ሃጫሉ፤ ሙዚቃ እና አብዮት

“ሐጫሉ የሚሰራቸውን አዳዲስ ሙዚቃዎች አንሰማ ይሆናል። ግን ዘላለማዊ ነው። ከትውልድ ትውልድ የሚሸጋገሩ፤ ትውልድን ለትግል የሚያነሳሱ፤ ሐጫሉ የቆመለትን ዓላማ ከግብ የሚያደርሱ ሥራዎችን ሰርቶ አልፏል። መሞቱን...

የሰኔ 15ቱ አይነት ግድያን ለመድገም ታቅዶ እንደነበር የፌደራል ፖሊስ ገለፀ

የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ ዛሬ ማምሻውን ከፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጋር በመሆን ለመንግሥት የመገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ የማክሰኞው የጃዋር መሐመድ እንቅስቃሴ...

ትላንት በምእራብ አርሲ ዞን በሻሸመኔ ከተማ የሚገኘው የአትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ ህንፃን...

በዚሁም በምእራብ አርሲ ዞን በምትገኘው ሌላ ከተማ፣ አሳሳ የሆነው ነገር ደግሞ በጣም ያሳዝናል። ጋሽ ገበየሁ እና ጋሽ አጥናፉን የተባሉ ከሰባ አመት በላይ የሆኑ፣ በከተማዋ...

የአርቲስት ሐጫሉ ግድያ የእርስ በእርስ ግጭት ለመፍጠር ሆን ተብሎ የተፈፀመ ነው-...

ዋዜማ ራዲዮ- በተያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ዉጥረት ነግሷል። በተለያዩ ከተሞች ተቃውሞና ግጭት እየተሰማ ነው። መንግስት በሰውና በንብረት ላይ ጉዳይ ለማድረስ ተንቀሳቅሰዋል ባላቸው ላይ የሀይል እርምጃ...

ለቸኮለ! የዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 23/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. ታዋቂው የኦሮምኛ ድምጻዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ትናንት ምሽት በአዲስ አበባ ከተማ ባልታወቁ ታጣቂዎች በተተኮሰበት ጥይት መገደሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ትናንት ለኢቢሲ...

ቢያንስ 27 ዜጎች ሕይወታቸውን እንዳጡ ተዘግቧል፟ ነፍስ ይማር  – ግርማ ካሳ

በጣም አሳዛኝ ነው፡፡ እስከ አሁን በሰው ሕይወት ላይ ስለተፈጠረ አደጋ ምንም አይነት መረጃ አልሰማንም ነበር፡፡ አሁን ግን ከተለያዩ አካባቢዎች የዜጎች ሕይወት መቀጠፉን እየሰማን ነው፡፡ -...

የድምጻዊ ሃጫሉ ግድያ የቀሰቀሰው ውጥረት የጸጥታ ስጋት ጋርጧል

ታዋቂው የአፋን ኦሮሞ ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ትናንት ምሽት ማንነታቸው ባልተወቁ ሰዎች አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በጥይት ተመትቶ ሕይወቱ አልፏል። ይህ ዜና የቀሰቀሰው ቁጣ በተለይ...

በአዳማ ከተማ ሶስት ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች ቆሰሉ – DW

በአዳማ ከተማ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ ሶስት ሰዎች ሲገደሉ በርካቶች ቆሰሉ። በአዳማ ሆስፒታል የሕክምና ባለሙያ የሆኑት ዶክተር ደሳለኝ ፈቃዱ "በርካታ ሰዎች ተጎድተዋል። አብዛኞቹ የቆሰሉት በጥይት ነው።...

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ አባል የሆነው ጃዋር መሐመድ በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚገኝ...

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽንር ጀነራል እንደሻው ጣሰው በዛሬው ዕለት ማክሰኞ ምሽት በብሔራዊው ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው በሰጡት መግለጫ ጃዋር መሐመድን ጨምሮ 35 ሰዎች በቁጥጥር ስር...

ጋዜጠኛ ምናላቸው የኢትዮ 360 ጉድ አወጣ!

መሀል ሚዲያ ======================= 360 የሚባለው የሚዲያ ፕሮግራም በቀጥታ ከሀገር ደህንነት ስጋት ከሆኑ እና ከጥፋት ከተሳሰሩ ሰዎች ጋር ውሎ ማደር ሲጀምር በቃኝ አልኩ። ስንጀምር በሙሉ የራስ አቅም ለመንቀሳቀስ...

ሰበር ዜና – አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ህይወቱ አለፈ

ESAT በኦሮሚኛ የሙዚቃ ስራዎቹ የሚታወቀው አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ዛሬ ምሽት ከምሽቱ 03:30 ግድም በአዲስ አበባ ገላን ኮንዶሚኒየም አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች መገደሉ ተሰማ። የአዲስ...

ኦዴፓ በብልጽግና ስም አዲስ አበባን የግሉ ሊያደርግ ሩጫ ላይ ነው

ከ14 ሺህ ኮንደሚኒየም ውስጥ ያልደረሳቸው የኦሮሚያ ክልል ሰራተኞች ለእኛስ የሚል ቅሬታ አቅርበዋል ጉዳዩን ለማስተባበል ሆድ አደር ካድሬዎች ሰሞኑን ዘመቻ ከፍተው ነበር ተከታዩ መረጃ ይመልከቱት መረጃ "የኮንዶሚኒዬም ነገር" የ40/60...

ለቸኮለ! የዛሬ ሰኞ ሰኔ 22/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. ዐለም ባንክ ለኢትዮጵያ ሊሰጥ ያሰበውን የግማሽ ሚሊዮን ዶላር አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ እንዳገደ ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል፡፡ ገንዘቡ ሀገሪቱ የኮሮና ወረርሽኝ ተጽዕኖን መቋቋም እንድትችል የታሰበ...

የሕዳሴው ግድብ ቀጣይ የድርድር አጀንዳዎች

ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴውን ግድብ ውሀ ለመሙላት ተይዞ የነበረውን ዕቅድ ኢትዮጵያ ለማዘግየት ተስማምታለች በሚል ከግብፅ ፕሬዝዳንት ፅሕፈት ቤት የተሰጠው መግለጫ መሰረተ ቢስና በሶስቱ ሀገራት የተደረሰበትን...

የአፍሪካ ኅብረት በህዳሴ ግድብ ድርድር ውዝግብ ላይ ሊወያይ ነው

ዮሐንስ አንበርብር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውዝግብን በተመለከተ የአፍሪካ ኅብረት በቀጣዮቹ ቀናት ሊወያይ መሆኑን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ። ውይይቱን የጠሩት የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት...

ሁለት ወዶ አይቻልም፣ ወይ ሕገመንግስቱን ማክበር አሊያም መቀየር ግድ ነው –...

"እነዚህ የአውሮፓ ወይም የአፍሪካ ሀገራት ባንዲራዎች አይደሉም፤ ተጨማሪ ክልል ሊሆኑ ያኮበኮቡ ባንዲራዎች ናቸው፤ የህገ መንግስት ተብዬው ትሩፋቶች " ይላል ጦማሪ ወንድማገኝ አንጃሎ ሲሳይ። አሁን የብልጽግና...

በመንግሥት አካላት ጥቃት ተፈጸመባቸው ግለሰቦች ሲታሰቡ

ትናንት በተለያዩ አካላት ስቃይ የደረሰባቸው ሰዎች የሚታሰቡበት እና ድጋፍ የሚደረግላቸው ቀን ነበር፡፡ ቀኑን በማስመልከት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ባስተላለፉት መልዕክት፤ “በሰዎች...

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በቀጣዮቹ ጥቂት ሳምንታት ድርድራቸውን ለማጠናቀቅ ተስማሙ

ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን በቀጣዮቹ ሳምንታት ውስጥ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲያደርጉት የነበረውን ድርድር ለማጠናቀቅ ሲስማሙ ኢትዮጵያም ከሁለት ሳምንት በኋላ የውሃ ሙሌት ለመጀመር እንዳቀደች አስታውቃለች። የጠቅላይ...

መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ ከእስር ነፃ ተባሉ

የዛሬ ዓመት በአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ግድያ ተጠርጥረው በህግ ቁጥጥር ስር የነበሩት መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የሰውም ሆነ የጽሁፍ ማስረጃ አላገኘሁም በሚል የአማራ ክልል...

ህወሀት ከኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ኃይሎች ጥምረት አባልነት ተሰረዘ ተባለ

ህዝባዊ ወያነ ኀርነት ትግራይ ከዓባልነት የተሰረዘው የጥምረቱን መተዳደሪያ ደንብን ባለመክበሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ኃይሎች ጥምረት አስታውቋል። ህወሃት ከአንድም ሁለት ጊዜ በተጠራው ስብሰባ ላይ አልተገኘም...

የዲሞግራፊ ፉከራ በኮንደሚኒየም እና መሬት ቅርምት ብቻ ያበቃል!?

የአዲስ አበባ ሕዝብ ስልጣን የለውም። የአዲስ አበባ ሕዝብ መስተዳድር ምክር ቤት የሚባለው ላይስሙላ ነው። ስለዚህ የከተማው አስተዳደር በጠቅላይ ሚኒስትሩ መዳፍ ስር ነው። የአንድ ፓርቲ...

ይድረስ ለአቶ ስዩም ተሾመ – ትራምፕን አስመልክቶ – ከአባዊርቱ

ቪዲዮዎችህን በአድናቆት ከሚከታተሉት ወገን ነኝ። ስለ አገራችን ያለህ ቀና አመለካከትና ምክረሀሳቦችህን ባብዛኛው እጋራለሁ። አገር ውስጥ ያለው ኢትዮጵያዊው ታማኝ በየነ ነህ ብል አልተሳሳትኩም ይመስለኛል። በዛሬው...

በዛሬው እለት 176 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5636 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰባ ስድስት (176) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር...

ኦፌኮ ሊቀመንበር መረራ ጉዲና (ፕሮፌሰር) እና የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የመንግሥትን የሥልጣን ዘመን በማራዘሙ ወደ አመፅ የሚያመራ ሰፊ ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊፈጥር እንደሚችል፣ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) እና የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ)...

“መፈንቅለ መንግሥት እንድናደርግ ተጠይቀን እምቢ ብለናል፡፡” – የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት...

ጀነራል ሳሞራ የኑስ ከአውሎ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቆይታ "ኢህአዴጎች በ2010 ጥልቅ ታህድሶ አድርገው የአመራር ለውጥ እያደረጉ ባለበት ወቅት ሠራዊቱ መፈንቅለ መንግሥት እንዲያደርግ የሚጠይቁ መአት...

ጄ/ል ብርሃኑ ጁላ የግብጽ መንግስትን አስጠነቀቁ – ታምሩ ገዳ

በኢትዮጵያ መከላከያ ውስጥ ሁለተኛው ባለስልጣን የሆኑት ጄ/ል ብርሃኑ ጁላ ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ የግብጽን መንግስትን አስጠነቀቁ፣የግብጽ መንግስትም አቋሙን ዳግም ገልጿል አሶሴትድ ፕሬስ እንደ ዘገበው በመከላከያው...

‘የትግራይ ሕዝብ ለመጀመሪያ ጊዜ በጽሑፍ ተጠቅሶ የሚገኘው በ10ኛው መቶ ክፍለ ዘመን...

አክሱም የጥንታዊት ኢትዮጵያ ስልጣኔ እምብርት፣ የጠንካራ መንግሥታዊ አስተዳደር ማዕከል እና የድንቅ ባህል መድረክ እንደነበረች ይታወቃል። የታቦተ ጽዮን መገኛ፣ የቅዱስ ያሬድ መፍለቂያ፣ የመጀመሪያው ጳጳስ አባ...

የትግራይ ክልል ምክር ቤት 6ተኛ ክልላዊ ምርጫ በትግራይ እንዲካሄድ በሙሉ ድምፅ...

የትግራይ ክልል ምክር ቤት 6ተኛ ክልላዊ ምርጫ በትግራይ እንዲካሄድ በሙሉ ድምፅ ውሳኔ አስተላለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ክልላዊ ምርጫ እንዲካሄድ ወስኗል፡፡ ከዚህ...

ኦነግ እና ኦፌኮ በጋራ መግለጫ የመንግሥት ሥልጣን በህገ ወጥ መንገድ ተራዝሟል...

የፌዴሬሽን ምክርቤት የመንግስትን የስልጣን ዘመን በማራዘሙ ያደረብንን ስጋት መግለጽ እንወዳላን፡፡ ድርጊቱ ሕገ ወጥና ህግን ያልተከተለ ድርግጊት ስሆን ህገ መንግስቱን ከመጣሱም በላይ የሀገሪቱን ሰላም እና...

ለቸኮለ! የዛሬ ሐሙስ ሰኔ 4/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. በ24 ሰዓታት ምርመራ 164 ሰዎች ኮረና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚንስቴር በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡ 104ቱ ከአዲስ አበባ ሲሆኑ፣ 26 ከሱማሌ፣ 22 ከአማራ፣ 4 ከትግራይ፣...