ጠቅላይ ፍ/ቤት በነሃብታሙ አያሌው መዝገብ ላይ ውሳኔ አስተላለፈ | አብረሃ ደስታና...

አብረሃ ደስታና ዳንኤል ሺበሺ ወደእስር ቤት ይመለሳሉ። * ሐብታሙ አያሌውና የሺዋስ አሰፋ ነፃ ተብለዋል። ————————————— ከፍተኛ ፍርድ ቤት በነፃ ባሰናበታቸው 5ት ተከሳሾች (ሃብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺ፣ አብረሃ...

በትምህርት (ውስጥ) እንደሚገኝ ያለ ድንቁርና የትም የለም! – ተሻለ...

ከኢትዮሚዲያ ድረገፅ ያገኘሁትን አንድ በፈረንጅ አፍ የተጻፈ መጣጥፍ ይዤ ሳነብ የንባብ ፍላጎቴን ማረከውና ዘለቅሁት፡፡ በዚያም አልበቃኝም፡፡ እዚያው መጣጥፍ ውስጥ በተጠቆመ ማስፈንጠሪያ (ሊንክ) ወደ ኢካድፎረም...

ለጋራ በጎነታችን ቅድሚያ እንሥጥ (የአማራ ታጋዮችን በሚመለከት የትኩረት መስመር )

አንዱዓለም ተፈራ - የእስከመቼ አዘጋጅ   አርብ፤ ሕዳር ፳ ፫ ቀን፤ ፳ ፻ ፱ ዓመተ ምህረት  ( 12/2/2016 )   በአሁን ሰዓት በትግሉ ዙሪያ፤ በጋራና በግል ባለን አመለካከት፣...

የትላንቱ ካሳሁን አድማሱ፤ የዛሬው ዳንኤል አበበ ማነው? [የዲያስጶራ ይሁዳዎች ክፍል ፪...

ባለፈው ብዕሬ ደም ተፍታ ነበር። ደም ያልኩት ብዙ የደሙ፣ የተሰቃዩ ሰዎችን እያወኩኝና የዕውኑን ዓለም ይሁዳዎች መተረክ ስትችል ላይ- ላዩን ብዕሬ ተሽከርክራ ስለነበረ ነው። አጠገባችን...

ዶ/ር አረጋዊ በርሄ – ስለ ዶ/ር መረራ ጉዲና እስር [VOA]

ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋች ድርጅት በበኩሉ ኢትዮጵያዊው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ዶር መረራ ጉዲና መታሰራቸው “በመናገር ነጻነት ላይ የተወሰደ ቅጥ ያጣና አናዳጅ እርምጃ ነው” ብሎታል ዋሽንግተን...

በፌደራል ፖሊስ ዋናው ጽ/ቤት ወንጀል ምርመራ ክፍል ውስጥ ቦንብ ተገኝቷል በሚል...

ኅዳር ፳፪ (ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፱ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ከሶስት ቀናት በፊት ሜክሲኮ አደባባይ በሚገኘው በፌደራል ፖሊስ ዋናው ጽ/ቤት ወንጀል ምርመራ ክፍል ውስጥ ቦንብ...

በታሪክ ዓላማውን ሳያውቅ ታግሎ ያሸነፈ ድርጅትም ግለሰብም የለም! [ሙሉቀን ተስፋው]

የዐማራ ወጣቶች በወያኔ ፋሽስታዊ ሥርዓት በሰላም እንዲኖሩ ባለመፈቀዱ ምክንያት ለነጻነት ሕይወታቸውን እየገበሩ ይገኛል፤ በደማቸው ሊያኖሩን ለሚተጉ የእኛ ወንድሞች በዕውነት ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ ለነጻነት የምናደርገው መንገድ...

ከዚህ በኋላ ምን እናድርግ? መልእክት ለኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ለአርበኞች ግንባርና ለኢሳት! [ሠዓሊ...

በአስተውሎት ይነበብ! "በኢትዮጵያ አንድነትና ህልውና ጉዳይ ላይ ለድርድር የማይቀርብ የጸና አቋም አለኝ!" ቢለንና "የጎሳ ወይም የዘውግ ፖለቲካን ጎጅነትና ጠንቀኝነት አውቃለሁ!" ብሎ ጎሰኝነትን ቢያወግዝ አምነነው ከጎኑ...

የመደራጀት መብት ግዴትም አለበት፤ [ይገረም አለሙ]

ለማናቸውም ዓላማ ሰዎች ተሰባስበው ድርጅት የመፍጠር መብት አላቸው፤ በአንጻሩ ለድርጅታቸው የሚሰጡት መጠሪያ እናራምደዋለን የሚሉት ዓላማ እና እንደርስበታለን የሚሉት ግብ በተናጠል ግለሰብንም  ሆነ በወል ማህበረሰብንና...

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ ፕሬዚደንት ዶ/ር መረራ ጉዲና ከአውሮፓ አዲስ አበባ ሲገቡ...

ኢሳት (ህዳር 21 ፥ 2009)።የአይን ምስክሮች እንደገለጹት ዶ/ር መረራ ጉዲና በቁጥጥር ስር የዋሉት በምን እንደሆነ የታወቀ ነገር ባይኖርም፣ የህወሃት መገናኛ ብዙሃን ዶር መረራ እንዲታሰሩ...

“መነኵሴ ነበርኩ” ባዩ ፓስተር ናትናኤል ታዬ: በቅሠጣ ተግባር በቁጥጥር ሥር ዋለ!...

በግቢ ጉባኤያት በኩል፣ በማኅበረ ቅዱሳን መዋቅር ሰርጎ የመግባት ዓቅዱ ተጋልጧል፤ በአብነት ት/ቤቶች ርዳታ ስም፣ ‘ጳጳሳትንና ቴዎሎጂያንን የመቅረፅ’ ውጥኑን ገልጿል፤ ገዳማዊነትን በማጥላላት፣ ምንኵስናን በፈቃዱ...

አርበኞች ግንቦት 7 በለንደን የተሳካ ህዝባዊ ስብሰባ አካሄደ – ዘሪሁን...

ዘሪሁን ሹመቴ ዓርበኞች ግንቦት 7 በእንግሊዝ ዋና ከተማ ለንደን ውስጥ ሕዝባዊ ስብሰባውን እ.ኤ.አ. ኖቬምበር 27 ቀን 2016 በድምቀት አካሄደ። በስፍራው ላይ የአፍሪካ ኢንስቲቱት ሴኩሪቲ ስተዲስ...

ከአማራ ተጋድሎ አራማጆቸ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል አንድ [BBN]

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በስፋት እየተንጸባረቀ የመጣውን የአማራ ብሄርተኝነት እንቅስቃሴ በተመለከተ ከአማራ ተጋድሎ አክቲቪስቶች ጋዜጠኛ አያሌው መንበር ጋዜጠኛ ሙሉቀን ተስፋው /አቶ ምስጋናው አንዱአለም ጋር የተደረገ...

ሰሜን ጎንደር ግንባር…አዲስ የአጋዚ ሃይል ዳባት ገብቷል! ጥንቃቄ! [ሙሉነህ ዮሃንስ]

ህዳር ማርያም 2009 ፨ ስድስት ቀን በዘለቀው ጦርነት ወያኔ በቆላማው ወገራ በታጠቀው ገበሬ የደረሰበትን አይቀጡ ቅጣት ለመመከት ተጨማሪ ሃይል ወደቆላው ለመላክ ዳባት ላይ አዲስ የአጋዚ...

ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በዓለም አቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት አማካኝነት ተላልፈው ተሰጡ ተባለ

ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ስደተኞቹ ተላልፈው አልተሰጡም በፍላጎታቸው ጠይቀው የተመለሱ ናቸው ብሏል። ዋሽንግተን ዲሲ - 150 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከየመን በመርከብ ተጭነው ጅቡቲ ከደረሱ በኋላ ያለፍላጎታቸው...

ሻለቃ ዳዊት ወልደጊዎርጊስ እና የአማራ ውክልና [መስፍን ጌታቸው]

 ሻለቃ ዳዊት በኢትዮጲያ አገራዊ ንቅናቄ መድረክ ላይ ያደረጉትን ንግግር ገና ዛሬ እንዳጋጣሚ ሰማሁት። በወቅቱ ያልተከታተልሁት ትኩርቴ በግፈኛው ስርዓት በየቀኑ በሚገደለው፣በሚታሰረው እና በሚሳደደው የጎጃምና ጎንደር...

ሰበር ዜና: አርበኞች ግንቦት7 በወያኔ ላይ በከፈተው ጦርነት የበላይነት ድል ተቀዳጀሁ...

ኢትዮጵያንና ኢትዮጲያዊነትን ለማዳን ብሎም የተጨቆነውን ህዝባችንን በጫንቃው ላይ የተጫነበትን የባርነት ቀንበር አሽቀንጥሮ በመጣል ህዝብ ቀና ብሎ እንዲሄድና የዴሞክራሲ ተጠቃሚ እንዲሆን መራራና እልህ አስጨራሽ የትጥቅ...

በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራው የአማራ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ወጣቶች እያባበለ እንደሚገኝ...

በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራው የአማራ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ወጣቶች እያባበለ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በክልሉ ካለው ውጥረት ጋር ተያይዞ ከፍተኛ ድንጋጤ ላይ የወደቀው የክልሉ አስተዳደር፣ በተለይም...

በቅርቡ በ4 የፖለቲካ ድርጅቶች የተመሰረተው የኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ትናንት እሁድ በስቶክሆልም...

የአርበኞች ግንቦት7 መሪ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፣ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር መሪ አቶ ሌንጮ ለታ እንዲሁም የአፋር ህዝብ ፓርቲ መሪ ዶ/ር ኮንቴ ሙሳ በስብሰባው ላይ የተገኙ...

ስድስተኛ ቀኑን በያዘው ውጊያ ወያኔ በቆላማው ወገራ የደረሰባትን ከባድ የገበሬ ሃይል...

የአማራ ተጋድሎ አርበኞች ዳባት እያካሄዱት ባለው ውጊያ ሽንፈት የተከናነበው ፋሽስት ወያኔ ባህር ዳር ካለው የጦር ካምፕ ተጨማሪ የትግራይ ወታደሮችን በፓትሮል በመጫን ወደ ዳባት እያጓጓዘ...

የአማራ ህዝብ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ወቅት የተገደሉ የሟቾችን ስምና አድራሻ አካትቶ ለማሳያነት...

የኢትዮጵያ መንግስት ‹የጸረ-ሽብር ግብረ-ኃይል› በሽብር ጠርጥሬያቸዋለሁ በሚል 2008 ዓ.ም ሐምሌ ወር መግቢያ ላይ በጎንደር በነበሩ የወልቃይት አማራ ማንነት ጠያቂ የህዝብ ተወካይ (ኮሚቴ) አባላትን ለማሰር...

የዐማራ ድምፅ ራዲዮ (ዐድራ) ሰኞ ህዳር ፲፱ ቀን ፪ሺ፱ዓ.ም

የዐማራ ድምፅ ራዲዮ (ዐድራ) ሰኞ ህዳር ፲፱ ቀን ፪ሺ፱ዓ.ም

በአማራነት ለመመከት ያቃተንን ፈተና በጎንደሬነት ለመወጣት አይሞከርም (ከይገርማል)

ጠላቴ ነው የምትሉት ሰው በሚያደርስባችሁ በደል አዝናችሁ ታውቃላችሁ? እናንተ የምትሰጡትን መልስ ባላውቅም የእኔ መልስ ግን "በፍጹም!" የሚል ነው:: ጠላት እኮ በቃ ጠላት ነው:: ደግ...

ወደለውጥ የማያመራው የትግላችን ጉዞ መሰናክሎች! ያልተቃኙ እዉነታወች!!

የመጨረሻ ክፍል  ............እነ ሌንጮ ባቲ/ለታም የዚሁ በሽታ ፈጣሪዎችና ተጠቂዎች ናቸው:: እነሱ ቅልጥፍ ያለች አማርኛ እያወሩ የኦሮሞ ወጣቶች እንዳይግባቡ አድርገዋል:: አንድ ምሳሌ ልጣል:- ስለአንድ አብሮ አደግ ጎደኛየ...

ቴምር ለጤና ፍቱን መድሐኒት መሆኑን ስንቶች እናውቅ ይሆን ? [ነቢዩ ሲራክ...

የማለዳ ወግ ... አስገራሚና አስደናቂው የቴምር ፋይዳ ! ==================================== የጤና ነገር ሲነሳ የምግብ አጠቃቀምን መቆጣጠር ፣ ተመጣጣኝ ምግብ መመገብ አብሮ መነሳቱ ባይቀርም ... አመጋገብን በመምረጥ በአለማችን...

የህብር ሬዲዮ ህዳር 18 ቀን 2009 ፕሮግራም

<...የአማራ ሕዝብ ህልውናውን ለማስከበር ነው እየታገለ ያለው ትግሉ በሌሎች አካባቢዎችም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት። ከዛ ውጭ ግን አማራ ብቻውን መሞት አለበት ብዬ አላምንም ። ከዚህ...

የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ ፣ ባለ እብነ በረዱ ህንፃ እና ኢትዮጵያን አጥፍቶ...

ጉዳያችን/Gudayachn ህዳር 19፣2009 ዓም (ኖቬምበር 26፣2016) ============================== የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ ጉዳይ ==================== በ2016 እኤአ  ሰኔ ወር ላይ በተዘጋጀ ሪፖርት ኢትዮጵያ ከጠቅላላ ምርት  52% ለብድር ክፍያ እና ዋስትና የሚውል ሲሆን ከእዚህ...

ባሕር ዳር የዐማራ ፖሊሶች በኮማንድ ፖስቱ እየታሰሩ ነው

ባሕር ዳር የዐማራ ፖሊሶች በኮማንድ ፖስቱ እየታሰሩ ነው፤ ከወደ ባሕር ዳር ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ኮማንድ ፖስቱ በዐማራ ሲቪልና ልዩ ኃይል ውስጥ ያሉ ፖሊሶች እየታሰሩ ነው፡፡ ሰሞኑን...

ርዕዮተ ዓለም የተጫነው ፌደራሊዝማችን [ደረጀ ይመር]

የ1987 ሕገ መንግሥት ይዞት ከመጣው ሥር-ነቀል ለውጥ አንዱ በአሃዳዊ አገዛዝ ሥር ስትባትት ለኖረችው ሃገራችን፣ ፀጉረ ልውጥ አስተዳደራዊ መዋቅርን ማስተዋወቅ ነበር፡፡ ይህ ዘርን ማዕከል ያደረገ...

ቅናተኛ መሆናችንን የሚያሳዩ ለራሳችን ግን የማይታወቁን 5 ባህርያት። በኢትዮፒካሊንክ

ቅናተኛ መሆናችንን የሚያሳዩ ለራሳችን ግን የማይታወቁን 5 ባህርያት። በኢትዮፒካሊንክ