የለውዝ 19 የጤና በረከቶች

1. በተለምዶ ከሚባለው ጋር በተዛመደ መልኩ በዕርግጥም ለውዝ ለተዋልዶ ስርዓት ጤንነት ተመራጭ ነው፡፡ በተለይም ከእርግዝና በፊትና በዕርግዝና ወቅት ለውዝ መመገብ በውስጡ የሚገኘው ፎሊክ አሲድ...

አዲሱ ጉንፋን መሰል የኢንፍሌዌንዛ በሽታ ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል

ኤኤችዋን ኤንዋን (AHINI) የተባለው አዲሱ ጉንፋን መሰል ኢንፍሌዌንዛ በአዲስ አበባና አካባቢዋ ተቀስቅሶ በነዋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ የጤና...

የነጭ ሽንኩርት 34 የጤና በረከቶች

1. የደም ቅዳ (Artery) ግድግዳዎችን በማደደርና በማጥበብ የሚታወቀውን አቲሮስክሊሮሲስ የተሰኘውን በሽታ ይዋጋል፡፡ 2.የኮልስትሮል መጠንን ይቀንሳል፡፡ 3. የደም ግፊትን ይቀንሳል፡፡ 4. ጉንፋንንና ሌሎች መሰል የላይኛው የመተንፈሻ አካላት በሽታዎችን ይከላከላል፣ ይፈውሳልም፡፡ 5.የባክቴሪያ መራባትንና መዛመትን ይከላከላል፡፡ 6. ቲቢን...

ከሰውነትዎ ውስጥ የተወሰነ ያህል ስብ እንዲቀልጥ የሚፈልጉ ከሆነ እነዚህ 10 ምግቦች...

ዶር። ሖንላት 1. አጃ፡ ጥሩ ጣዕም ያለው ከመሆኑም በተጨማሪ ከተመገቡት በኋላ የረሀብ ስሜት እንዳይሰማዎት ያደርጋል፤ በፋይበር የበለጸገ በመሆኑም የኮልስትሮል መጠንን ያስተካክላል፡፡ 2. እንቁላል፡ እንቁላል በፕሮቲን የበለጸገ...

የሞሪንጋ (Moringa) /ሽፈራው ዛፍ ምንነትና ጠቀሜታው

  የሞሪንጋ ዛፍ በኢትዮጵያ በተለምዶ ሽፈራው በሚል የሚታወቅ ሲሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ13 በላይ ዝርያዎች ያሉትና በሁለገብ ጠቀሜታቸው ከሚታወቁት ዛፎች መካከል አንዱ ነው። በአለም ላይ...

የሎሚ ጭማቂ 10 የጤና በረከቶች

1. ጸረ-ባክቴሪያ ባህሪ አለው፡፡ የሎሚ ጭማቂ በምንጠጣበት ጊዜ የሎሚ ጭማቂው ውስጥ ያለው አሲድ ሆዳችን ውስጥ ጸረ ባክቴሪያ ከባቢን ይፈጥራል፡፡ ሎሚ የምግብ ማብሰያ አካባቢዎችንና ቁሳቁሶችንም...

ቲማቲም የመመገብ 10 የጤና በረከቶች

1. ቲማቲም ለቆዳችን እጅጉን ጠቃሚ ነው፡፡ ቲማቲም ከፍተኛ መጠን ያለው ላይኮፔን አለው፤ ይህን ንጥረ ነገር ደግሞ ለፊት ጥራት ተብለው በውድ ዋጋ የሚሸጡ መዋቢያዎች ይጠቀሙበታል፡፡ ቲማቲም...

የሴት ልጅ ግርዛት ጎጂ ወይስ ጠቃሚ? – (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

አቶ ኦባማ የሥልጣኔ መሠረት መሆናችንን አያውቁም መሰል ለኬንያውያን ወገኖቻቸው፣ እዚህ ሀገራችንም ለአፍሪካ ኅብረት መሪዎች፣ ከተመለሱ በኋላም “የወጣት አፍሪካውያን መሪዎች ጅማሮ የማንዴላ ዋሽንግቶን ፌሎው ሺፕ...

አራቱ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን በጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዐቃቤ ሕግ ጋር የቃል...

- Zone9 ዐ/ሕግ በጥቅምት ወር 2008 በፌ/ከ/ፍ/ቤት የሽብር ክሳቸው ተነስቶላቸው የተሰናበቱት አምስቱ ጦማሪያን ላይ «ማስረጃችን አልተመዘነም፣ በተከሰሱበት ወንጀል ሊከላከሉ ይገባል» በማለት ለፌ/ጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ ማለቱ ይታወሳል።...

የእንቅልፍ ጥቅሞች

በቂ እንቅልፍ አግኝተው ሲነሱ የሚሰማ የመንፈስ እርጋታ እና ሰላም በሌላ በምንም ሊተካ የማይችል ነው። የሰው ልጅ በቀን ውስጥ ከ6-8 ሰአት የሚሆነውን ግዜ በእንቅልፍ ማሳለፍ...

አሥር ነጥቦች መልካም የአዕምሮ ጤና እንዲኖረን ወሳኝ ናቸው ሲል አስቀምጧቸዋል።

የአእምሮ ጤና ማጣት ማንኛውንም ሰው በማንኛውም የህይወት ጊዜ የሚያጠቃ ነው። ሰው በብዙ ምክንያት የተነሳ የአእምሮ ጤና ማጣት ሊያዳብር ይችላል። ከባድ የህይወት ገጠመኞች እንደ የቤተሰብ...

በጠዋት ውሃ መጠጣት የሚያስገኛቸው 5 በረከቶች

  1. በባዶ ሆድ ውሃ መጠጣት ትልቁ አንጀትን በማጽዳት ንጥረ ነገሮች በቀላሉ ወደ ሰውነት ውስጥ ተመጥጠው እንዲገቡ ያደርጋል፡፡ 2. አዳዲስ የደምና የጡንቻ ህዋሳት እንዲመረቱ ያደርጋል፡፡ 3. ክብደት...

የአፕል የጤና በረከቶች

15 የአፕል  የጤና በረከቶች 1. ጤናማና ነጭ ጥርስ እንዲኖሮት ያስችላል፡፡ 2. የመርሳት በሽታን በእጅጉ ይከላከላል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የአንጎል ህዋሳትን እርጅና በመዋጋት የማስታወስ ችሎታን ያነቃቃል፡፡ 3. የተለያዩ የነቀርሳ...

ኢቦላ የዘመኑ ታላቅ መቅሰፍት

ኢቦላ-ባለፉት ሰባት ወራት አራት ሺሕ ስድስት መቶ ያሕል ሰዎች ገድሏል።ከአስር ሺሕ በላይ ለክፏል።የሰወስቱን የምዕራብ አፍሪቃ ሐገራት ምጣኔ ሐብት አሽመድምዶታል።ዩናይትድ ስቴትስ እና ስፓኝም ቢያንስ አራት...

አናናስ የመመገብ 9 የጤና በረከቶች

1. በፋይበር የበለጸገ በመሆኑ ለምግብ መፈጨት ስርዓት ጤንነት ወሳኝ ነው፡፡ 2. በውስጡ የሚገኙት የካልሲየምና የማንጋኒዝ ማዕድናት ለጥርስና አጥንት ጥንካሬ ወሳኝ ናቸው፡፡ 3. በቫይታሚን ኤ እና ሲ...

የቀዝቃዛ ሻወር በረከቶች

የብዙዎቻችን አንደኛ ምርጫ ሙቅ ሻወር መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ቀዝቃዛ ሻወርን መርጠን የምንጠቀም እምብዛም ነን፡፡ ሙቅ ሻወር ከሌለ፣ አማራጭ ሲጠፋ ነው ወደ ቀዝቃዛው ሻወር የምንገባ...

ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ኤሌክትሮን “የዓለማችን ልዩ ስም” ውድድርን እየመሩ ነው

ከኦባማ ቀጥሎ በአሜሪካ ከፍተኛው ደመወዝ ተከፋይ ነበሩ ከ2ሺ በላይ የተሳኩ ቀዶ ህክምናዎችን አከናውነዋል ወንድሞቻቸው፡- ፕሮቶን፣ ኒውትሮን፣ ዲዩትሮን፣ ኤሌክትሮን እና ፖሲትሮን ይባላሉ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ዶክተር ኤሌክትሮን ክበበው፤ ለ33ኛ...

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግህ ያን ያህል አስፈላጊነው?

  “ጥሩ የአካል ብቃት እንዲኖርህ በሳምንት ሁለት ጊዜ የሰውነት እንቅስቃሴ አድርግ። በየቀኑ ለ30 ደቂቃ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አድርግ። ካንሰር እንዳይዝህ ከአልኮል ራቅ። የልብ ሕመምን ለመከላከል...

በኢቦላ ስጋት የታገቱት 21 ቀን ሊቆዩ ይችላሉ ተባለ

ነገረ ኢትዮጵያ በኢቦላ ስጋት የታገቱት 21 ቀን ሊቆዩ ይችላሉ ተባለ በኢቦላ በሽታ ስጋት ከቤታቸው እንዳይወጡና እንዳይገቡ በፖሊስ እየተጠበቁ ያሉት የፈረንሳይ ሌጋሲዮን ነዋሪዎች በሽታው እንዳለባቸውና እንደሌለባቸው እስኪታወቅ...

የፌስቡኩ ምንስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሐኖም እና የኢትዮጵያ አርቲስቶች

መንበረ ካሳየ " ከአንጋፋና ታዋቂ አርቲስቶች ጋር በሃገር ገጽታ ግንባታ በዲያስፓራ ንቅናቄና በሌሎችም ውጤታማ ውይይት አካሂደናል ። በጋራ ለመስራትም ተስማምተናል ። " ይሉናል የፌስቡኩ ምንስትር...

የማህፀን ኪራይ ክፍያ 500ሺ ብር ደርሷል

ፈላጊና ተፈላጊን የሚያገናኙ ደላሎች እስከ 60 ሺህ ብር ኮሚሽን ይከፈላቸዋል  ባሎቻቸው ሳያውቁ በውጭ አገር ማህፀን አከራይተው የተመለሱ ሴቶች አሉ  ማህፀን ማከራየትም ሆነ መደለል ህገወጥ...

የክረምት ዝናብ ዘግይቶ መጀመሩ አሳሳቢ ሆኗል፤ በአፋርና ኢሳ አካባቢዎች ለ5ወራት የዝናብ...

VOA በኢትዮጵያ በርካታ አካባቢዎች የዝናብ ስርጭቱ በእጅጉ ዘግይቶ በመጀመሩ፤ በከብት እርባታ የሚተዳደሩ የአፋርና ኢሳ አካባቢዎች መጎዳታቸውን የማህበረሰቦቹ ተወካዮች ገለጹ። በድርቁ የተነሳ በአንዳንድ አካባቢዎች  የሰዎች ህይወት መጥፋቱንና...

HOT NEWS

- Advertisement -

MOST POPULAR