥቆሽ ይፈስሳል ሲያቀብጠኝ ያን ሜሪላንድን የመሰለ...

የአምባገነኖች ፀሐይ ጠልቃለች! – አናኒያ ሶሪ

በእኛ በኢትዮጵያ ህዝቦች ዘንድ ለ23 ዓመታት ተመዝኖ ቀሎብናል – ይህ የጥቂት ሽፍታዎች ቡድን! የመንግስትነት ስም ሊመጥነው የማይችል የውንብድናና የማፍያ ተግባር በ’መንግስትነት’ ሽፋን ሲራመድም ቆይቷል...

ምክር እስከመቃብር (ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ)

ክፍል ሁለት (በእውቀቱ ሥዩም) እንደምነሽ ሸገር የከሰመው ወንዝሽ የከሰመው ወዝሽ የሚታየው ነጥፎ እንደምነው ጣፎ እንዴት ነው ቀበና እስቲ ድንጋይ ላጥምድ መረብ ልጣልና፡፡ በነገራችን ላይ በኣዲስ ኣበባ የሚገኙ ካፌዎችና ምግብ ቤቶች“ ኒውዮርክ”“ ዴምቨር” “ወዘተረፈ...

ሐይለ ጽዮን ገብረዮሐንስ (ጎሞራውን) እንደማስታውሰው ከስዩም ሐዲስ -በቪድዎ የተደገፈ

ሐይለ ጽዮን ገብረዮሐንስ (ጎሞራውን) እንደማስታውሰው ከስዩም ሐዲስ የአማረኛ ቋንቋ ለብዙ ሺ ዓመታት የህዝብ መግባቢያ ቋንቋ ሆኖ የቆየ ስለሆነ የአማረኛ ስነግጥም የንጉሶችን ከሀገር ወደ ሀገር መዘዋወር፣ የጀግንነታቸውን፣...

ኢትዮጵያን ያላችሁ መፃሕፍቱን አድኑ!!! ምናለ ኢትዮጵያን መጥላታችሁን በልኩ ብታደርጉልን?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዛግብት እና መፃህፍት ቤት በስሩ ለረጅም ጊዜ የነበሩትን በፈረንሳይኛ፣ስፓኒሽ፣ፖላንድ፣ጀርመንኛ ወዘተ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ የተፃፉትን መፃህፍት ሊሸጣቸው ነው ኢትዮጵያን ያላችሁ መፃሕፍቱን አድኑ!!! ምናለ...

ንሥር – ዳንዔል ክብረት

ንሥር እጅግ ግዙፍ ከሆኑ የአዕዋፍ ዝርያዎች አንዱ ነው፡፡ ክብደቱ እስከ 6.7 ኪሎ ሲደርስ ቁመቱ ደግሞ ከአንዱ ክንፉ ጫፍ እስከ ሌላው ጫፍ ድረስ 2 ሜትር...

“መሰበር” የማይቀር ነው – ጎልጉል ጋዜጣ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ “በድርብ አኻዝ አድጓል፤ እያደገም ይሄዳል፣ ይቀጥላል፣ ይመነደጋል” እየተባለ “በተዘመረበት” ዓመታት ሁሉ በአንጻሩ በገሃድ ያለውን እውነታ ቁልጭ ባለ መልኩ የሚያሳዩ ዘገባዎች ሲወጡ ቆይተዋል፤...

የማይጮዂት በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች

በአበራ ለማ ”ይህችን ውድ የሆነች ትንሽ ቁራሽ ሕይወት እንደ አብርሃም ቤት የለኝ፣ እንደ ሙሴ መቃብሬ ላይታወቅ፡፡ መኖር -  መጻፍ - ሕይወትን በተስፋ ወደፊት እየኖርኩና...

የሀያኛውን ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ፖለቲካ የቀየሩ አነስተኛ ሰነዶች- (በብዙዎች ጥያቄ የተደገመ)

(አፈንዲ ሙተቂ) --- ይህንን አነስተኛ መጣጥፍ ከዚህ በፊት (በታህሳስ ወር 2006) ለጥፌው ነበር፡፡ ነገር ግን በርካታ ወዳጆቼ ከፌስቡክ ግድግዳህ ላይ ልናገኘው አልቻልንም” ስላሉኝ እንደገና መድገሙ...
- Advertisement -

MOST POPULAR

HOT NEWS