ምኑ ነው ስህተቴ” (ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ)

ተሳሳትሽ አትበለኝ የቱ ነው ስህተቴ፤ ጥበብ ነው ማርከሻ የብዕር ጥይቴ። አዎ መንጋማ አለ ከጥንት መሰረቱ፤ እየሱስን አስረው በርባንን ሲያስፈቱ። ዛሬም በኔ ዘመን የመንጋ ፍርድ ነው ሀገሬን የፈታት፤ አዋቂ ዝም ብሎ...

“…የሰፋ ሀገር ይዘን፣ ጠቦ መሞት ይብቃን፤…”   (ገጣሚት፥ ህሊና ደሳለኝ)

አይችለው የለ እንጂ - የልባም ትከሻ፣ ከውርደቱ ደጃፍ - ነውሩን ማምለጥ ሲሻ፣ ገርፎ ማሳመን ነው፣ የፈሪ ሰው በትር፣ የሽንታም ሰው ጋሻ። እንመን ግድ የለም… ፍትሕ አይታለምም - ሐቁን...

ፌስታልህን ስጠኝ… “/ሜሮን ጌትነት/”

ከጠቆረው ገፅህ ከቆዳህ ላይ ውይብ ከከሳው ሰውነት ከግንባርህ ሽብሽብ በፅናት ውሃልክ ይታያል ተሰምሮ ለቃል የመታመን፣ ላመኑት የመኖር የአላማ ቋጠሮ። እኔማ... ከአንተ ጨለማ ውስጥ በወሰድኩት መብራት ከአንተ ሰንሰለት ስር ካገኘሁት ፍ'ታት በአንተ አለመበገር ባገኘሁት...

እንደማመጥ (በእውቀቱ ስዩም)

እድሜየ ላቅመ ምክር ስለደረሰ ልመክር ነው፤ ስልጣንህን ተጠቅመህ የተወዳዳሪህን የመናገር ነፃነት ስታፍን ፤ራስህንና አገርህን በሁለት መንገድ ትበድላለህ፤ አንደኛ ልክህን እንዳታውቅ ትሆናለህ! ዜጎች ባስተዳደርህ ላይ የሚያቀርቡትን ቅሬታ...

 አዎን አብይ አታለለን (በፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው)

አዎን አታለለን አብይ  አህመድ በመሳጭ ንግግር ቅጥፈቱ የዘመናት ታሪካችንን በምንመኘው መልክ በኢትዮጲያዊነቱ ድርሳን መጽሃፍቱን  ከግራም ከቀኝ በመቀራረም መቃኘቱ በዘፋኝ አዝማሪዎችን በንግርት ናና አብዩ ናና  ማሰኘቱ የተጣሉ ጳጳሳት ኢማሞች ...

ደግሞ ደፈረሰ ሰልፍ ልውጣ! (ወለላዬ ከስዊድን)

በበረዶ ሰልፍ ወጥቼ፣ ጠላትን በአደባባይ አውግዤ አገር ነፃ ወጥታ፣ እኔም ነፃ ልወጣ፣ እፎይ ልል ተስፋ አርግዤ ባንዲራዋን ተጠቅልዬ፣ ከፍ አድርጌ ተሸክሜ ገጿ ባክኖ ቢርቀኝም፣ የሷን ምስል ልቤ...

የጠነጠንክ ሁን ልጅ ገላ! (በላይነህ አባተ)

ራስ በቅማል የሚያስልስ፣ ደካማ አትሁን ልፍስፍስ! መከላከያህ  ሲቀጥን፣ ቅማልም ወሮ ገላህን፣ ያሳክክሃል  በሸቀን! ቅማል ሲመጥህ ደምህን፣ ጥፍርህ ያቆስላል ቆዳህን! ጥፍርህ ቆዳህን ሲያቆስለው፣ ለጀርሞች ሰርግ ድግስ ነው! ጣትህ ቆዳህን ሲዠልጥ፣ ጀርም አካልህን ወሮ ቁጭ፡፡ ልጅ ገላ...

የዝንጀሮ ቆንጆ! (በላይነህ አባተ)

ጊዜው ተገልብጦ ታቹ ላይ ሆነና፣ መልከ-መልካም ጀግና ቆንጆ ሴት ተወና፣ ተዝንጀሮ መራጪ ሆነ ሰው ተላላ፡፡ ተመቀመጫው ላይ ጠባሳ ተሌለው፣ የዝንጀሮ ቆንጆ እንዴት ይመርጣል ሰው? የዝንጀሮ ታሪክ አመልም ተሌለው፣ እንዴት በግመር...

የኛ ዶ/ር አብይ (ከዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ሳይቸግርህ ነግሠህ በእሳት ተጥደህ ማን በደረሰልህ? ሁሉም ተጠርጣሪ ይፍረደን ፈጣሪ። አንተ ቅን፥ ሕዝብ ቅን፥ ታዲያ ምን ያደርጋል? በመካከላችሁ፥ ሴረኛው ሰልጥኗል፤ በትንሹ ምላስ፥ ሰውን እያባላ የኢትዮጵያን ነገር፥ አሳጥቶ መላ፤ ለራሱ በሚኖር፥ ባይኖረውም ገላ ሀገር ተቃጠለ፥...

በሬውን ሊያልቡት ነው! – በላይነህ አባተ

ዋሽንት እየነፉ የእስስት ገሳ ለብሰው፣ ከብት እሚጠብቁ በግ እረኛ መስለው፣ ልክ እንደ ትናንቱ እንደልማዳቸው፣ ሳርን እያሳዩ በሬውን ሊያልቡት ነው፡፡   ሰማእታት ብሎ አዳም ሲጠራቸው፣ እርኩሳን የሆኑት ተጅብ ተወዳጅተው፣ ስብከት ቀጥለዋል ዛሬም...

እምቧ በይ ላሚቱ! (በላይነህ አባተ)

ትናንትናም ዛሬም ከብቱ ባይረዳው፣ ካራ ደምን አፍሳሽ ነፍስ አጥፊ እሚሆነው፣ ተቀንድ ወይም ተእንጨት ሲገባ ብቻ ነው፡፡ ታዲያ ጊደር ላሟም ቀንዱን ዛቢያ ትተው፣ ጠላት እሚያደርጉት አራጁን ካራን ነው፣ ልክ እንደ...

ይድረስ ለዶር ህዝቀኤል ገቢሳ ኢትዮጵኛን በተመለከተ(ከአባዊርቱ)

ከትላንት በስትያ ወትሮ እንደልማዴ LTVን ስቃኝ ቤቲን በመልመዴ የህዝቀኤል ቅኝት አስታውሶኝ ቁምነገር ላነሳ ፈለኩኝ የተረሳ ነገር፤፤ እንዲህም ነገሩን የጫት አጥኚው ምሁር ለሁሉ መግባቢያ ለገሱ አንድ ምክር፤፤ አማርኛው ቀርቶ ቢሆን ኢትዮጵኛ ሁሉ...

ሱስ ጎርፍ መጣ ደሞ! (በላይነህ አባተ)

----ሱስ ጎርፍ መጣ ደሞ--- ለሁለተኛው ዙር ጥርጊያ ተዘጋጅቶ፣ ሕዝብ ሊያደነዝዝ ሱስ ጎርፍ መጣ ደሞ፡፡ በመጀመርያው ዙር ሰውን ጥንብዝ አርጎ፣ ይጦብያ ሱስ ናት ሕዝብን አስተኝቶ፣ ወንበር አግዳሚውን ወሰደ ጠራርጎ፡፡ ሱሱን ጭልጥ...

ይድረስ ለሚመለከተው ወገን በሙሉ!! (አባዊርቱ)

የኦቦ ለማን ልብ የሚነካ እየሰማሁ ነው የምፅፍላችሁ፤፤ የኢትዮጵያ አምላክ በቃችሁ ብሎ ከነዚህ ወጣት ቅን መሪዎች ጋር በጋራ ቆመን የበኩላችንን እንወጣ ዘንድ ዳግም እማፀናችሁዋለሁ፤፤ ቆፍጣናውና ዛሬም...

ጲላጦስን ልቆ ይሁዳን አስናቀ! (በላይነህ አባተ)

ካድሬው አረገና ምሁር ፕሮፌሰር፣ ንስን እንደሚሻ እንደ ቆሌ እንደ ዛር፣ ስንቱን አስደፍቆ አስደፋው ተእግሩ ሥር? ትናንት በጆሮው ዛሬ ደሞ ባፉ! ሕዝብን ይሸጠዋል ምናለበት እሱ! የይሁዳን ክህደት የምጠረጥሩ፣ የጲላጦስን ፍርድ ጭራሽ...

 “ሙያ በልብ ኑው።” በመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

ሐሰብን  ለመግለጽ ዳግመኛ ገብቼ በልሜ  ተማሪ ቤት እማር ይመስለኛል ንባብና ጽሕፈት፡፡ ድርሰት ነበርና የያዝሁት ሥራዬ የኔታ ምናልባት ያስረዱኛል ብዬ ብዬ ጠየቅኋቸው —እንዴት አድርጎ ነው ሐሳብ አስተያየት የሚገልጸው ሰው? የኔታ መለሱ —ይህ አስቸጋሪ ነው፡፡ ከመነፅር...

ያኔ ነው መተንፈስ / ግርማ ቢረጋ /

ከላይ የሰቀልከው ብታገኘው ወርዶ ጠንቀቅ በል ወገኔ አታድረገው መርዶ ። ሃያ ሰባት ዓመት ሲሸረብ የኖረ በዚህ በአጭር ግዜ ገሎ ለቀበረ ። ብቻ በል ተቀበል ሲሉህ እንዳትሰማ ቢኖር አይግረምህ አይምሮው...

መታሰቢያነቱ ለነቆርጦ ቀጥል ርእዮት “ጋዜጠኛ” (ከአባዊርቱ)

ከለታት አንድ ቀን ባዳማ ከተማ ጨፌ ተቀምጠው ክቡር አቶ ለማ ይተልሙ ጀመር ወገን እንዲስማማ፣፣ ይህን መልካም ነገር ይህን ማስማማቱ የፅልመት ውላጆች እነ የሰው ከንቱ ጠምጥመው ጠላልፈው እኛውጋ ያሉቱ በሳይበሩ ሰማይ...

ወቅታዊ ግጥም ናት ጥሩ ትምህርት ናት

ወቅታዊ ግጥም ናት ጥሩ ትምህርት ናት https://www.facebook.com/907126906053338/videos/293674174651498/

ዘንዶ (በላይነህ አባተ)

ሰይጣን ተሆኑ አይቀር እንደ አቢይ ሰባኪው፣ ስንቱን አስደፍቆ ተእግሩ ሥር ላስደፋው፡፡ ብልቷን አውጥቶ ተሚበላት አገር፣ ሱስ ያዘኝ እያለ አሞኘው ስንቱን ጅል፡፡ በዱላ ደቁኖ በመለስ ቀስሶ፣ ሊበር ይችላል ወይ እባብ...

ሚዛን የማይደፋ ትችት (ከ አባዊርቱ)

አቢይን ለመዝለፍ ትችት ነው ስትሉ ታከለን ለማጉደፍ ለማን ማጣጣሉ መስሉዋችሁ ከሆነ ወግ ያለው ነቀፋ ጭራሽ አላየሁም ሚዛን የሚደፋ፣፣ አንድ ሰው ነበረ በጣም የታፈረ በብእሩ ስለት ወያኔን ያሾረ ያ ቀን አለፈና...

ይድረስ ለደፋሩ በላይነህ አባተ (ከ አባዊርቱ – ከሱሰኞቹ መንደር)

አሁን ባንተ መንደር ተናግረህ ሞተሀል አማራ ለመምሰል በላይ ተብለሀል ለመተማመኛው "አባተም" ሸተሀል በል እንዲህ ልበልህ  ድንገት ከሰማህኝ በመዘዝከው ሰይፍ ላይ ካናቱ ላስቀምጥህ፣፣!!! አቢይና ለማን እንዲህ የኮነንከው ፅልመቶች ሳሉልህ መቀሌ ከትመው ያውም...

በል ሱስህን ጠጣ! ( በላይነህ አባተ)

የለገሰ ሎሌ ገልብጦ ባርኔጣ፣ "ኢትዮጵያ ሱስ ናት!" እያለ ሲመጣ፣ እልል ብለህ ወጣህ ሙዝ እንዳየ ጦጣ፡፡   እግዜር ለሰው ልጆች አእምሮ የሰጠው፣ ያለፈን መርምሮ እንዲተነብይ ነው፡፡   ከሃያ አመት በላይ ኢትዮጵያን ያደማው፣ በሁለት...

ዘራፍ በል አማራ! (በላይነህ አባተ)

የቱርክን የግብጥን አንገቱን የቆረጥህ፣ የጣልያን ደንደስ ሁለቴ የሰበርክ፣ እንዴት አይጡ ጃርቱ ከጓሮህ ያስወጣህ? ዘርህን ለይተው ሲሰልቡ ሲያመክኑህ፣ በቋንቋህ ለይተው ገደል ውስጥ ሲከቱህ፣ ዘርክን እያጠኑ ሲገርፉ ሲሰቅሉህ፣ ከቤጌምድር ሳይቀር ዛሬም ሲያሰድዱህ፣ ከኢዮብ...

(ለሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን  ማስታወሻ ትሁንልኝ (ዘውዳለም ታደሰ)

ከድሉ ባሻገር! «ዘውድአለም ታደሰ» (ለሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ማስታወሻ ትሁንልኝ) አላጋጩ አይኔ፥ ከታሪክ ገፅ ላይ ስላቅ እያሰሰ ፌዘኛው መዳፌ፥ ከትናንት ድርሳን ላይ አሽሙር እያፈሰ ባባቱ ሲቀልድ፥ ባያቶቹ ሲያሾፍ፥ ተጉዞ .... ተጉዞ «አድዋ» ደረሰ! አድዋ! ፊደላቱ ሁሉ ስእል...

ዳግማዊት አድዋ (መታሰቢያነቱ ወደ አድዋ ለተጉዋዘው ቡድንና ለፊትአውራሪው ከንቲባ ታከለ...

ዛሬ ብቅ አልኩና ወደ ሳይበር መንደር ባልቻን አየሁዋቸው ካድማሱ ባሻገር!! መቼስ ባልቻ ሙቷል የማን ባልቻ መጣ ብሎ ሚለኝ ማነው ወይ መከራ ጣጣ:: እንግዲህ እንዲህ ነው አድምጠኝ...

የማያልፍ መስሏቸው (ከሙሉቀን ገበየው)

ከረሙ  ገዳይ ቤት ፡ የማያልፍ መስሏቸው፣ ከዘረፈው ሃብት፡ ትንሽ ቢያሳያቸው፣ በቀመሱት ጉርሻ ፡ በበሉት እንኩቶ፣ አይናቸው ታውሮ ፡...

እሱ አይጣላህም (ግርማ ቢረጋ)

ልቀቅ አዲስ አበባን ተው ያራዳን ልጅ ልመናም አይደለም አይበጅህም እንጂ ። አራዳው ሲጫወት ካልተመቸህ ላንተ ላሽ...

ከጠሮ እንጠንቀቅ!

ምላሱን አርዝሞ አጥርን ሲታከከው፣ ሐረግ ይመስለዋል ጠሮን ላላወቀው፡፡ ለወጉ ስላሉት ሥርና ቅጠሎች፣ ከዛፍ...

ውሻው ይጮኻል ግመሉ ይሄዳል የህወሓት አወዳደቅ ከደርገ ኢሰፓ አወዳደቅ የባሰ ነው...

የጅብ ገበሬ ያህያ በሬ ጦጣ ዘር አቀባይ የንዝጀሮ ጎልጓይ ልማት እያሉ ከላዕላይ እስከ ታህታይ አንድም የሌላቸው ሁሉም እንብላ እንብላ ባይ ዘመናቸው አከተመ ዳግም ላይመለሱ ኦሮማይ ኦሮማይ!! አዎ!! ጊዜ ዳኛው ነው...

እንሰሳ መሆን አማረኝ ትላለች የት ነበርሽ ንጉሴ ልበ ብርሀን ሴት ናት!!!

እንሰሳ መሆን አማረኝ ትላለች የት ነበርሽ ንጉሴ ልበ ብርሀን ሴት ናት!!! https://youtu.be/c1E8yVKOYlw  

መቀነስ እማይችል አስመሳይ ካድሬ ነው! (በላይነህ አባተ)

አቤቱ ጌታዬ ዘንድሮስ ለጉድ ነው፣ ተደረጃ ወጥቶ ደምር ሲል ሰባኪው፣ "አሜን! አሜን!" ይላል ተታች ተሰባኪው፡፡ ለደማሪ ስብከት "አሜን! አሜን!" ያለው፣ ጨርቁን ጥሎ እስቲሄድ ጨርሶ ያበደው፣ ምስጢርና ጥቅሙን ሳያጣጥመው ነው፡፡ ምልክቱን...

የይቅርታ መድረክ (ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥ/ወ)

=== ለዕምባ-ጠብታ-ዕዳዋ፤በአንዲቷ-ይቅርታ=ለትንስዔዋ-።===          የይቅርታ ፈንጂ  ።           ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥ/ወ   የዕምባ-ባለዕዳዎች ኢትዮጵያ ትጣራለች፤ ትንሳዔ ጀምራ፤ይቅርታዬን እያለች። እምዬ ነች አትሽሿት፤ አምባገነኖች ያቆሸሿት። የእግዚአብሔር ቤት የሆነች፤ ትጣራለች-ቢያቆስሏትም...

ሴቶች ወንድ ምረጡ! (በላይነህ አባተ)

ኢትዮጵያ ባለም መናቅ የያዘችው፣ ሴቶች ወንድን መምረጥ ያቋረጡ እለት ነው፡፡ እንደተባረኩት እንደ አያቶቻችሁ፣ ወንድ መምረጥ ጀምሩ ሴቶች እባካችሁ፡፡ እንደ ሸክላ ገላ እንደ ፈረንጅ ሴት፣ ፍርክስክስ አትበሉ በጅንጀና ስብከት፡፡ የሴት ልብ...

ራስህን ውቀረው (በላይነህ አባተ)

ሰይጣን ተሆኑ አይቀር እንደ አቢይ ሰባኪው፣ ስንቱን አስደፍቆ ተእግሩ ሥር ላስደፋው፡፡ ብልቷን አውጥቶ ተሚበላት አገር፣ ሱስ ያዘኝ እያለ አሞኘው ስንቱን ጅል፡፡ በዱላ ደቁኖ በመለስ ቀስሶ፣ ሊበር ይችላል ወይ እባብ...

ኃይሌ መካሪ አጣ???… (አብይ ኢትዮጵያዊ)

ጀግናችንን ነካው፣ወፈፍ እያረገ፤ ኃይሌ መካሪ አጥቶ፣ደጋግሞ ባለገ። ስልዚህ የባሰ ጀግናው ላይ ሳይመጣ፤ መፍትሄ የሚሆን መላ ከየት ይምጣ? ኃይሌ ገ/ሥላሴ:- መጥፋት ብቻ አይደለም፤ ገና ትረገማለህ ለትውልድ ዘላለም። ሮጦ ጀግና ነበር:- ሳይገጥም ከባንዳ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብን ለሥልጣን...

ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ……..(ግርማ ቢረጋ)

እትት በረደኝ አልቻልኩም ባካችሁ፣ አንዲት ወንበር ብቻ ስጡኝ እባካችሁ። ስደቱም መረረኝ ምንም አልተገኘ ፣ ሃሳቤም ከሸፈ ህልም ሆኖ ተገኘ ። ልቻለው ትችቱን ወቀሳውን ሁላ ፣ ስትሉኝ ሰማሁኝ ይህ የሰው...

ላንቺ ነው ኢትዮጵያ

ላንቺ ነው ኢትዮጵያ ላንቺ ነው ኢትዮጵያ ላንቺ ነው .......ላንቺ ነው ላነንቺ ነው ሃገሬ ላንቺ ነው...........ላንቺ ነው ላንቺ ነው ኢትዮጵያ የተሰባሰብነው ላንቺ ነው ሃገሬ እኛ የምንሞተው፡፡ ላንቺ ነው ኢትዮጵያ ላንቺ...

ሰውነት ውሀ ነው! (በላይነህ አባተ)

ዛሬም እንደ ቀድሞው ዘልዛሌ ተንጫጫ፣ ሙሴ እያሱ ብሎ ቡፌውን አልጫ፣ መሆኑን ዘንግቶ ዕቃ መጫወቻ፣ ደብረ ሰይጣን "ሞተር" አቢይ የጪስ መውጫ፡፡ ሲክብ እንደ ደለል ሲያፈርስም እንደ ጎርፍ፣ ሰውነት ውሀ ነው...

የመወድስ ግጥም … ለዶ/ር አብይ አህመድ

የመወድስ ግጥም ... ለዶ/ር አብይ አህመድ https://youtu.be/Mb0UF2P7QVk

የኢትዮጵያ ዕለቶች ሞት እዬለቀሙ …(ሥርጉተ ሥላሴ የሳተናው አምደኛ)

ከሥርጉተ - ሥላሴ 23.03.2018 (ከጭምቷ - ሲዊዘርላንድ) „የሰዎች መፈጠር በበጎም በክፉም ነውና።“ (መጸሐፈ ሲራክ ምዕራፍ ፴፱ ቁጥር ፭) የሰዎች የኢትዮጵያ ዕለቶች ሞት እዬለቀሙ መድፍና መትረዬስ ሲሻሙ ሲቅሙ ባሩድ እና...

የበረከት መንጋ በጋንታ ተንጋጋ! (ሥርጉተ ሥላሴ – የሳተናው አምደኛ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 22.03.2018 (ከጭምቷ - ሲዊዘርላንድ።) „ምሬት ሞላብኝ በእሬትም አጠገበኝ።“ (ሰቆቃው ኤርምያስ ምዕርፍ 3 ቁጥር 15) የበርከት መንጋ ውልቅልቅ መንጋጋ በጋንታ ተንጋጋ! የበረከት ድዱ፤ በወረንጦ ድጡ የሐገር ነፃነት ይሄውና...

ምን ያደርግ ደብርዬ¡ አብራክ የብረት … (ሥርጉተ ሥላሴ የሳተናው አምደኛ)

ከሥርጉተ - ሥላሴ 22.03.2018 (ከጭምቷ - ሲዊዘርላንድ) „ኃጢያት የሚሠሩ ይሰወሩበት ዘንድ ጨለማ ወይንም የሞት ጥላ የለም።“ (መጽሐፈ እዮብ ምዕራፍ ፴፬ ቁጥር ፳፩) ምን ያደርግ ደብርዬ¡ አብራክ...

ኃራም መኖር ላይበር (ሥርጉተ ሥላሴ የሳተናው አምደኛ)

ከሥርጉተ ሥላሴ 21.03.2018 (ከጭምቷ ሲዊዘርላንድ።) „የሕልሙን ፍቺ አንዲሰጡኝ የባቢሎንን ጠቢባን ሁሉ ወደ እኔ ይገቡ ዘንድ አዘዝሁ።“ (ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፬ ከቁጥር ፮ እስከ ፯) በመሆን ውስጥ ሳይኖር በሳይኖር...
- Advertisement -

MOST POPULAR

HOT NEWS