የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህዝብና ቤት ቆጠራን አራዘመ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህዝብና ቤት ቆጠራን አራዘመ፤ አዲስ አፈጉባኤና ምክትል አፈጉባኤም መረጠ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዛሬ መደበኛ ስብሰባውን የጀመረው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር...

በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ከባንክ ደጃፍ ላይ ተይዞ ለጅቡቲ የፀጥታ ሀይሎች ተላልፎ...

በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ከባንክ ደጃፍ ላይ ተይዞ ለጅቡቲ የፀጥታ ሀይሎች ተላልፎ የተሰጠው የቀድሞው የጅቡቲ አየር ሀይል አብራሪ ሀገሩ ከተወሰደ በሁላ የደረሰበትን ድብደባ የሚያሳይ ቪድዮ...

ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ለምርጫ 1997 ዓ.ም ሰማዕታት መታሰቢያ እንዲቆምላቸው ጠየቀ

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ዛሬ ሰኔ 1 ቀን ባወጣው መግለጫ 1997 ዓ.ም ምርጫ ሰበብ የነበረውን እልቂት...

ከ መምህር የማኔ ንጉሴ የተወሰደ፡፡፡፡የህወሓት ባለስልጣናት በሽርሙጥና ሚወዳደራቸው የለምና ይሻሙባትና

ሞራልና ስነምግባር ከየት ይጀምራል ወይዘሮ ኬርያ ትዳር መስርታ አብረው መኖር የጀመረች ተማሪ እያለች በአባትዋ ሱቅ ተቀጥሮ ይሰራ የነበረ ሰራተኛቸው አግብታ ሲሆን በዚህ ወቅት የአስረኛ...

የሕብር ሬዲዮ ግንቦት 30/ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም. ፕሮግራም

Hiber Radio: የአሜሪካ የቀድሞ ውጭ ጉዳይ ሚ/ር ትራምፕን አልመርጥም አሉ፣የሕወሓት አዲስ የጥፋት ዕቅድ፣በግድቡ ላይ የሱዳን አዲስ ጥያቄ፣ የአማራ ተወላጆች የሆኑ 640 አባወራዎች ከኦሮሚያ ሰሞኑን...

ብአዴን/አዴፓ በሕዝብ ላይ ትልቅ ክህደት ፈጽሟል – ግርማ ካሳ

የጣን ጉዳይ አሳሳቢ ነው። በሶሻል ሜዲያ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶት ትልቅ ዘመቻ እየተደረገበት ነው። ይሄን ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ሰጥቶ መስራት የነበረበት መንግስት ነበር። ግን መንግስት...

የምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ አዳዲስ ታክሲዎች [ዋዜማ ራዲዮ]

የምክትል ከንቲባ ታከለ ዑማ አዳዲስ ታክሲዎች https://youtu.be/ivBzJVi08wY

የብልጽግና ፓርቲ አካሄድ የሕወሃት አካሄድ ነው ይላል የኢዜማው አመራር – ግrማ...

ኮልፌ አካባቢ ለሚገኙና ቤታቸው ፈርሶባቸው ሜዳ ላይ ለተበተኑ ዜጎች ባልደራስ ሊያከፋፍለው የነበረው እርዳታ በመንግስት ትዕዛዝ መስተጓገሉ በስፋት ተዘግቧል። ይህንን ያደረጉት ከበላይ በመጣ መመሪያ ት...

ለጠቅላይ ሚኒሰትር ዐብይ ከምክር ቤት አባላት የቀረቡ ጥያቄዎችና የሰጡት መልስ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ ልዩ ስብሰባ በጠቅላይ ሚንስትሩ ጽህፈት ቤት ተካሄዷል። በዛሬው ልዩ ስብሰባ ጠቅላይ...

ኮረና በኢትዮጵያ ከባድ ጉዳት ከማድረሱ በፊት ሁሉም ያስብበት – ሰርፀ ደስታ

አንዳንድ የሚወጡ ዜናዎች በበሽታው የተነሳ ትልቅ መደናገጥ እንዳለና የሞቱ ሰዎችን እንኳን ለመቅበር እጅግ አሳዛኝ የሚመስሉ ዜናዎች እወጡ ነው፡፡ ከበፊቱም ከሰጋሁት ነገሮች አንዱ ይሄ ነው፡፡...

በርካታ የህወሐት ታጣቂዎች ከኦነግ ሸኔ ጋር ተቀላቅለው እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል...

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ግንቦት 29 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮምሽን ትናንት ግንቦት 28 ቀን 2012 ዓ.ም የሰጠው መግለጫ ህወሐትን ታጥቆ እስከ...

የህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት ለመጀመር ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው

አዲስ አበባ፡- ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኘውን የታላቁ ህዳሴ ግድብን የመጀመርያ ውሃ ሙሌት ለማከናወን የሚያስችሉ የዝግጅት ሥራዎች መከናወናቸውን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት...

‹‹ የብሄርተኞች ቡቲክ!!! አርበኞች ግንቦት ሰባት የህወሓት ጥላ ወጊ!!! ›› ...

የብሄርተኞች ቡፌ/ቡቲክ (“Boutique Nationalism”)1 ፕሮፌስር ኡቫል ኖኦም ሃራሪ የሄግልን ዴሊክቲካልና ሂስቶሪካል ማቴሪያሊዝም (ቁስአካል) ማርክስ በአፍጢሙ የቆመውን በእግሩ እንዲቆም አደረኩት ባለ መቶ አመቱ ፕሮፌስር ኡቫል ኖኦም...

ሜንጫው ቤተክህነት ገብቷል!!! – በብረሃኑ ተክለያሬድ

የጃዋር ጉልበቱ ምላሱ ነው። ለማተራመስ ሚዲያ ይከፍታል፤ አፍራሽ ሀሳብ ሲኖረው በራሱ ሚዲያ ላይ እንግዳ ሆኖ ይቀርባል፤በሚዲያው ገንዘብም ሽብርም ሁለቱንም ይሰራበታል፤የሁሉም ችግሮች መፍትሔ ለእርሱ 'ሚዲያ...

ለቸኮለ! የዛሬ ሐሙስ ግንቦት 27/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. በ24 ሰዓታት ምርመራ 150 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ጤና ሚንስቴር በፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡ 1 ታማሚ ደሞ ሕይወቱ አልፏል፡፡ 123ቱ ከአዲስ አበባ ሲሆኑ፣ 13...

እነ እስክንድር ነጋ ለተፈናቀሉት እርዳታ ለመስጠት ሲሞክሩ ፖሊስ አሰራቸው

እስክንድን ነጋን ጨምሮ የባልደራስ ከፍተኛ አመራሮች ታሠሩ ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ባልደራስ) የኮሮና ተህዋሲ እያደረሰ ያለውን ምጣኔ ኃብታዊ ጫና ምክንያት በማድረግ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ግማሽ ሚሊዮን...

በነ ዶር አብይ ላይ አመጽ የጠራው የቀድሞ የዶር አብይ ሹመኛ – ግርማ...

አቶ ብርሃነመስቀል አበበ በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንስል ጽ/ቤት አምባሳደር ሆኖ የሰራ ሰው ነው፡፡ እነ ዶክተር አብይ ወደ ስልጣን ሲመጡ ከፊት ፊት በመቅደም፣ ዋና ደጋፊ...

”ህወሓት ህዝብን በመከፋፈል ሰዎችን በማጥቃትና ተገዳዳሪ ሃሳብን በመጨፍለቅ የራሱን ስልጣን ለማራዘም...

የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ነቢዩ ስሁል እንዳሉት ”ህወሓት ህዝብን በመከፋፈል ሰዎችን በማጥቃትና ተገዳዳሪ ሃሳብን በመጨፍለቅ የራሱን ስልጣን ለማራዘም የሚንቀሳቀስ ነው”። በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት...

የኢትዮጵያ መንግሥት በአምነስቲ የሰብዓዊ መብት ሪፖርት ላይ ለቪኦኤ የሰጠው ምላሽ

አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ መንግሥት ሰብዓዊ መብትን የሚያስከብረው ለህዝቡና ለፍትህ ሲል ነው ያሉት የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዳነች አቤቤ ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ...

በደቡብ ክልል አርባምንጭ ከተማ በኮቪድ 19 ተሐዋሲ በመጠርጠሯ ሕይወቷንአጠፋች

በደቡብ ክልል አርባምንጭ ከተማ በኮቪድ 19 ተሐዋሲ በመጠርጠሯ ሕይወቷን ያጠፋችው እንስት ከተሐዋሲው ነፃ (negative) ኾና መገኘቷን የአርባምንጭ ከተማ ፖሊስ ዐስታወቀ። የከተማው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ዳንኤል...

የህወሓት ታጣቂዎች በርካታ የሚሆኑ የቆራሪት እና አካባቢው ነዋሪዎችን በማፈን ወዳልታወቀ አካባቢ...

አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ግንቦት 25 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ህወሐት ያሰማራቸው የክልሉ የልዩ ኃይል አባላትና ፖሊሶች በህዝብ ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየፈፀሙ መሆኑ...

በነጆ አራት የመንግሥት ሰራተኞችን ገድለው የተሰወሩት የኦነግ ሸኔ ታጣቂ ቡድን አባላት...

በነጆ አራት የመንግሥት ሰራተኞችን ገድለው የተሰወሩት የኦነግ ሸኔ ታጣቂ ቡድን አባላት ለመያዝ በተደረገው የተኩስ ልውውጥ ሰባቱ ወዲያዉ ህይወታቸው ሲያልፍ፤ ሦስቱ ተማርከው እጃቸውን መስጠታቸው ታውቋል Yonatan...

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ ሠው የሆኑ ሠውና ኢትዮጵያዊ ብቻ ናቸው!

በቅድሚያ በዚህ 'በአቤል የወይኗ ልጅ የዩቱብ ገፅ' ላይ ባገኘሁት ቪዲዮ ላይ የሠፈረውን እራቁቱን የቆመችውን እውነትና ተጨባጭ እውነታ እኔም እጋራለሁ! በየትኛውም መመዘኛና መርህ የቀረበልን፣ የምንመርጠው ምርጫና...

እንዲህ ፀረ አማራ መንገድ አላየሁም – ጌታቸው ሽፈራው

በትግሉ ውስጥ ብዙ ስህተቶች ይኖራሉ። ስሜቶች ይኖራሉ። እንደዚህኛው ግን የድንቁርና መንገድ አላየሁም። እንዲህ ፀረ አማራ መንገድ አላየሁም። በረራ ጋዜጣ ከመጀመርያዋ ቀን ጀምራ የአዲስ አበባን...

ለቸኮለ! የዛሬ ሰኞ ግንቦት 24/2012 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1. ባለፉት 24 ሰዓታት ምርመራ 85 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው ከጤና ሚንስቴር ፌስቡክ ገጹ አስታውቋል፡፡ 72ቱ ከአዲስ አበባ፣ 5ቱ ኦሮሚያ፣ 4ቱ ከትግራይ እና 1...

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የም/አፍሪካ ቢሮ ኃላፊው አቶ ፍስሃ ተክሌ የስብሃት ነጋ የጎጥ...

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የም/አፍሪካ ቢሮ ኃላፊው አቶ ፍስሃ ተክሌ የስብሃት ነጋ የጎጥ ቡድን መሆኑና ቀንደኛ የህወሓት አባል መሆኑ #ፈንቅል አረጋግጧል። አቶ ፍስሃ ተክሌ በህዝብ ትግል ከአራት ኪሎ...

ታግተው የደረሱበት ያልታወቁት የደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ ምላሽ ሳያገኝ ስድስት...

አሚማ ግንቦት 24 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በምዕራብ ኢትዮጵያ ከሚገኘው የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተነስተው ወደ መኖሪያ ቀያቸው በማምራት ላይ የነበሩ ተማሪዎች ህዳር 24 ቀን...

የራያ ቆቦ ወረዳ ሁለት ከፍተኛ አመራሮች በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታቸው አለፈ

የራያ ቆቦ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪና የወረዳው የሰላምና ደህንነት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈጸም እየተንቀሳቀሱ ባሉበት ወቅት በተፈጸመባቸው ጥቃት ህይወታቸው ማለፉን የሰሜን ወሎ...

የዶክተር ካሳ ከበደ ነገር (በአቻምየለህ ታምሩ)

ዶክተር ካሳ ከበደ ግንቦት ፳ን አስታክከው በኢሳት ቴሌቭዥን ቀርበው ባካሄዱት ቃለ ምልልስ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት መጨረሻ ላይ ተፈጥሮ የነበረውን የሥልጣን ክፍተት ለመሙላት...

የ65 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ማርገዛቸውን ሳያውቁ ወንድ ልጅ ተገላገሉ

ነብሰጡር መሆናቸውን እስከወለዱበት ቀን ድረስ ያላወቁት የዚህ አስገራሚ ክስተት ባለቤት የ65 ዓመት ዕድሜ ባለፀጋዋ ወይዘሮ ስንዱ ሰውነት የአዲስ አበባ ነዋሪ ናቸው። የወይዘሮ ስንዱ ሰውነት "ወንድ...