ኮሮናና ብልጽግና ፓርቲ ምንና ምን ናቸው? – ግርማ በላይ

ብልጽግና ፓርቲን “ብልግና ፓርቲ” የሚሉ ጨዋነት የሚጎድላቸው ግልፍተኞች አሉ፡፡ እኔ ግን አንድ አካል መጠራት የሚፈልግበትን ስም - ስሙ እንደማይመጥነው ብረዳም እንኳን መጠራት ከሚፈልግበት ስም...

እኛ እና የቫይረስ ጦርነት፤ በመንግስት ሊወሰዱ የሚገባቸው አፋጣኝ እርምጃዎች – ያሬድ...

ወገኔ ሆይ ክፉ ቀን ከፊታችን ተደንቅሯል። የሰሞኑ ሁኔታ ጦርነት በጥይት ብቻ ሳይሆን በቫይረስም ሊካሄድ እንደሚችል የሚያሳይ ነው። ችግሩ ስንቶቻችን ነገሩን እንደ ጦርነት ወስደነዋል? ጥይት...

ከጣሊያን አገር ለኢትዮጵያውያን የተላከ መልዕክት

ሰላም ለሁላችሁ:- እኛ በጣሊያን አገር ሚላን ነው የምንኖረው፡፡ አሁን ላይ በሚላን ህይወት ምን እንደሚመስል ልገልጽላችሁና በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ሆኜ እናንተ እኛ ከሰራነው ስህተትና በውጤቱም...

“ሰው እየሳቀ መሞት እንደሚችል አሳያችኋለሁ ነበር ያልኳቸው” አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

በሽብርተኝነት የተፈረጀው የግንቦት ሰባት ንቅናቄ ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በልዩ ይቅርታ እንደሚፈቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ቅዳሜ እለት መግለፁን ተከትሎ ከትንናት ሰኞ ጀምሮ ቤተሰቦቻቸውና...

ለውጤታማ የፍቅር ግንኙነት 10 ወሳኝ ነጥቦች!

የታይታኒኮቹ ጃክና ሮዝ ምንም እንኳ የፍቅር ጊዜያቸው አጭር ቢሆንም እንደ ማር የጣፈጠ ነበር፡፡ ፊልሙን ስንመለከት የእነሱ ፍቅር የእኛን ልብ ጭምር ስልብ ያደርግ ነበር፡፡ ሁላችንም...

ሁል ጊዜ ለምን ድካም ይሰማናል?

“ሁል ጊዜ ለምን ድካም ይሰማኛል” ብለው ራስዎን ጠይቀው ያውቃሉ? ይህ ፅሑፍ ለእርስዎ ድካም መሰማት ምክንያት የሆኑትን አንዳንድ የተለመዱ ምክንያቶችን እና ከዚህ የድካም ስሜት ለመውጣት ምን...

የመንታ እርግዝና

አንዲት ሴት መንታ ስታረግዝ ምን ማወቅ አለባት? በእርግዝና ወቅት የሚታዩት አብዛኞቹ ለውጦች በመንታ እርግዝና ላይ ይጋነናሉ። ለምሳሌ፦ ድካም፣ የወገብ ህመም፣ የእግር ማበጥ፣ ክብደት መጨመር ወዘተ። መንታ ጽንስ...

ኪንታሮት ምንድን ነው? የኪንታሮት መነሻ ምክንያቶች

ኪንታሮት በፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች ሲያብጡ የሚፈጠር በሽታ ነው። ይህ ችግር ከፍተኛ ህመም እና ስቃይ አለው ነገር ግን የከፋ ህመም ደረጃ ላይ አያደርስም፡፡ በፊንጢጣ...

ቡና ለመጠጣት ተመራጩ ሰዓት – ዘ ቴሌግራፍ

ቡና በመጠጣት በአነቃቂው ንጥረ ነገር አማካኝነት ውሎዎን ነቃ ብለው ለማሳለፍ ከፈለጉ ተመራጩ ሰዓት ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡30 ያለው ነው ሲሉ የነርቭ ስርዓት ተመራማሪዎች የገለጹት፡፡ አንድ...

ኢትዮጵያ፡ የኤች.አይ.ቪ ኤድስ ወረርሽኝ አዲስ ስጋት ፈጥሯል – ቢቢሲ

ከአስር ዓመት በፊት የበርካታ ወጣቶችን ህይወት የቀጠፈው፣ ልጆችን ያለወላጅ የስቀረው እና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ያስከተለው ኤች.አይ.ቪ ኤድስ አሁንም አንደ ወረርሽኝ ተከስቶ ስጋትን ፍጥሯል። የፌደራል ኤች.አይ.ቪ...

የንፁህ መጠጥ ዉኃ ችግር እና ቅድመ መከላከል የጤና ፖሊሲ ደካማነት ተከትሎ...

አጣዳፊ ተቅማጥ እና ተውከት በምህፃሩ ‘አተት’ ተብሎ የሚጠራው በሽታ በፍጥነት የመሠራጨት ፀባይ ያለው እና በጊዜው አስቸኳይ ሕክምና ካላገኘ ብዙዎችን ለሞት የሚዳርግ አደገኛ የወረርሽኝ በሽታ...

የአማራን ህዝብ ሊያጠፋ የተዘጋጀው ድብቁ የኢትዮጵያ ጤና ፖሊሲ – አያሌው መንበር

የኢትዮጵያ የጤና ፖሊሲ “መከላከልን መሰረት ያደረገ” የጤና ፖሊሲ በሚል በበርካቶች ሲሞከሽ ቆይቷል።ፖሊሲው በዓላማ ደረጃ ወረቀቱ ላይ ሲታይ የሚደነቅና እንከኑ እንብዛም ነው።ወደ ትግበራውና ውስጣዊ ሴረኝነቱ...

የልብ ድካም – በዶ/ር አቤል ጆሴፍ

አንዴ አበሾች ከበዉ የአሜሪካን ኳስ (American football) ጨዋታ ሲያዩ ቆይተዉ ከተለያዩ በህዋላ አንዱ ግዋደኛቸው ከተኛበት ሞቶ ተገኘ፤ ይህም በሆነ ጊዜ ሁሉም በድንጓጤ ትላንት ከኛ...

ቴምር ለጤና ፍቱን መድሐኒት መሆኑን ስንቶች እናውቅ ይሆን ? [ነቢዩ ሲራክ...

የማለዳ ወግ ... አስገራሚና አስደናቂው የቴምር ፋይዳ ! ==================================== የጤና ነገር ሲነሳ የምግብ አጠቃቀምን መቆጣጠር ፣ ተመጣጣኝ ምግብ መመገብ አብሮ መነሳቱ ባይቀርም ... አመጋገብን በመምረጥ በአለማችን...

ከ4 ሴተኛ አዳሪዎች አንዷ ኤችአይቪ አለባት [መታሰቢያ ካሳዬ]

• በዓመት 17000 ሰዎች ይሞታሉ - በቀን ከ40 በላይ፡፡ • በዓመት ከ24ሺ በላይ ሰዎች በኤችአይቪ ይያዛሉ፡፡ • ኤችአይቪ ያለባቸው ሰዎች፣ 740,000 (አብዛኞቹ ባለትዳር ናቸው)፡፡ • የሴቶች ቁጥር፣...

የአለም ጤና ድርጅት ግርዛት ለተፈፀመባቸው በሚልዮን ለሚቆጠሩ አለም አቀፍ ሴቶችን ለመንከባከብ...

የአለም አቀፉ የጤና ድርጅት (WHO) ከ200 ሚልዮን ለሚበልጡ በህፃንነታቸው ግርዛት ለደረሰባቸው ሴቶች የአካልና የስነአዕምሮ እንክብካቤ እንዴት ሊደረግላቸው እንደሚገባ ለመጀመሪያ ጊዜ መመሪያ አወጣ። ጄኔቫ — የአለም አቀፉ...

በወሲብ ላይ ቶሎ መጨረስ ችግሩና መፍትሄው

በወሲብ ላይ ቶሎ መጨረስ ችግሩና መፍትሄው

አዲሱ ጉንፋን መሰል የኢንፍሌዌንዛ በሽታ ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል

ኤኤችዋን ኤንዋን (AHINI) የተባለው አዲሱ ጉንፋን መሰል ኢንፍሌዌንዛ በአዲስ አበባና አካባቢዋ ተቀስቅሶ በነዋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ የጤና...

አራቱ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን በጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዐቃቤ ሕግ ጋር የቃል...

- Zone9 ዐ/ሕግ በጥቅምት ወር 2008 በፌ/ከ/ፍ/ቤት የሽብር ክሳቸው ተነስቶላቸው የተሰናበቱት አምስቱ ጦማሪያን ላይ «ማስረጃችን አልተመዘነም፣ በተከሰሱበት ወንጀል ሊከላከሉ ይገባል» በማለት ለፌ/ጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ ማለቱ ይታወሳል።...

የዚካ ቫይረስ በሽታ የአለማችን አዲስ ስጋት

ሰላም ውድ የገፃችን ተከታታዮች ዛሬ የአለማችንን ትኩረት ስለሳበው አዲሱ በሽታ እናወራለን እንዲያነቡት ተጋብዘዋል፡፡ የዚካ ቫይረስ በሽታ ዚካ ቫይረስ የፍላቪቫይረስ ዝርያ ሲሆን ከደንጉ፣ ቢጫ ወባና ከምዕራብ ናይል...

በ 11 አመቷ የልጅ እናት የሆነችው ታዳጊ ህጻን አለም አቀፍ ውዝግብ...

ታዳጊዋ ህጻን ጽንሱን በጊዜ ማቋረጥ ወይስ መውለድ ነበረባት ? በማከላዊ አሜሪካ (ፓራጓይ) ውስጥ ነዋሪ የሆነችው ሰሟ ለጊዜው ያልተጠቀሰው የ 10 አመቷ ጨቅላ ባለፈው ሚያዚያ ወር...

የክረምት ዝናብ ዘግይቶ መጀመሩ አሳሳቢ ሆኗል፤ በአፋርና ኢሳ አካባቢዎች ለ5ወራት የዝናብ...

VOA በኢትዮጵያ በርካታ አካባቢዎች የዝናብ ስርጭቱ በእጅጉ ዘግይቶ በመጀመሩ፤ በከብት እርባታ የሚተዳደሩ የአፋርና ኢሳ አካባቢዎች መጎዳታቸውን የማህበረሰቦቹ ተወካዮች ገለጹ። በድርቁ የተነሳ በአንዳንድ አካባቢዎች  የሰዎች ህይወት መጥፋቱንና...

HOT NEWS

- Advertisement -

MOST POPULAR