አበበ ገላው ከፕሮፈሰር ቆንስጣንጢኖስ የሃሰት የዲግሪ ባለቤት ጋር ያደረገው አጠር...

በውስጥ መስመር ህወሃቶች የሚያሰሙኝን ድንፋታ ወድጎን ልተወውና ፕሮፈሰር ቆንስጣንጢኖስ በስም ማጥፋት እንደሚከሱኝ ተደጋጋሚ መልእክቶች እየደረሱኝ ነው። ህወሃቶች አለምን በጠባቡ አእምሯቸው እየቃኙ በየሄዱበት ሁሉ የሃሰት...

ምንሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልዕክት

ሉባልታዊና ሐሜተኛ ማህበረሰብ የጥርጣሬና የሟርት ዘመን ምልኪዎች - ህዝብን ማታለል ክፉ እርግማን ነው፡፡‪  ‬ፍላጐታችንን ያከበሩ በመምሰል ፍላጐታቸውን የሚያሟሉ ሰዎች አደገኞች ናቸው፡፡ ፀሐይ የሚሞቅ ውሻ ሁሉ...

ፈልጌ አስፈልጌ ያን ሰሞን አጣኋት… አቤ ቶኮቻው

ከአንድነት ጋር የሚሟገቱትን አካላት ባፈላልግ በድብቅ ከተነሳው ''የቃለ ማህላ'' ፎቶግራፋቸው ውጪ ላገኛቸው አልተቻለኝም ነበር። ዛሬ በኢቲቪ መስኮት ግን በአቶ በላይ የሚመራው አንድነት ሀገወጥ ነው...

መንግስት የሕወሓት አባሉን ዳኛ ልኡል ገ/ማርያም በከፍተኛ ወጪ እያሳከመ ነው ...

(ከኢየሩሳሌም አርአያ) ልኡል ገ/ማርያም የተባለ የሕወሐት አባልና ዳኛ በከፍተኛ ወጪ በመንግስት እየታከመ መሆኑ ታውቋል። በዶ/ር ታዬ ወ/ሰማያት፣ በቅንጅት አመራሮችና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ እድሜ ልክና ሞት...

ዓቃቤ ሕግ በቀድሞ የጋምቤላ ፕሬዚዳንት ላይ በድጋሚ ምስክሮቹን ሊያሰማ ነው

በአሁኑ ጊዜ የኖርዌይ ዜግነት ያላቸው ቀድሞ የጋምቤላ ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ኦኮሎ አኳይ ላይ ተሰምተው የነበሩ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ቃል ሳይቀረፅ በመቅረቱ፣ ከሳሽ የፌዴራል ዓቃቤ...

የሰማያዊ ፓርቲ ለ2007 ምርጫ ተወዳዳሪዎች እያስመዘገብ ነው ! – ስሜነህ ታዘበው

ስሜነህ ታዘበው/ ከአዲስ አበባ የ2007 ምርጫ ሊደረግ የቀረው ሶስት ወራት አካባቢ ብቻ ነው። ምርጫ ቦርድ ባወጣው ሰለዴ መሰረት የታዛቢ ምርጫዎችን ያደረግ ሲሆን፣ ለተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶችም የምርጫ...

ሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ መግባቱን የሰማሁት ድንገት ነው – አቤ ቶኮቻው

ሰማያዊ ፓርቲ ምርጫ መግባቱን የሰማሁት ድንገት ነው። የት እንደነበርኩ እግዜር ይወቀው እንጂ ሰለሰማያዊ የማውቀው የመጨረሻው መረጃ የምርጫ ምህዳሩ ሳይሰተካከል ምርጫ ማድረግ ''ዋጋ ዘይብሉ'' ነው......

አዲስ አበባ በሌሊት በግራፊቲ ጽህፈት አሸብርቃ አደረች!!!

ቅዳሜ ጥር 9/2007 አዲስ አበባ ዛሬ ሌሊት በትግሉ መፈክሮች አሸብርቃ አደረች! ተቃውሞውን እና ለትግሉ ያለውን ቁርጠኝነት በተለያዩ መንገዶች ሲገልፅ የቆየው ሙስሊሙ ማህበረሰብ አሁንም በተለያዩ መንገዶች...

“ትግሬ የብቻው ነው፡ ሸዋ የብቻው ነው፡ ቢገምድር፡ ጎጃም የብቻው ነው፡ እያላችሁ...

እተጌ ጣይቱ በ1900 ዓ.ም በእየሩሳለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያ የጻፉት ታሪካዊ ደብዳቤ እተጌ ጣይቱ ሰኔ ፪፱ ፩፱፻ / ስኔ 29 1900 / ዓ.ም በየእሩሳለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያ የጻፉት...

ወንጌላዊ ዳነል ጣሰው በፌስ ቡክ የለቀቁት ጽሁፍ “አንድነትና መኢአድ ጋር ያለው...

ምርጫ ቦርድም ነገሩን በቅንነት በማየት ጥቃቅን ግድፈቶችን ቸል በማለት ወደ ምርጫው እንዲገቡ ጥረት ማድረግ ይጠበቅበታል ብለን እናምናለን:: …. እናምናለን።ይህ ካልሆነ ግን ለሚገነባው የመድብለ ፓርቲ(...

የጋዜጠኛ ተመስገን ወንድም ታሪኩ ድብደባ እና ዘረፋ በዝዋይ እስር ቤት ፖሊሶች...

ታሪኩ ዝዋይ እሥር ቤት ወንድሙን ለማየት ይገባል። እዚያም፣ “ተመስገንን ጥሩልኝ ” ሲል ፖሊሶችን ይጠይቃል። በዚህ ግዜ የመቶ ዓለቃ ማዕረግ ያለው ወታደር (ፖሊስ) ተመስገንን መጠየቅ...

የድምፅ ማስረጃ ከከፍተኛው ፍርድ ቤት ጠፋ -VOA

የእንግሊዝ እንደራሴዎች ቡድን ወደ ኢትዮጵያ ሊሄድ ነው የእንግሊዝ እንደራሴዎች ግንቦት ሰባት የፍትህና የነፃነት ንቅናቄ ይባል ከነበረው ተቃዋሚ ቡድን መሪ በነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ ከኢትዮጵያ...

የሰሜን አሜረካ የአንድነት ድጋፍ ማህበር አንድነት ፓርቲ የምጫ ቦርድ ትዕዛዝ...

  ከአንድነት  ድጋፍ ማህበር በሰሜን አሜሪካ  የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ   ጉዳዩ፡  ፡ በቅርቡ  በኢትዮጵያ  ምርጫ  ቦርድና  በአንድነት ፓርቲ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ በተመለከተ፡፡   እንደሚታወቀው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ /አንድነት/ ፓርቲ...

አንድነት ፓርቲ “የመድብለ ፓርቲ ስርዓት እንዳይፈጠር የምርጫ ቦርድ ታሪካዊ ወንጀል...

ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ/አንድነት/ የተሰጠ መግለጫ የአንድንታ ፓርቲ በኢትዮጵያ የመድበለ ፓርቲ ስርዓት እንዲፈጠር በምንም መለኪያ በገለልተኝነት የማንጠብቃቸውን የዲሞክራሲ ተቋማት በተግባር ለመፈተን እንዲቻል የሁለት ሺ ሰባት ምርጫን...

ከፍተኛ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ጀኔራሎች ስርዓቱ በላያቸው ላይ የሚፈፀመውን ተግባር በመቃወም ወደ ጠቅላይ...

ከመከላከያ እስታፍ አፈትልኮ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው በከፍተኛው የመከላከያ ሰራዊት እርከን ሲሰሩ የቆዩ ከፍተኛ መኮነኖች ሌተናል ጀኔራል አበባው ታደሰ፥ ሌተናል ጀኔራል ሰዓረ መኮነን፥ ሜጀር ጀኔራል...

ወገንተኛ ከሆነ የምርጫ ኮሚሽን ነጻና ፍትሃዊ ምርጫ አይጠበቅ – ሸንጎ

ጥር ፫ ቀን ፳፻፯ January 11, 2007 ህወሓት/ኢህአዴግ  አሁንም  እንደገና  በሀገሪቱ  ምርጫ ሂደት ብቻውን ሮጦ  ብቻውን ለማሸነፍ እንዲችል አስከፊ አፈናውንና እመቃውን  አጠናክሮ ቀጥሏል።  ተፎካካሪ የሆኑ የፖለቲካ...

በተከሳሽ የፓርቲ አመራሮችና በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት መካከል ያለው አቤቱታ አልተፈታም

በቃል የቀረበው አቤቱታ ከድምጽ ክምችት ክፍል ጠፍቷል ተብሏል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የተቃዋሚ ፓርቲዎች...

በኢቦላ ስጋት የታገቱት 21 ቀን ሊቆዩ ይችላሉ ተባለ

ነገረ ኢትዮጵያ በኢቦላ ስጋት የታገቱት 21 ቀን ሊቆዩ ይችላሉ ተባለ በኢቦላ በሽታ ስጋት ከቤታቸው እንዳይወጡና እንዳይገቡ በፖሊስ እየተጠበቁ ያሉት የፈረንሳይ ሌጋሲዮን ነዋሪዎች በሽታው እንዳለባቸውና እንደሌለባቸው እስኪታወቅ...

መብታችንን ሊገፉ አይችሉም፣ እኛም እርምጃ እንዉሰድ – ይሁኔ መሸሻ...

  መብታችንን ሊገፉ አይችሉም፣ እኛም እርምጃ እንዉሰድ ይሁኔ መሸሻ ከአዲስ አበባ ሕወሃት የጥቂቶችን ጥቅም የሚያስጠበቅና የተቀረነውን በባርነት አንቆ እየገዛ ያለ አምባገነን ስርዓት ነው። ስርዓቱ የሕዝብን ሕዝቡን ለማፈን...

ሬዲዩ ፋና፣ ‹‹አንድነት ከአሸባሪ ቡድኖች ገንዘብ ይቀበላል›› በማለት ወነጀለ

ፍኖተ ነፃነት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ሬድዩ ፋና እና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢብኮ/ኢቲቪ) በአንድነት ፓርቲ ላይ የጠነሰሱት ሴራ ተጋለጠ፡፡ አንድነት፣ ‹‹ኢትዮጵያውያን ካልሆኑ ሰዎች ገንዘብ ያሰባስባል›› የሚል...

ከሆቴሉ ጀርባ… በወላፈኑ ውስጥ የሚታየው – ፍጹምዘአብ አስገዶም ማን ይሆን? –...

ሰሞኑን የኢትዮጵያ ጥንታዊ ቅርስ የነበረው ጣይቱ ሆቴል በእሳት ወደመ:: ከዚሁ ጋር ተያይዞ ታዲያ "አቃጠሉት" እና "አቃጠሉበት" የሚሉት ድምጾች በርክተዋል:: "አቃጠሉበት" የሚለውን የጨዋታ ክር መምዘዝ ከጀመርን;...

የአማራ ክልል አስተዳደር ምርጫውን ተከትሎ አመጽ ይነሳል በሚል የ‹‹ፀጥታ ኃይሎችን›› እያሰለጠነ...

በነገረ ኢትዮጵያ • ፖሊሶች የደረጃ እድገት እንደሚደረግላቸው ቃል ተገብቶላቸዋል የአማራ ክልል መስተዳደር በግንቦት 2007 ዓ.ም ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀውን አምስተኛው አገራዊ ምርጫ ተከትሎ አመጽ ከተከሰተ ለመቆጣጠር ያስችላል...

ኢትዮጵያ አለች ወይ? – ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

አንድ የተማረ ሰው ከአዲስ አበባ ወጥቶ ወደ ሌላ ክልል ሄዶ ስራ ሲሰራ ደሞዙ ተቆርጦበት ወይም ዘግይቶበት ሰለ መብቱ ቢጠይቅ የሚሰጠው ምላሽ እኔዴውም ከአላገራቹህ መጥታቹህ...

የአንድነትን ፓርቲና የምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ልውውጦች ዝርዝር ሁኔታ በማሰረጃ የተመሰረተ

ታህሳስ 19-20፡ አንድነት ፓርቲ ታህሳስ 19-20/2006 ዓ.ም ልዩ ጠቅላላ ጉባዔ አካሄድ፡፡ ይህ ጠቅላላ ጉባዔ ልዩ የተባለበት ምክንያት የአንድነት አምስት ዓመት ስትራቴክ ዕቅድ ላይ በተቀመጠው መሰረት...

በዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም ቃጠሎ ተነስቶ በአባቶች ብርታት በቁጥጥር መዋሉ...

ዳንኤል ክብረት ደጋ እስጢፋኖስበጣና ሐይቅ ውስጥ በሚገኘው የዳጋ እስጢፋኖስ እሳት መነሣቱን የገዳሙ ምንጮች ተናግረዋል፡፤ እሳቱ የተነሣው ከደኑ አካባቢ ሲሆን ወደ ገዳሙ ገና አልደረሰም፡፡ የክልሉ ፖሊስ...

መኢአድና አንድነት ከምርጫ ቦርድ ጋር የገቡበት ውዝግብ ወዴት እያመራ ነው?

አምስተኛው ጠቅላላ ምርጫ የፊታችን ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጽሕፈት ቤት ይፋ ማድረጉ የሚታወስ ነው፡፡ በዚህ ፕሮግራም መሠረትም የተለያዩ የፖለቲካ...

በኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባርና የግንቦት 7፣ ለፍትህ፣ ዴሞክራሲና የነጻነት፣ ንቅናቄ መሀል...

በኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባርና የግንቦት 7፣ ለፍትህ፣ ዴሞክራሲና የነጻነት፣ ንቅናቄ መሀል የተደረገውን ውህደት በተመለከተ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ፣ በዛሬው ዕለት፣ ጥር 2 ቀን 2007 ዓ.ም የኢትዮጵያ...

የሰማያዊ እና ኦህዴህ ሊቃነ-መናብርት ነገ ችሎት ይቀርባሉ

ህዳር 27 እና 28/2007 ዓ.ም በ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር ተዘጋጅቶ በነበረው የአዳር ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ የቅስቀሳ በራሪ ወረቅት ሲበትን ለእስር የተዳረገው የሰማያዊ ፓርቲ አባል ሲሳይ...

የአማራጭ መኖር ትሩፋት በኤኮኖሚና በፖለቲካ – ግርማ ሠይፉ ማሩ

ዛሬ ስለ አማራጭ መኖር ጥቅም እንዳነሳ የገፋፋኝ በቅርቡ ለቁልቢ ባህል በድሬዳዋ ከተማ ተገኝቼ የተመለከትኩት የቢራ ዋጋ ነው፡፡ ለወትሮ በቁልቢ ሰሞን ብዙም ባይሆን አንድ አንድ...

አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ- ከመድረክ ጋር በትብብር ከመኢአድ እና ከሰማያዊ ፓርቲ...

ውህደትና ትብበር የወቅቱ ጥሪ አንድነት ፓርቲ ስትራቴጂና የአምስት አመት ዕቅድ የሚዳስስ መጽሃፍ እንዳለው ይታወቃል:: በዚህ ሰነድ የተቃዋሚ ፓርቲዎችን ቁመናና ሁኔታ በሚዳስስበት ርዕስ ፓርቲዎች የአላማና የርዕዮተ አለም፣ የስትራቴጂና የስልት፣  የአመራር፣ የረዥም...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሶስት ፓርቲዎች ላይ ውሳኔ ሰጠ፡፡

አንድነት እና መኢአድን በተመለከተ ቦርዱ ጥር 5 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ችግሩ የፓርቲው አመራሮች የፈጠሩት መሆኑን በመረዳት፣ የፓርቲው ህልውና ግን በተቻለ መጠን መቀጠል...

የአንድነት ፓርቲ ሴቶች ጉዳይ ምክትል ኃላፊ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፀመባት

  ወይዘሪት ወይንሸት፣ ንፍስ ስልክ አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቁ ሁለት ሰዎች ከረፋዱ 5፡30 ላይ ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመባት ለፍኖተ-ነፃነት የደረሰው መረጃ ያመላክታል፡፡ ወይዘሪት ወይንሸት፣ ነፍሰጡር መሆኗ የሚታወቅ ሲሆን...

ምርጫ ቦርድ አንድነትና መኢአድ በሁለት ሳምንት ውስጥ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲያደርጉ ውሳኔ...

ምርጫ ቦርድ በታዛቢነት በጉባኤው አልተገኘም በጥቅምቱ ጠቅላላ ጉባኤ በመልቀቂያ የተሰናበቱት አቶ አበባው መሃሪ ጥሪ ቢደረግላቸውም አልተገኙም ለአሜሪካ ሬድዮ የአማርኛ እና የጀርመን ሬድዮ የዐማርኛ ድምፅ ዘጋቢዎች ጥሪ...

በአንድነት አባላት እንዴት inspired እነደሆንኩ! – ሶሊያና ሽመለስ (የዞን 9 ቦልገር)

ትላንትና ያየሁት የአንድነት ፓርቲ አባላት ፎቶ ጭንቅላቴ ውስጥ ተቀርጾ ዋለ፡፡ ፎቶው ላይ ምርጫ ቦርድ የጠራው አስገዳጅ ጉባኤ ላይ ለመገኘት መጥተው ፓርቲው ቢሮ ውስጥ መሬት...

አንዳርጋቸው ጸጌ በህወሀት የሸፍጥ የምርመራ ወጥመድ ውስጥ -ፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ አንዳርጋቸው ጽጌ በህወሀት ወንድሞች ቡድናዊ የሸፍጥ ከበባ ስር ቮልቴር (ፍራንኮይስ ማሬ አሮት) እንዲህ በሚለው ምልከታቸው በስፋት ይታወቃሉ፣ “አንድ ሰው ከሚሰጣቸው ምላሾች...

በኢትዮጵያ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ቢከሰት ጉዳቱ ምንድነው?

የጉዳያችን ጡመራ ወቅታዊ ምልከታ ኢትዮጵያ ከንጉሳዊ መንግስት ወደ ወታደራዊ ደርግ ከወታደራዊ ደርግ ወደ ኢህአዲግ/ወያኔ የጎሳ ፖለቲካ ከተሻገረች አራት አስር አመታት አለፉ።ከአራት አስር አመታት በፊት በየካቲት፣1966...

የፕሮፌሰር መርጋና የትግስቱ አወል ታንጎ ዳንስ (አንድነትን በተመለከተ) – ናኦሚን በጋሻው

ጥያቄዉ አሁን ምርጫዉን ቦይኮት የማድረግ እና ያለማድረግ አይደለም። የአንድነት ፓርቲ ምርጫዉን እንደሚወዳደር ይፋ በማድረግ እንቅስቃሴ ላይ ነበር። ብዙዎች “አንድነት እንዴት ምርጫዉን እወዳደራለሁ ይላል” የሚል...

የአርቲስት አስቴር በዳኔና ሳሞራ ፍጥጫ በደደቢት በረሃ

…አርቲስት አስቴር በዳኔ ከተቀመጠችበት ወደፊት ወጥታ ማይኩን ስትጨብጥ ፍርኃት ቢጤ እንደወረራት ከመጀመሪያው ያስታውቃል፡፡ ‹‹በጣም ነው የሚያስፈራው፤›› በማለት የጀመረችውን አስተያየቷን የያዘችውን ማስታወሻ እያነበበች አስተያየት መስጠት...

የኢህአዴግ መንገድና የኤዲፐስ መንገድ -ስለሺ ሐጎስ

አንዳንዶች ከማይቀረው ዕጣ ፈንታቸው አይናቸውን ጨፍነው ይሸሻሉ፤ የሚሸሹበት መንገድ ግን ወደማይቀረው ዕጣ ፈንታቸው በፍጥነት ያደርሳቸዋል፡፡ ሰሞኑን ኢህአዴግ በምርጫ ቦርድ በኩል የያዘውን ዘመቻ አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ዘመቻው አንድነትን፣...