አዲሱ ጉንፋን መሰል የኢንፍሌዌንዛ በሽታ ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል

ኤኤችዋን ኤንዋን (AHINI) የተባለው አዲሱ ጉንፋን መሰል ኢንፍሌዌንዛ በአዲስ አበባና አካባቢዋ ተቀስቅሶ በነዋሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ የጤና...

በወሲብ ላይ ቶሎ መጨረስ ችግሩና መፍትሄው

በወሲብ ላይ ቶሎ መጨረስ ችግሩና መፍትሄው

የማህፀን ኪራይ ክፍያ 500ሺ ብር ደርሷል

ፈላጊና ተፈላጊን የሚያገናኙ ደላሎች እስከ 60 ሺህ ብር ኮሚሽን ይከፈላቸዋል  ባሎቻቸው ሳያውቁ በውጭ አገር ማህፀን አከራይተው የተመለሱ ሴቶች አሉ  ማህፀን ማከራየትም ሆነ መደለል ህገወጥ...

ኢትዮጵያ፡ የኤች.አይ.ቪ ኤድስ ወረርሽኝ አዲስ ስጋት ፈጥሯል – ቢቢሲ

ከአስር ዓመት በፊት የበርካታ ወጣቶችን ህይወት የቀጠፈው፣ ልጆችን ያለወላጅ የስቀረው እና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ያስከተለው ኤች.አይ.ቪ ኤድስ አሁንም አንደ ወረርሽኝ ተከስቶ ስጋትን ፍጥሯል። የፌደራል ኤች.አይ.ቪ...

የሴት ልጅ ግርዛት ጎጂ ወይስ ጠቃሚ? – (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

አቶ ኦባማ የሥልጣኔ መሠረት መሆናችንን አያውቁም መሰል ለኬንያውያን ወገኖቻቸው፣ እዚህ ሀገራችንም ለአፍሪካ ኅብረት መሪዎች፣ ከተመለሱ በኋላም “የወጣት አፍሪካውያን መሪዎች ጅማሮ የማንዴላ ዋሽንግቶን ፌሎው ሺፕ...

እኛ እና የቫይረስ ጦርነት፤ በመንግስት ሊወሰዱ የሚገባቸው አፋጣኝ እርምጃዎች – ያሬድ...

ወገኔ ሆይ ክፉ ቀን ከፊታችን ተደንቅሯል። የሰሞኑ ሁኔታ ጦርነት በጥይት ብቻ ሳይሆን በቫይረስም ሊካሄድ እንደሚችል የሚያሳይ ነው። ችግሩ ስንቶቻችን ነገሩን እንደ ጦርነት ወስደነዋል? ጥይት...

ከኢቦላ ያገገሙ ታማሚዎች ደም በድብቅ እየተሸጠ ነው

የኢቦላ ቫይረስ በተስፋፋባቸው የምዕራብ አፍሪካ አገራት በበሽታው ተይዘው የነበሩና ከህመማቸው ያገገሙ ሰዎች ደም፣ ታማሚዎችን ለማከም በሚል በድብቅ እየተሸጠ መሆኑን ሲኤንኤን ከትናንት በስቲያ ዘገበ፡፡ የአለም የጤና ድርጅት...

ኪንታሮት ምንድን ነው? የኪንታሮት መነሻ ምክንያቶች

ኪንታሮት በፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙ የደም ቧንቧዎች ሲያብጡ የሚፈጠር በሽታ ነው። ይህ ችግር ከፍተኛ ህመም እና ስቃይ አለው ነገር ግን የከፋ ህመም ደረጃ ላይ አያደርስም፡፡ በፊንጢጣ...

ለውጤታማ የፍቅር ግንኙነት 10 ወሳኝ ነጥቦች!

የታይታኒኮቹ ጃክና ሮዝ ምንም እንኳ የፍቅር ጊዜያቸው አጭር ቢሆንም እንደ ማር የጣፈጠ ነበር፡፡ ፊልሙን ስንመለከት የእነሱ ፍቅር የእኛን ልብ ጭምር ስልብ ያደርግ ነበር፡፡ ሁላችንም...

የፌስቡኩ ምንስትር ዶ/ር ቴድሮስ አድሐኖም እና የኢትዮጵያ አርቲስቶች

መንበረ ካሳየ " ከአንጋፋና ታዋቂ አርቲስቶች ጋር በሃገር ገጽታ ግንባታ በዲያስፓራ ንቅናቄና በሌሎችም ውጤታማ ውይይት አካሂደናል ። በጋራ ለመስራትም ተስማምተናል ። " ይሉናል የፌስቡኩ ምንስትር...

ቴምር ለጤና ፍቱን መድሐኒት መሆኑን ስንቶች እናውቅ ይሆን ? [ነቢዩ ሲራክ...

የማለዳ ወግ ... አስገራሚና አስደናቂው የቴምር ፋይዳ ! ==================================== የጤና ነገር ሲነሳ የምግብ አጠቃቀምን መቆጣጠር ፣ ተመጣጣኝ ምግብ መመገብ አብሮ መነሳቱ ባይቀርም ... አመጋገብን በመምረጥ በአለማችን...

የአማራን ህዝብ ሊያጠፋ የተዘጋጀው ድብቁ የኢትዮጵያ ጤና ፖሊሲ – አያሌው መንበር

የኢትዮጵያ የጤና ፖሊሲ “መከላከልን መሰረት ያደረገ” የጤና ፖሊሲ በሚል በበርካቶች ሲሞከሽ ቆይቷል።ፖሊሲው በዓላማ ደረጃ ወረቀቱ ላይ ሲታይ የሚደነቅና እንከኑ እንብዛም ነው።ወደ ትግበራውና ውስጣዊ ሴረኝነቱ...

አናናስ የመመገብ 9 የጤና በረከቶች

1. በፋይበር የበለጸገ በመሆኑ ለምግብ መፈጨት ስርዓት ጤንነት ወሳኝ ነው፡፡ 2. በውስጡ የሚገኙት የካልሲየምና የማንጋኒዝ ማዕድናት ለጥርስና አጥንት ጥንካሬ ወሳኝ ናቸው፡፡ 3. በቫይታሚን ኤ እና ሲ...

የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና የስራ እድል ፈጠራ መስክ ላይ የሚያደርሰው...

ከኮሚሽኑ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ቫይረሱ በስራ መስክ ላይ የጋረጠው ችግር ለስድስት ወራት ቢቀጥል ደግሞ 2.1 ሚልዮን ስራዎች ስጋት ውስጥ ይገባሉ። "ከዚህ በተጨማሪ በውሎ ገብ ስራ...

ከሰውነትዎ ውስጥ የተወሰነ ያህል ስብ እንዲቀልጥ የሚፈልጉ ከሆነ እነዚህ 10 ምግቦች...

ዶር። ሖንላት 1. አጃ፡ ጥሩ ጣዕም ያለው ከመሆኑም በተጨማሪ ከተመገቡት በኋላ የረሀብ ስሜት እንዳይሰማዎት ያደርጋል፤ በፋይበር የበለጸገ በመሆኑም የኮልስትሮል መጠንን ያስተካክላል፡፡ 2. እንቁላል፡ እንቁላል በፕሮቲን የበለጸገ...

የአለም ጤና ድርጅት ግርዛት ለተፈፀመባቸው በሚልዮን ለሚቆጠሩ አለም አቀፍ ሴቶችን ለመንከባከብ...

የአለም አቀፉ የጤና ድርጅት (WHO) ከ200 ሚልዮን ለሚበልጡ በህፃንነታቸው ግርዛት ለደረሰባቸው ሴቶች የአካልና የስነአዕምሮ እንክብካቤ እንዴት ሊደረግላቸው እንደሚገባ ለመጀመሪያ ጊዜ መመሪያ አወጣ። ጄኔቫ — የአለም አቀፉ...

በ 11 አመቷ የልጅ እናት የሆነችው ታዳጊ ህጻን አለም አቀፍ ውዝግብ...

ታዳጊዋ ህጻን ጽንሱን በጊዜ ማቋረጥ ወይስ መውለድ ነበረባት ? በማከላዊ አሜሪካ (ፓራጓይ) ውስጥ ነዋሪ የሆነችው ሰሟ ለጊዜው ያልተጠቀሰው የ 10 አመቷ ጨቅላ ባለፈው ሚያዚያ ወር...

ከጣሊያን አገር ለኢትዮጵያውያን የተላከ መልዕክት

ሰላም ለሁላችሁ:- እኛ በጣሊያን አገር ሚላን ነው የምንኖረው፡፡ አሁን ላይ በሚላን ህይወት ምን እንደሚመስል ልገልጽላችሁና በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ሆኜ እናንተ እኛ ከሰራነው ስህተትና በውጤቱም...

የኮረና ቅስፈትና ተዛማጅ ጉዳዮችን በተመለከተ – ይድረስ ለ ዶር አቢይ (ከአባዊርቱ)

ይድረስ ለአቢቹ ለየት ላልከው መሪ ወገን ያልተረዳህ ምስራች አብሳሪ አንዳንድ ያልተረዱህ ይሉሃል መሰሪ። እስቲ የትዝብቴን በግጥም ልግለጸው መቼስ የስድ-ስዱን አላውቅም እንደሰው በጭራሽ ይቅርብኝ ወገን አይጭነቀው። ሀ ብዬ ስጀምር "አንተን" በማለቴ አንቱታው...

አሥር ነጥቦች መልካም የአዕምሮ ጤና እንዲኖረን ወሳኝ ናቸው ሲል አስቀምጧቸዋል።

የአእምሮ ጤና ማጣት ማንኛውንም ሰው በማንኛውም የህይወት ጊዜ የሚያጠቃ ነው። ሰው በብዙ ምክንያት የተነሳ የአእምሮ ጤና ማጣት ሊያዳብር ይችላል። ከባድ የህይወት ገጠመኞች እንደ የቤተሰብ...

የንፁህ መጠጥ ዉኃ ችግር እና ቅድመ መከላከል የጤና ፖሊሲ ደካማነት ተከትሎ...

አጣዳፊ ተቅማጥ እና ተውከት በምህፃሩ ‘አተት’ ተብሎ የሚጠራው በሽታ በፍጥነት የመሠራጨት ፀባይ ያለው እና በጊዜው አስቸኳይ ሕክምና ካላገኘ ብዙዎችን ለሞት የሚዳርግ አደገኛ የወረርሽኝ በሽታ...

የቀዝቃዛ ሻወር በረከቶች

የብዙዎቻችን አንደኛ ምርጫ ሙቅ ሻወር መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ቀዝቃዛ ሻወርን መርጠን የምንጠቀም እምብዛም ነን፡፡ ሙቅ ሻወር ከሌለ፣ አማራጭ ሲጠፋ ነው ወደ ቀዝቃዛው ሻወር የምንገባ...

HOT NEWS

- Advertisement -

MOST POPULAR