የህግ የበላይነት፣ የፓለቲካ ምህዳር እና ሰብአዊ መብት – የጸረ ሽብር ህጉ...

አዘጋጅ Zone 9 PDF “ጋዜጠኝነትን እና የፖለቲካ ድርጅትን ሽፋን በማድረግ የሀገሪቱንና የሕዝቦቿን ሰላም ለማደፍረስ ከሚያስቡና ከሚፈልጉ ‘ሀይላት’ ጋር ግንኙነት በማድረግ የተለያዩ  የሽብር ተግባራትን ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር...

የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ አበባ አልሸባብ ጥቃት ሊያደርስ ነውና ራሳችሁን...

የአሜሪካ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ አዲስ አበባ አልሸባብ ጥቃት ሊያደርስ ነውና ራሳችሁን ጠብቁ…ዩኤስ ኢምባሲ በመቅረብ ራሳችሁን ባሉት መረጃዎች ላይ አፕዴት አድርጉ… ሲል ጥሪውን አቀረበ፡፡ በርከት ብሎ...

የፍቅሩ ተፈራ ታሪካዊ ግብ በህንድ ሊግ

በ  ቆንጂት ተሾመ / ሰንደቅ ጋዜጣ ክሪኬት ስፖርት የገነነ ስምና ውጤት ያላት ህነድ አሁን ፊቷን ወደ ተወዳጁ ስፖርት ወደ እግር ኳስ አዙራለች። የአለማችን ስመጥር ተጫዋቾችን በማዛወር...

የደብተሮቹ ጥምጣም ሲፈታ….የታየዉ …. ማህበረ ቅዱሳንን ለቀቅ አርጉት እስቲ!

ከበሲሊዮስ ዘዓማኑኤል  “ሚሉሽን በሰማሽ ገበያ በሎጣሽ”…..  ይላል ያሀገር ሰዉ ሲተርት! ህዝብ ምን እንደሚላችሁና እንዴትስ  ምዕመኑ እንደታከታችሁ በወቃችሁና አፈችሁን ሞልታችሁ ማህበረ ቅዱሳንን ለመዝለፍ….. “አሸባሪ“ ምናምን እያላችሁ...

በኢ.ህ.አ.ዴ.ግ መከላከያ ሰራዊት ከሃይል መሪ እስከ ክፍለ ጦር አዛዥ እየተካሄደ በሚገኘው...

ከመከላከያ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው በከፍተኛ አዛዦች ከሚቀርቡ ሃሳቦች የወታደር ደመወዝ ጭማሪ እንዴት ብሎ ችግር እንደፈጠረና ሰራዊት እየጠፋ እንደሆነ፥ ግብፅ የአባይን ግድብ መገደብ ተቀብየዋለሁ ብትልም፤...

በሸኮ መዠንገር በተከሰተው ግጭት ከ50 በላይ የፌደራልና የመከላከያ አባላት ተገደሉ

- መንግስት ታንኮችንና ከባድ መሳሪያዎችን አጓጉዟል። - በርካታ የፌዴራል ፖሊስ አስከሬኖች ወደ ፖሊስ ሆስፒታል ገብቷል። - ከ40 በላይ የፌደራል ፖሊስ አባላትና ከ10 ያላነሱ የመከላከያ ሰራዊት አባላት፣...

የቀድሞ የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ተመስገን ደሳለኝ በተመሰረተበት 3 ክሶች የፌዴራል...

የፌዴራል አቃቤ ህግ የፍትህ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ የነበረው ተመስገን ደሳለኝ እና ጋዜጣዋ የምትታተምበትን ማሰተዋል ህትመትና ማሰታወቂያ ስራ ደርጅትን ነው 4 ክሶች የመሰረተባቸው። ከ አንድ እስከ...

በቅርቡ የተሰደደው ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ ህይወቱ አለፈ

የማራኪ መፅሔት ባለቤት እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር የነበረው ጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ በስደት በሚገኝበት ናይሮቢ ኬኒያ ዛሬ ጥቅምት 3 ቀን 2007 ዓ.ም. በድንገት ህይወቱ አልፏል፡፡ ኢህአዴግ...

ደኢህዴን በአጼ ምኒልክ ላይ የሰራው ዶክመንተሪ ኢህአዴግ ውስጥ ቅራኔ ፈጠረ

ነገረ ኢትዮጵያ / Negere Ethiopia በርካታ የብአዴን ካድሬዎች በሰንደቅ አላማ በዓል አልተገኙም የደኢህዴን 22ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ተከትሎ በፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ ‹‹ጮራ ፈንጣቂው ጉዟችን›› በሚል የተሰራውና...

ሰበር ዜና ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ተከሰሰ።

ሰበር ዜና ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን ተከሰሰ። በተጭበረበረ ሰነድ መኪና አስገብታል ተብሎ በ ፌደራል ፖሊስ የተያዘው ድምፃዊ ቴድሮስ ካሳሁን ዛሬ ፬ ምድብ ችሎት ቀርቦ በ30,ooo ዋስ...

ማሪያኖ ባሬቶ በመንግስት ጋዜጠኞች ላይ ተሳለቀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በማሊ ብሔራዊ ቡድን መሸነፉን ተከትሎ በተዘጋጀው press conference ላይ ሐገር ቤት የሚገኙ የመንግስት እና የመንግስት ደጋፊ ጋዜጠኞች ለቡድኑ መሸነፍ አሰልጣኙን ተጠያቂ...

ቦረና ዞን ቡሌዎራ የአባያ ገላና ወረዳ የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ በአቃቤ ሕግ...

ፍኖተ ነፃነት በቦረና ዞን ገላና ወረዳ ቶሬ ከተማ ነዋሪ የሆኑት አቶ ጎንፋ አበራ ጳጉሜ 5 ቀን 2006 ዓ.ም በግምት ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ወታደር ዋቆ...

በቤንች ማጅ ዞን ጉራፋርዳ ወርዳ ወያኔ አሰልጥኖ ባሰማራቸው የአካባቢው ታጣቂዎች የተጀመረው...

ሐራ ኢትዮጵያ በቤንች ማጅ ዞን ጉራፋርዳ ወርዳ የአማራው እልቂት ቀጥሏል ወደ ሀገራችሁ ሂዱ እሄ የኛ ሀገር ነው በሚል ወያኔ አሰልጥኖ ባሰማራቸው የአካባቢው ታጣቂዎች የተጀመረው እና ትናንት...

ዋ/ሥራ አስኪያጅ አቡነ ማቴዎስ: ፓትርያርኩ በማኅበረ ቅዱሳን ላይ ከቅ/ሲኖዶሱ ያጡትን ይኹንታ...

ስብሰባው ፓትርያርኩ ‹‹አጥፍቸው እጠፋለኹ›› ባሉት ማኅበረ ቅዱሳን ላይ ቅስቀሳ በማካሔድ በቅዱስ ሲኖዶሱ ላይ ጫና ለማሳደርና ለኃይል ርምጃ ምቹ ኹኔታ ለመፍጠር ያለመ ነው፡፡ *         *        * ‹‹ባላወጣነውና...

የኢህአዴግ ባለስልጣናት ስጋት ጨምሯል። ስብሰባ ማብዛት መፍትሄ አልሆነም

☞ «ተቃዋሚዎች ተንሰራርተዋል… ሕዝቡ እንዳይውጠን መጠንቀቅ አለብን» ☞ የተጀመረው ትግል ፍሬያማነቱ እየታየ ስለሆነ ተቃዋሚዎች እና ሕዝቡ በንቃት በጋራ መሳተፍ አለባቸው። ☞ የባለስልጣናቱ ተስፋ እየተመናመነ ስለሆነ ሕዝቡ...

በዛሬው እለት በጉራፈርዳ ወረዳ ከ 25 በላይ አማሮች በወያኔ ተገደሉ

በጉራፈርዳ ወረዳ ከ 25 በላይ አማሮች  መገደላቸው እየተሰማ ነው ። በደቡብ ክልል በቤንች ማጅዞን በጉራፈርዳ ወረዳ በሚገኙ የአማራ ተወላጆች ላይ ወያኔ ያሰማራቸው የመዠንግር እና የሸኮ...

ይህች ሴትዮ የምትኖርበት አፓርትመንት ውስጥ ማንም ሳያያት 3 አመት ሙሉ ቴሌቭዥኗ...

ይህ ዜና ለማመን የሚያስቸግር ነው። እንዴት 3 አመት ሙሉ ሰው ሳይታይ ሞቶ የገኛል። የቤት ክራይ፣ የመብራት፣ የውሃ፣ ሌላም ሌላም ክፍያ እያለ እንዴት ሰው ሳያያት...

ሕወሓትና በትግርኛ ተናጋሪዎች ሙሉ ቁጥጥር ስር የወደቀዉ መከላከያ ሠራዊት ከአራት አመታት...

ወሓትና በትግርኛ ተናጋሪዎች ሙሉ ቁጥጥር ስር የወደቀዉ መከላከያ ሠራዊት ከአራት አመታት በኋላ በድጋሚ ሲፈተሽ መስከረም 2007 ዓ.ም ሕዝባዊ ሓርነት ወያኔ ትግራይ (ሕወሓት) ምን ያክል የኢትዮጵያን የፖለቲካ መዋቅሮች...

ማተብ እናስወልቃለን? ሴኩላሪዝምስ ምንድን ነው?

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው አሁን በሥልጣን ላይ የሚገኘው አገዛዝ በሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ ከነሐሴ 18 እስከ መስከረም 16 ድረስ 800 ለሚሆኑ የመካከለኛ አመራሮቹ የፖሊሲና ስትራቴጂ ሥልጠና...

ኡሁሩ ኬንያታ ከኃይለማርያም ባዶ ቀረርቶ ይልቅ ሄግ መሄድ መርጧል

የአፍሪካ ህብረት ፕሬዘዳንት የነበሩት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ‹‹አይሲሲ የሚያገለግለው ነጮችን ነው፡፡አፍሪካዊያን የራሳቸውን ጉዳይ በራሳቸው የመዳኘት አቅም አላቸው፡፡ስለዚህ በአይሲሲ በኩል ለሚቀርብ ክስ እውቅና አንሰጥም ወዘተ፣….››በማለት የኡሁሩንና...

ኢትዮጵያዊያኑ ደጋፊና ተቃዋሚ ሠልፈኞች ብዛታቸው እንዲስተካከል ቪኦኤን ጠየቁ

ትናንት፣ መስከረም 27/2007 ዓ.ም በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ፊት ለፊት ሰልፍ ወጥተው የነበሩ የኢትዮጵያ መንግሥት ደጋፊና ተቃዋሚዎች በቪኦኤ በተላለፈው ዜና ላይ የተጠቀሱት...

ወያኔ ፓይለቶችንም ሆነ የቴክኒክ ባለሙያዎችን ለመፍታት ፍቃደኛ አልሆነም።

በትላንትናው እለት በባህር ዳር አየር ማረፊያ ከራዳር ውጪ በመሆን ያረፉት ንብረትነታቸው የሩሲያ የሆን አምስት የጦር ሂሊኮፕተሮች ( በምስሉ ላይ የሚታዩት ) የራሺያ መንግስት ወደ...

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት በሦስት አሣታሚ ድርጅቶች ሥራ...

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 16ኛ ወንጀል ችሎት በሦስት አሣታሚ ድርጅቶች ሥራ አስኪያጆች ላይ የእሥራት ፍርድ ሰጥቷል፡፡ ተከሳሾቹ የተበየነባቸውም፤ የተፈረደባቸውም በሌሉበት ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የዳዲሞስ ኢንተርቴይንመንት...

ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ መንግስት በሚቀጥለው አመት በኤርትራ መንግስትና በተቃዋሚዎች ላይ ተመጣጣኝ...

የመጨረሻ የስራ ዘመናቸውን ዛሬ ለጀመሩት የተወካዮች ምክር ቤትና የፌደሬሽን ምክር ቤት አባላት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ መንግስት አምና እንዳደረገው ሁሉ ዘንድሮም ከኤርትራ መንግስት...

የአዜብ ዱላ በሰሎሞን አስመላሽ ላይ…

አርአያ ተስፋማሪያም ጋዜጠኛ ሰሎሞን አስመላሽ ለብዙዎች እንግዳ አይደለም። የ120 መዝናኛ አዘጋጅ ነበር። ከኢቲቪ ከወጣ በኋላ ሜጋ አመራ። (በ1989ዓ.ም ከሳምሶን ማሞ ጋር በታዋቂ አትሌት ላይ የሞከሩት...

የጀርመን ፖሊሶች ስደተኞችን እንደ ዉሻ በሰንሰለት ሲያስሯቸውና ሲያንገላቷቸው የሚያሳይ ቪድዮ ከራሻን...

የጀርመን ፖሊሶች ስደተኞችን እንደ ዉሻ በሰንሰለት ሲያስሯቸውና ሲያንገላቷቸው የሚያሳይ ቪድዮ ከራሻን ታይምስ

የማለዳ ወግ …ትኩረት የሚሻው የአረብ ሃገሩ ስደት ጉዳይ !

በነ ቢዩ ሲራክ መስከረም 25, ቀን 2007 ዓ.ም በምሽቱ የ EBC ዜና እወጃ የፕሬዝዳንት ዶክተር ሙላቱ የኢምሬት ጉብኝት ተከትሎ አንድ ቀልቤን የሳበ መረጃ ሰማሁ ።...

በመቱ ዞን የአንድነት ፓርቲ የድ/ጉዳይ ኃላፊ 2 ዓመት ተፈረደባቸው

በኦሮሚያ ክልል መቱ ዞን የአንድነት ፓርቲ የድ/ጉ/ኃላፊ የሆኑት አቶ ታመነ መንገሻ ጳጉሜ 4 ቀን ታስረው እንደነበረና ጳጉሜ 5 ቀን 2006 ዓ.ም በዋስ እንደተለቀቁ በመለቃቸውም...

ለህወሃት/ኢህአዴግ ሥርዓት እድሜ መራዘም ዋና ዋና ምክንያቶች፦

አንተነህ ገብርየ የዛሬው እድሜ ጠገብ አንጋፋ ፖለቲከኛና ምሁር በየካቲት 1966 እና ከዚያም በፊት የፖለቲካ አፈንፋኝ የነበረው ትውልድ ድርጅት መሥርቶ በድርጅት ደረጃ የታገለና ያታገለ እንደነበረ ይታወቃል።...

ሚ/ር ሽፈራው በመሥሪያ ቤቶች እና በትምህርት ቤት አካባቢ ክርስቲያኖች ክር እና...

የሐራ ተዋሕዶ ትንታኔ ሚኒስትር ሺፈራው: በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የክርስቲያንነት መታወቂያችንን ማዕተብ ከማሰር እንደምንከለከል አስታወቁ፤ ማዕተባችንን እናጥብቅ! ከሥልጠናው ተሳታፊዎች ከፍተኛ ተቃውሞ አጋጥሟቸዋል፤ ከሥራ ባልደረቦቻቸውም ጠንካራ ጥያቄ ቀርቦባቸዋል፡፡ ‹‹በሴኩላሪዝም...

8 ጊዜ የተቀያየሩትን የኢትዮጵያ ባንዲራ ዓይነቶች ያውቋቸዋል? (ካላወቁ ይመልከቷቸው)

በተለያዩ ጊዜያት በሃገራችን የነበሩ የሰንደቅ አላማዎች እንደሚከተለው እንመልከት ሰንደቅ አላማ ቀለማት ወጥነት ባለው በተያያዙ አራትማእዘናት በጥቅም ላይ የዋሉት በ1890ዎቹ መጨረሻ ነው ፤ በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ...

ውርደት! – መለስ ፣ ስብሃት፣ የኢህአዴግ ኤምባሲ ከዚያስ?

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ አገርና መሪ ላላቸው ኤምባሲ አገር ነው ሰሞኑን ኢህአዴግ በፈለፈላቸው ድርጅቶች ታጅቦ የ”ባንዲራ ቀን” በሚል የመለስን ፈረጀ ብዙ ዝክር ሊደግስ ከወዲያ ወዲህ እያለ ነው።...

እውቁ የሆሊውድ ፊልም ፕሮዲውሰር ከኢትዮጵያዊትቷ ፍቅረኛው ልጅ ሊወልድ መሆኑን አስታወቀ

እውቁ የሆሊውድ ፊልም ፕሮዲውሰር ታይለር ፔሪ ከኢትዮጵያዊትቷ ፍቅረኛው ልጅ ሊወልድ መሆኑን ካስታወቀ በኋላ በአድናቂዎቹ ተቃውሞ ደርሶበታል የ45 ዓመቱ ታይለር ፔሪ ተቃውሞው የገጠመው የቤተክርስቲያን ደንብን ሳይፈጽም...

ዞን 9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች ከታሰሩ ከ 150 ቀናት በላይ (ከ5...

ዞን 9 ጦማርያን እና ጋዜጠኞች ከታሰሩ ከ 150 ቀናት በላይ (ከ5 ወራት በላይ ሆናቸው) የፍትህ ያለህ! እያሉ ይጣራሉ

የፓርቲዎቹ አባላት ጠበቃ ደረሰብኝ ባሉት ጫና ለጊዜው ሥራቸውን ማቆማቸውን አስታወቁ

በሕገመንግስቱ መሠረት ለደንበኞቼ አገልግሎት መስጠት አልቻልኩም፤ ከፍርድ ቤትና ከፖሊስም ማስፈራሪያ ደርሶብኛል ያሉት የአንድነት፣ የሰማያዊና የዓረና ፓርቲ አባላት ጠበቃ አቶ ተማም አባቡልጉ ራሳቸውን ማግለላቸውን አስታወቁ።...

ለዩኒቨርሲቲ መምህራን የሚሰጠው ስልጠና ተቃውሞ ገጠመው • አዳዲስ ተማሪዎች ካልሰለጠናችሁ...

ባለፉት ሳምንታት ለተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ሲሰጥ የነበረውን የ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራሲ›› የማጥመቅ ስልጠና ከትናንት ጀምሮ ለ10 ቀናት ለዩኒቨርሲቲ መምህራን እየተሰጠ ሲሆን፣ ስልጠናው ከፍተኛ ተቃውሞ እንደገጠመው በጎንደርና...

ከሰማያዊ፣ አንድነትና አረና የተሰጠ መግለጫ

ከሰማያዊ፣ አንድነትና አረና የተሰጠ መግለጫ       

በአክሱም ዩኒቨርስቲ መምህር የሆነው የአንድነት ፓርቲ አባል ዩኒቨርስቲው ውስጥ ባሉ ካድሬዎች...

መምህር ብርሃነመስቀል ንጉሤ ዘውዴ በአክሱም ዩኒቨርስቲ መምህር ሲሆን በአዳማ የአንድነት ፓርቲ አባል ነው የመጀመሪያ ዲግሪውን በ2001 ዓ.ም ከአዳማ ዩኒቨርስቲ በፔዳጎጂካል ሳይንስ ሁለተኛ ዲግሪውን በ2004...

መምህራንን ከስራ ቦታችው ማፍናቅል ትጀምሯል፡፡

የኢትዮጵያ መምህራን ድምፅ ይሰማ ከሰሞኑ በተካሄደው ስልጠና እናተያያዥ ጉዳዮች ከመምህራን ጋር መስማማት ያልቻልው ገዢው ፓርቲ በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተማዎቸ በመምህርነት ሙያ እያገለገሉ የሚገኙ የተለያዩ...

በህወሃት “የትግራይ ኩራት ተነክቷል” ባዮች አይለዋል

የሰሞኑ የጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ካቢኔያቸውን “ከኋላ” አስከትለው ከፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ያካሄዱት የፊት ለፊት ንግግር ያስደሰታቸውና ያስኮረፋቸው ክፍሎች አሉ። “በህወሃት መንደር ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ...