ቁም ነገር መፅሄት ልዩ ዘገባ – ሃናና ሀበሻ ‹ፕራንክ› – ከሄርሜላ...

ቁም ነገር ቅጽ 13 ቁጥር 192 ህዳር 2007 በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን /ኢቲቪ3/ እና በኢቢኤስ ቲቪ ላይ ከሚቀርቡ የመዝናኛ ፕሮግራሞች መሀከል ‹ጨዋታ› ሐበሻ ፕራንክ ፕሮግራም አንዱ ነው፡፡...

እነአቶ አንዱዓለም አራጌ ለሰበር ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደረገ

በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በተመሠረተባቸው ክስ ጥፋተኛ የተባሉት፣ የአንድነት ለፍትሕና ለዴሞክራሲ ፓርቲ (አንድነት) አመራሮች፣ አቶ አንዱዓለም አራጌና አቶ ናትናኤል መኰንን፣ እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (መኢዴፓ)...

በጦማርያን እና ጋዜጠኞች ላይ ተሻሽሎ ቀርቧል የተባለው ክስ ተሰማ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው እየታየ ያሉት ጦማርያን እና ወዳጅ ጋዜጠኞች ላይ የተመሰረተው ክስ ተሻሽሎ ቀርቧል የተባለው የክስ...

ከ3 ወር በፊት የታፈነው የመኢአድ አመራር የት እንደደረሰ አልታወቀም

• የሶስቱ ፓርቲዎች አመራሮች ለታህሳስ 21/2007 ዓ.ም ተቀጥሮባቸዋል የገዥው ፓርቲ የደህንነት ኃይሎች የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችን ከየ ክፍለ ሀገሩ ማሰር በጀመሩበት ወቅት በደህንነትና ፖሊሶች የታፈነው የመኢአድ...

ስለ ታቦተ-ጽዮን ያለው ታሪክና እውነታው ምንድን ነው?!

በዲ/ን ተረፈ ወርቁ (ሰንደቅ ጋዜጣ) ሰሞኑን በአንዳንድ ድረገጾችና በሶሻል ሚዲያው የታቦተ- ጽዮንን መሰረቅ/መጥፋት አሳዛኝ ዜናን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መሪ በሆኑት በፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ...

” በፀሀዩ መንግስታችሁና ሀይማኖታችሁ መካከል አለመጣጣም ቢከሰት የቱን ትመርጣላችሁ?”

በትምህርት ሚኒስቴር የተዘጋጀና ” የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የኢህአዴግ የምርጫ ድል ልማት ሠራዊት ግንባታ አደረጃጀት ማንዋል ለምርጫ 2007 የተሻሻለ ጥቅምት 2007″ የሚለውን 23 ገፅ የያዘ...

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሺን አስገራሚ የደሞዝ ጭማሪ አደረገ

ኢሳት ዜና :-ከወራት በፊት 111 በመቶ የደሞዝ ጭማሪ ያደረገው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሺን፣ በአማራ እና በኦሮምያ ክልል በተከታታይ ተገቢ የሆነ የደሞዝ ማስተካካያ አላደረገም በሚል ጥያቄ...

ኩማ ደመቅሳ በዲሲ ሆ/ስ ተኝተዋል

አርአያ ተስፋማሪያም አቶ ኩማ ደመቅሳ በዋሽንግተን ዲሲ ሆስፒታል ተኝተው እንደሚገኙ ታማኝ ምንጮ አስታወቁ። ኩማ በጭንቅላት እጢ (ቲዩመር) በሽታ ምክንያት ለከፍተኛ ህክምና ዲሲ መምጣታቸውን የጠቆሙት ምንጮቹ...

የሕወሓት ሰዎች በብአዴን እና በኦሕዴድ ባለስልጣናት ላይ በአዲስ መልክ ሽብር እየፈጠሩ...

- ክፍተኛ አነስተኛ እና ጥቃቅን በሚል ተከፍለው እየተሰለሉ ስልካቸው እየተጠለፈ መሆኑ ታውቋል:: - የሕወሓት ስጋት ውስጥ ውስጡን ክሻእቢያ ጋር ግንኙነቱን እንዲያጠናክር አድርጎታል::... - የኢትዮጵያ ሕዝብ ውስኝ...

የማለዳ ወግ- ..በችግር ፣ ስጋት ለዋለሉት የምስራቹ ! – ነቢዩ...

* የእህት ሰሚራ እንግልት * የጠፉት ኮንትራት ሰራተኞች ያለ እስር ወደ ሀገር እንዲገቡ የሚያስችለው መመሪያ * የእህት ሰሚራ እንግልት =============== ትናንት ምሽት ከምስራቃዊው የሳውዲ ግዛት በአርአር ከተማ የኢንተርኔየት...

435 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ወደ ሃገር እየመለሰ እንደሆነ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል

በሕገወጥ መንገድ ተታልለው ከሃገር ከወጡ በኋላ በታንዛኒያ እሥር ቤቶች ውስጥ ቆይተው እንደነበር የገለፃቸውን 435 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ወደ ሃገር እየመለሰ እንደሆነ የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል፡፡ በሕገወጥ መንገድ...

በሚሰሩት መንገዶች ደስተኞች አይደለንም ሲሉ የባህርዳር ነዋሪዎች ገለጹ

ኢሳት ዜና የገዢው መንግስት በምርጫ 2007 ያለውን ተቀባይነት ለማጠናከር በማሰብ የተለያዩ የህብረተሰቡን ክፍሎች በየክፍለ ከተማው በማሰባሰብ የተሰሩ ስራዎችን በማቅረብ ለመመስገን ሙከራ ቢያደርግም፤ተሰብሳቢዎች ግን ምንም እንዳልተሰራና...

በመቐለ አራት የፖሊስ ኮማንደሮችና ኣንድ የድህንነት አባል በወንጀል ተከሰሱ

ከአስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል የአንድነት ለፍትህና ዲሞክራሲ (አንድነት) አባል ወጣት ሽሻይ አዘናው ለ24 ቀን መሰወሩ ተያይዞ በ26/02/2007ዓ.ም ከሚሰራበት የስራ ቦታው ታፍኖ በመቐለ ኮሙሽን ፖሊስ ክልል ትግራይ...

ሰበር ዜና – አምስት የአንድነት አባላትና አመራሮች በቃሊቲ ታሰሩ!

በዛሬው ዕለት ህዳር 19/2007 በርካታ የአንድነት አመራሮችና አባላት በቃሊቲ የህሊና እስረኞች ለመጠየቅ ሄደው ታግተው የዋሉ ሲሆን፤ አብዛኞቹ ከሰዓት በኋላ ቢለቀቁም የአዲስ አበባ ከተማ ሰብሳቢና...

ሰበር ዜና – ከ40 በላይ የአንድነት አባላትና አመራሮች በቃሊቲ እስር ቤት...

የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አስራት አብርሃን ጨምሮ ከአርባ በላይ የሚሆኑ የፓርቲው አባላት ቃሊቲ እስር ቤት ውስጥ ታገቱ፡፡ አንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለህሊና እስረኞች...

የሕወሐት/ ኢህአዴግ ባለስልጣናት ፒ.ኤች.ዲዎችን ከተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ተቋማት እየገዙ እንዳሉ...

እየሩሳሌም አርአያ የሕወሐት/ ኢህአዴግ ባለስልጣናት ፒ.ኤች.ዲዎችን ከተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ተቋማት እየገዙ እንዳሉ የቅርብ ምንጮች አስታወቁ። የትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ የሆኑት አቶ ሐጐስ ጐደፋይና...

የሚሊዮኖች ድምፅ ቀጣይ መርሀ ግብሮች

በዚህ ዘመን ያለው የግፍ አገዛዝ የማይነካው የህብረተሰብ ክፍል እንደሌለ፤ በየእስር ቤቱ ታጉረው የሚገኙት የህሊና እስረኞች ዓይነትና ብዛት ማየቱ ብቻ በቂ ነው። በበርካታ ሺዎች የሚቆጠሩ...

በአዲስ አበባ ከ220 ሺሕ በላይ ሥራ አጦች ተመዘገቡ

ሪፖርተር የአዲስ አበባ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ፣ በከተማው ባካሄደው የሥራ አጦች ምዝገባ 220,238 ሰዎች ተመዘገቡ፡፡ ከተመዝጋቢዎቹ ውስጥ 156,159 ወንዶች ሲሆኑ፣ 64,079 ደግሞ ሴቶች ናቸው፡፡ የአዲስ አበባ...

በዩናይትድ ስቴይትሷ የምዙሪ ግዛት፥ የፈርሰን ግድያ የፍርድ ብይን ተቃውሞ ሰልፎች ቀጥለዋል።

ቪኦኤ ጉዳዩን የመረመረው ከሕዝቡ የተውጣጣ አካል (Grand Jury) ለሶስት ወራት ያህል፤ የፖሊስ ባልደረባው በግድያ ወንጀል ክስ ይመስረትበት ወይንም አይመስረትበት የሚለውን ሲሟገትበት ቆይቶ ነው፤ ትላንት ሰኞ...

ርዮት አረንጓዴ፣ ቢጫ ቀይ ሰንድቅ አላማ በላይዋ ላይ ለብሳ በክብር ከቃሊቲ...

በሃይ ስኩል የእንግሊዘኛ አስተማሪ ነበረች። በሕገ መንግስቱ ላይ የተደነገገዉን መብት በመጠቀም፣ በተለያዩ አገር ውስጥ በሚታተሙ ሜዲያዎች ትጽፋለች። «እነርሱ እንዲጻፍ ከሚፈልጉት ዉጭ እንዲጻፍ የማይፈልጉ ባለስልጣናት፣...

በሃረሪ ፕሬዚዳንቱ በፓርቲው ዋና ጸሃፊ ተደበደቡ

ኢሳት ዜና  ባለፈው አርብህዳር 12፣ 2007 ዓም የሃረሪ ክልል ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ ሙራድ አብዱላሂ በሀረሪ ሊግ ዋና ጸሃፊና በንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ሃለፊ አቶ ነቢል...

ሱዳን 2 ሺ ኢትዮጵያውያንን በጉበትና በኤድስ ተጠቅተዋል በሚል ልታባርር ነው

ኢሳት ዜና  -በሱዳን የሰሜን ግዛት በምትገኘዋ ኤል ዳባ የሚኖሩ ከ2 ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ተጠርንፈው ወደ ካርቱም የተላኩ ሲሆን፣ የከተማዋ ባላስልጣናት ኢትዮጵያውያኑ ሄፒታይተስ ሲ የተባለው የጉበት...

የነፃነቴ ዋጋ ነብሴ ነው!!! (ግርማ ሰይፉ ማሩ)

መረጃ በሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ጠቃሚ ነው ብሎ መንገር ለቀባሪ እንደማርዳት ነው፡፡ የተሟላ መረጃ የሰውን ልጅ ሙሉ ያደርገዋል፡፡ መረጃን አጣሞ ማቅረብ ደግሞ የሰውን ልጅ...

የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ስራ አስፈጻሚ በዛሬው እለት ከ23ቱም ወረዳ አባለት...

የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ስራ አስፈጻሚ በዛሬው እለት ከ23ቱም ወረዳ አባለት፡ከክፍለከተማ አመራር እንዲሁም ከምክርቤት አባለት ጋር በተጋደሉ አባለት እና በሁለት ሺ ሰባት ስለሚደረገው ምርጫ...

ህወኃት ወያኔ በወልቃይት ፀገዴ ህዝብ ላይ ተጨማሪ የዘር ፍጅት ለማካሄድ እየተዘጋጀ...

(በአንባቢ ) የትግራይ ነፃ አውጭ ድርጅት ተከዜን ተሻግሮ እስካሁን በሃይል የወሰዳቸው የጎንደር ወልቃይትና ፀገዴ ቦታወች ወልቃይት፣ ሰቲት ሁመራ፣ ቃፍታ ሁመራ፣ ፀለምት፡ እና ከፀገዴ ከነበሩት ጠቅላላ...

ለስብሰባ ሲቀሰቅሱ የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ተጨማሪ 7 ቀናት ተቀጠረባቸው

የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ህዳር 7/2007 ዓ.ም ጠርቶት ለነበረው የአደባባይ ህዝባዊ ስብሰባ አርብ ህዳር 5/2007 ዓ.ም በቅስቀሳ ላይ እንደነበሩ የታሰሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ዛሬ ለሁለተኛ...

”ጥቁሩ ቅዳሜ” በመባል የሚታወቀው ደርግ ስልሳ የካቢኔ ሚኒስትር አባላት ሲቪል እና...

ደርግ ባለሥልጣናቱን በህዳር ወር ላይ ከመረሸኑ በፊት ሰኔ 21/1966 ዓም አፄ ኃይለ ስላሴን ደርግ ስልጣን እንዲለቁ ሲጠይቃቸው የተናገሩት የመጨረሻ ቃል - ”በጠቅላላው የተናገራችሁትን ሰምተናል።የ ኢትዮጵያ...

የሚሊዮች ድምፅ ለህሊና እስረኞች በይፋ ዛሬ ተከፍቷል!

የሚሊዮች ድምፅ ለህሊና እስረኞች የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በይፋ የተከፈተ ሲሆን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አቶ በላይ ፍቃዱና በክብር እንግድነት...

ዘረኛው የወያኔ ቡድን በሰሜን ጎንደር ሕዝብ ላይ የፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል

ሞረሽ ወገኔ ወያኔ ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ለማጥፋት አቅዶ ሲነሳ ፣የግቡ መረማመጃ ያደረገው የኢትዮጵያዊነት መገለጫ የሆኑ ተቋሞችን፣ሃይሞኖችን፣ዕሴቶችንና ዐማራ የተሰኘውን ነገድ ነጣጥሎ ማጥፋት የሚል ሥልት በመከተል እንደሆነ ይታወቃል።...

የትግራይ ህዝብ ነፃ ኣውጪ ድርጅት (ት.ህ.ነ.ኣ.ድ) የ1968 ዓ/ም ማንፌስቶ

መቅድም ይህ መፅሔት የትግራይ ሕዝብ ሃቀኛ ወኪል የሆነው የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ድረጅት (ተ.ኅ.ህ.ት) መግለጫና የትግሉ መመርያ ነው። የትግራይ ሕዝብ ማለት በትግራይ ውስጥ የሚኖሩትንና በተለያየ...

መተቸት መብት ነው- ግን መረጃ እየያዝን (መልስ ለአቶ ይድነቃቸው)

ግርማ ካሳ አቶ ይድነቃቸው የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር ናቸው። አንድነት ፓርቲ ላይ ያነጣጠረ ሁለት ጽሁፎችን በቅርቡ ለቀዋል። እንደ አንድነት ደጋፊ አንድነት ላይ ትችት መቅረቡን አልቃወምም።...

አንድነት አሁንም ቀሪ ሒሣብ አለበት! (ይድነቃቸው ከበደ)

ይድነቃቸው ከበደ ከይድነቃቸው ከበደ “አያገባኽም፣ማን ደረሰብህ፣የራስህን ስራ ሥራ” እና የመሳሰሉ ምክሮች ከትችት ማምለጫ የሞኙ-አሞኝ ቀፋፊ አካሄድ ነው፡፡ሁሉ ነገር በእጄ ነው የሚለው ገዥው የወያኔ መንግሳት ከመተቸት እና...

አንድነት የፀረ ሽብር አዋጁ ተቀብሎትም አያውቅም፤ አይቀበለውም!

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ Nov 22, 2014 አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የፀረ ሽብሩ አዋጅ እንዲሰረዝ በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ከማድረግ ጀምሮ ከፍተኛ...

ተቃዋሚዎች – ግብታዊነት እና የሆያሆዬ ፖለቲካ መቆም ያለበት ጉዳይ ‪ከመጠላለፍ ከወሬና...

ተቃዋሚዎች - ግብታዊነት እና የሆያሆዬ ፖለቲካ መቆም ያለበት ጉዳይ ‪ ከመጠላለፍ ከወሬና ሃሜት ከሴራና ደባ ይልቅ እስትራቴጂ ያለው የፖለቲካ መስመር መከትል ወሳኝ ነው:: ሃገሪቷ ህገ መንግስት...

30 ደቂቃዎችን በዝዋይ እስር ቤት ግዞት (በላይ ማናዬ)

‹‹በብርቱ ታምሜያለሁ›› አበበ ቀስቶበላይ ማናዬ ዝዋይ የሚገኙ የፖለቲካና የህሊና እስረኞችን በቦታው ተገኝቼ ለመጠየቅ እቅድ ከያዝኩ ረዘም ያሉ ቀናት አልፈዋል፡፡ እንዲያውም ጉዞው ከወዳጆቼ ጋር ሰብሰብ ብለን...

ኤሌክትሪክ በየሰዓቱ ይጠፋል “የእጃችንን አገኘን” -10 ቢ.ብር ሲባክን ዝም ብለናል

15 ቢ. ብር የፈጁትን የነፋስ ተርባይኖች፤ በ5 ቢ.ብር የውሃ ግድብ መተካት ይቻላል ከ10 ቢ. ብር በላይ ሃብት በከንቱ ባከነ፤ እንደ ዘበት በነፋስ ተወሰደ ማለት ነው በረሃብተኛ...

ፕሮፌሰር በየነ ጼጥሮስ ዲያስፖራውን ወቀሱ “ዲያስፖራው ገዥው ፓርቲ የሚሰራው ሥራ ሁሉ...

ኢሳት ዜና ከአንድ ዓመት ላላነሰ ጊዜ በአሜሪካን ሀገር በቺካጎ ከተማ በሚገኝ አንድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ሲያስተምሩ ቆይተው በቅርቡ ወደሀገር ቤት መመለሳቸውን የተናገሩት የወቅቱ የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር...

ሰበር ዜና – የአዲስ አበባ አስተዳደር ለህዝብ ሰላምና ደህንነት ሲባል በሰማያዊ...

ነገረ ኢትዮጵያ • ‹‹ማስጠንቀቂያውን እንደ ቁም ነገር አንቆጥረውም›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት • ‹‹ስርዓቱ ምን ያህል ዝቅጠት ውስጥ እንደገባ ያሳያል›› አቶ ግርማ በቀለየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህዳር...

የአውሮፓ ህብረት ምርጫውን እንደማይታዘብ ታወቀ

ነገረ ኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በምርጫው ጉዳይ አነጋገረ • ጠቅላይ ሚኒስትሩንም ምሽቱን ያነጋግራል ተብሎ ይጠበቃል • ህብረቱ ምርጫውን አይታዘብም ተብሏል የአውሮፓ ህብረት ልዑክ ህዳር 11/2007 ዓ.ም ሶስት...

አንድነት የ2007 ዓ.ም ምርጫን እንደሚሳተፍ አሳወቀ

• ከህዳር 14 -20/2007 የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ጠርቷል አንድነት ለዴሞክራሲያዊና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) መጭውን 5ኛ ሀገራዊ ምርጫ እንደሚሳተፍ አሳወቀ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ህዳር 11/2007 ዓ.ም በዋናው...