Girma Kassa

315 POSTS 0 COMMENTS
ሬጅስትራር

የዶክተር አብይ INSA … ሰብዓዊ መብት ጥሰት – ሳሙኤል ሃ

የዶክተር አብይ INSA … ሰብዓዊ መብት ጥሰት Samuel Ha ከሰሞኑ "አፈትልኮ ወጣ" በሚል የተሰራጨው አንድ የINSA የቀድሞ ባለሙያ የነበረ ግለሰብ ከኢሳት ጋዜጠኛ ከነበረው አበበ ገላው ጋር...

አቃቢ ሕግ የፍትህ ተቋም ወይስ የበቀል ? (የነ እስክንድር ክስን በተመለክተ)...

በነ እስክንድር ነጋ መዝገብ ሰባት ተከሳሾች ክስ ተመስርቶባቸዋል። የክሱ ሰነድ 13 ገጽ ሲሆን ሁለት ክሶችን ያካተተ ነው። በአንደኛው ክስ እስክንድር ነጋ፣ ስንታየሁ ቸኮል፣ አስቴር...

በባልደራሶች ላይ ስለቀረበው የዉሸት የመጋረጃ ጀርባ ምስክርነት 

የመጋረጃ የዉሸት ምስክርነት በባልደራሶች ላይ ተሰማ በገለታው ዘለቀ የባልደራስ የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ሃላፊ በእስክንድርና በስንታየሁ ላይ የቀረቡት ምስክሮች ለመሆኑ ምን ብለው መሰከሩ? __________________________________ በዛሬው እለት ሰምንት ሰአት አካባቢ...

ለነሻሸመኔና ተጎጂዎች ‘ማርሻል ፕላን” ያስፈልጋል #ግርማካሳ

ዶር አብይ አህመድ አገራችንን ለማስተዋወቅ፣ የተለያዩ የቱሪዝም ቦታዎችን ለማስፋፋት፣ ሸገርን ከተማችንን ለማስዋብ፣ አገራችን ያለው deforestation ለመቀነስ ችግኞች እንዲተክሉ ለማድረግ የሚያደረጉት እንቅስቃሴዎች የሚመሰገኑ ናቸው፡፡ መልካም...

ጠ/ሚ ዐቢይ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር በስልክ ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ትናንት አርብ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በታላቁ የህዳሴ ግድብ የውሃ...

ዶ/ር አራርሳ /አቡነ ኤዎስጣቴዎስ/ እና ሕገ ወጡ ቡድን የሚሠሩት ድራማ –...

አቡኑ ምን እያሉን ነው? ለነገሩ የእርሳቸው ነገር ቁልቁል መውረድ ከጀመረ ሰነባብቷል። በቅርቡ እንኳ ብዙ እብደቶች በሚተላለፉበት ኦ ኤም ኤን ጣቢያ ቀርበው ስማቸውን ዶ/ር አራርሳ ብለው...

ጥር 24 – በጎንደርና በርካታ ከተሞች የሚደረጉ ሰልፎች ዘገባ- LIVE

በታጣቂዎች በቀሌም ወለጋ የታገሩ ተማሪዎችን በተመለከተ ኢትዮጵያዉያን ከተለያዩ ማ እዘናት የተለያዩ ተቃዉሞዎችን እያሰሙ ነው። ጥር 19 ቀን በአማራ ክልል ከሰላሳ ከተሞች በላይ እጅግ በጣም...

የምርጫዉን ውዝግብ በተመለከተ የመፍትሄ ሐሳብ #ግርማካሳ

በአገራችን ፖለቲካ አንዱ ትልቁ ውዝግብ መጪውን ምርጫ በተመለከተ ነው፡፡ "ምርጫ መካሄድ አለበት፣ መካሄድ የለበትም" በሚሉት ዙሪያ ብዙ መቋጫ ያልተገኘላቸው የተወሳሰቡ ችግሮች አሉ፡፡ ቀላል የማይባሉ ድርጅቶች...

ቀላል መስዋትነትም ሆነ ጦርነት የለም – አቶ አሰማኸኝ ለጀ/ል ተክለብርሃኑ የመለሱት

"በአነስተኛ መስዋእትነትም ቢሆን ኃይል ተጠቅሞ ትግራይን ሉአላዊ አገር ማድረግ የግድ ነው" ጄ/ል ተክለብርሃን ወ/ኣረጋይ በአሰማኸኝ አስረስ የተፃፈ ብርጋዴር ጀነራል ተክለብርሃን ወ/ኣረጋይ የኢንሳ ዋና ዳይሬክተር በነበሩበት ዘመን በሰፊዋ...

የትህነግ(ሕወሃት) አዙሪት፣ ከተገንጣይነት ወደ ተገንጣይነት : ጌታቸው ሽፈራው

የትህነግ አዙሪት፣ ከተገንጣይነት ወደ ተገንጣይነት ደቡብ አሜሪካ፣ አፍሪካ፣ ኤሲያ በተለያዩ ጊዜያት በርካታ ታጣቂ ቡድኖች የተፈለፈሉባቸው አህጉራት ናቸው፡፡ አብዛኛዎቹ ታጣቂ ቡድኖች ደግሞ አንድም ከጨቋኝ የአገራቸው መንግስት...

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ለፍሬወይኒ መብራህቱ “የእንኳን ደስ አለሽ” መልዕክት...

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ለፍሬወይኒ መብራህቱ “የእንኳን ደስ አለሽ” መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና...

” የብሄር ብሄረሰብ ምሽግ ፈርሶ፣ ግልጽ አደባባይ ይገንባ !! “-ዶ/ር በድሉ...

" ቄሮ – ፋኖ – ዘርማ – እንዴት በእድሜያችን ያላየነውን ጭካኔ ይፈጽማል!?..." " የብሄር ብሄረሰብ ምሽግ ፈርሶ፣ ግልጽ አደባባይ ይገንባ !! " ሀገራዊ የስነምግባር ዝቅጠት፣ ሥርዓተ...

የባልደራሱ ምክር ቤት የዋሺንግተኑ ሀገርን የመታደግ Resolution እና በተመ ድ/UN የቀረበ...

የባልደራሱ ምክር ቤት የዋሺንግተኑ ሀገርን የመታደግ Resolution እና በተመ ድ/UN የቀረበ የጄኖሳይድ አደጋን የማስቀረት ጥሪ **ወንድወሰን ተክሉ** **የባልደራሱ የዋሺንግተን Resolution የዛሬይቱ ኢትዮጵያ በመጪው ግንቦት ወር ውስጥ የሚካሄደው...

አቶ ለማ አልተከበሩም የሚሏቸው የኦሮሞ ጥያቄዎች ምንድን ናቸው ? #ግርማካሳ

በቅርቡ አቶ ለማ መገርሳ የብልጽኛ ፓርቲን እንደማይቀበሉ የገለጽበት ከአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ብዙዎችን እያነጋገረ ነው፡፡ አቶ ለማ የተናገሩትን አቶ በቀለ ገርባ...

መምራቱ ቀርቶበት ፥ መዋሸት እንኳ ያልተካነው መንግስት! ዘሪሁን ገሰሰ

መምራቱ ቀርቶበት ፥ መዋሸት እንኳ ያልተካነው መንግስት! <<... አሳሪዎች ግን ፥ ህዝባችሁን የሚመጥን አመራር ፥ የሚመጥን የፍትህ ስርዓት ፥ የሚመጥን ዴሞክራሲ ባታረጋግጡለት እንኳ ፥ መንግስትን...

የኩርማን “ርዕዮት” አራማጆች መጨረሻ? – ጌታቸው ሽፈራው

https://youtu.be/7WViWZKL434   የዓለም ሰራተኞችን ከሀብታም ጭቆና አወጣለሁ ብሎ ሲኳትን የኖረ ካርል ማርክስ የሚባል ሰው ነበር። ይህ ሰው ሀሳቡን ይዞ ላይ ታች ሲል ለራሱና ለቤተሰቡ አልሆነም ነበር።...

ለኦቦ ለማ መገርሳ የ ኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር ግልፅ ደብዳቤ

ለኦቦ ለማ መገርሳ የ ኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስቴር ግልፅ ደብዳቤ ከ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ የተወደዱት እና የተከበሩት ኦቦ ለማ መገርሳ፣ ከ ሁሉ አስቀድሜ የሞቀ ሰላምታዬን አቀርብሎታለሁ። ይህን...

የኦሮሞ ብሄረተኞች ጥያቄ የእኩልነት ሳይሆን የበላይነት ነው (ግርማ ካሳ)

(በጦርነት ምክን ያት በወለጋ የተፈናቀሉ) የኦሮሞነት ፖለቲካን ተቃውመን ስለኦሮሞ ማህበረሰብ ስንጽፍ ነፍጠኛ  ጸረ_ኦሮሞ ይሉናል፡፡ ኦሮሞነትን እነርሱ ጋር ብቻ እንዳለ በማሰብ እነርሱ የኦሮሞ ተሟጋች ሌላው የኦሮሞ...

ጽንፈኞችን ለሕግ ማስገዛት ካልቻሉ ዶ/ር አብይ ቢለቁ ይሻላል #ግርማካሳ

ሰሞኑን በአገራችን የመጀመሪያው ያልሆነ ዘግናኝና አንገት የሚያስደፋ የሽብር ተግባራት በዜጎች ላይ ተፈጽሟል፡፡ ጠ/ሚ አብይ አህመድ 83 ኢትዮጵያዉያን ሕይወታቸው እንደተቀጠፈ ገልጸዋል፡፡ ሆኖም የተገደሉ ዜጎች ቁጥር...

ተቀምጠው የሰቀሉት…………-ከታምራት ይገዙ

  ሰሞኑን የጠቅላይ ሚንስትራችንን የሰላም ኖቤል ሽልማትና የፓርላማው ንግግራቸው የኦሮሞ አክራሪ አክቲቭስቶችንና የድርጅት መሪዮችን ከማስቆጣት አልፎ አቶ ታዪ ደንደአ እንዳስነበቡን ሆነ የተለያዩ የአለምሚዲያዎች እንደ ዘገቡት...

በብሄር ስብጥር በማስታከክ ፍትህ መዛበት የለበትም – ዶ/ር አርሴዶ ለንዴቦ

"የፍትህ ያለህ" የማለት ሞራላዊ ግዴታ አለብን" የአብይ መንግስት ወገኑን በግፈኞች በተነጠቀው ህዝብ ለቀረበለት የፍትህ ጥያቄ መልሱ የሞቱትን ሰዎች ብሄር መቁጠር ሆኗል። እጅግ አሳፋሪ ነው። መልዕክቱ...

ስልጣን ላይ አመጣናቸው ፣ ግን አሁን እኛን እያሳረዱን ነው ፟፟...

የኦህዴድ/ኦዴፓ ምክትል ሊቀመንበርና የመከላከያ ሚኒስቴር አቶ ለማ መገርር ከኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋር ብቻ፣ ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት፣ በሃረር በተደረገ ስብሰባ ከጀዋር መሀመድ ጋር ወደፊትም አብረን...

ሻለቃ ዳዊት ዶ/ር አብይ እንዲነሱ ጠየቁ

የጃዋር ያልተለመደ ሁናቴ   ጠ.ሚ አብይ በተሰላ ውሳኔ፣ በፓርቲያቸው ውስጥ የሚገኙ አፈንጋጮችን ለማባበል የዘውግ ፖለቲካን ካርድ እየተጠቀሙ ናቸው፡፡ በዚህም ምክንያት የእርሳቸው የዘውግ መሰረት ተነቃቅቶ፣ የተሰጣቸው ግምት...

ትእግስታችን ተሟጧል – አቶ ደመቀ፣ አቶ ለማና ወ/ሮ ሙፈሪያት (ዳ/ን ኢንጂነር...

የኦህዴድ ም/ሊቀመነርና የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ፣ የደሃዴን ሊቀመነበርና የሰላም ሚኒስቴር ወ/ሮ ሙፈሪያት ከሚልና የአዴፓ ሊቀመንበርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስቲር አቶ ደመቀ መኮንን ከኦርቶዶክስ ቤተ...

ወንጀለኞች ማባባል ነገ የከፋ ችግር ያመጣል – ዶ/ር አብይ እንደ ቻምበርሌን...

እንደ አውሮፓዉያን አቆጣጠር ሙሱሊኒ በ1923፣ ሂትለር ደግሞ በ1933 ስልጣን ጨበጡ፡፡ በአውሮፓ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ እነዚህ ሁለት ሰዎች የፈጸሙት ጥፋት ተነግሮ አያልቅም፡፡ሂትለርና ሙሶሊኒ በቀሰቀሱት ጦርነት...

ከመቶ በላይ ለሆኑ ዜጎች የስራ እድል የፈጠሩ ኢንጂነር በወህኒ ይገኛሉ #ግርማካሳ

ኢትዮጵያ አገራችን ለአገር የሚሰራ፣ ለአገር የሚያስብ ፣ ለአገር የቆመ የሚታሰርባት፣ አገር የሚያጠፉ ግን የህግ ከለላ የሚያገኙባት አገር ሆናለች። የኢትዮጵያ መንግስት ከዳይስፖራ የሄዱ ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶችን...

“የኢህአዴግን ውህደት በህወሓት አቁማዳ መያዝ አይቻልም!” አዲስ ዘመን ጋዜጣ

  ገዥው ፓርቲ ኦፊሴላዊ በሆነ አግባብ የውህደት ጊዜ ሰሌዳውንም ሆነ ዝርዝር አፈጻጸም ባይገልፅም “ኢህአዴግ “ ከግንባርነት ወደ ውህድ አንድ ፓርቲነት እያመራ መሆኑ በስፋት እየተነገረ ነው።...

ኦህዴዶችን ለስልጣን እርከብ ያበቃው አዴፓ መሆኑን አንድ የአዴፓ አመራር በይፋ ገለጹ 

የኦሮሞ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ሺመልስ አብዲሳ በእሬቻ በዓል ዋዜማ ላይ በመስቀል አደባባይ ያደረጉትን ንግግር ተከተሎ ከተለያዩ ማእዘናት ከፍተኛ ተቃውሞ እየተነሳ መሆኑ ይታወቃል፡፡ አቶ አሰማኸኝ...