ማኅበራዊ ህይወት

በአውሮፓ የኢትዮጵያዊያን መድረክ በወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ የሚመክር ጉባኤ

በአውሮፓ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በያሉበት በአውሮፓ የኢትዮጵያዊያን መድረክ በወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ የሚመክር ጉባኤ ያዘገጀ ስለሆነ በቤልጂግና በመላ አውሮፓ ለሚገኙኢትዮጵያዊያን በጉባኤው እንዲሳተፉ እና ጥሪያችንንም ለሌሎች ኢትዮጵያውያን እንዲያስተላልፍልን በትህትና እንጠይቃለን፥ “የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ፣ ችግሮችና ተስፋዎች” ተናጋሪዎች፤ አምባሳደርግሩም ዓባይ ፣ በቤልጅየም፣ በሉክዘምበርግ እና በአውሮፓ ህብረት ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አቶአበበ ቦጋለ፣ የአርበኖች ግንቦት ሰባት የአመራር አባል አቶገአስ አህመድ የአፋር ሰባዊ መብት ድርጅት ሊቀመንበር አቶያሬድ ኃ/ማሪያም ስብሰብ ለሰባዊ መብቶች በኢትጵያ ስራ እስኪያጅ ፓስተርጌታቸው ፈይሳ ቀን፤ 28 መጋቢት 2011 (06/04/2019)…