አዋዜ ዜና….አቃቤ-ህግ ጌታቸው አምባዬ “የዕርቀ-ሰላም”ጥረቶችን ” “ፀረ-ህገ-መንግስታዊ”ሲሉ መፈረጃቸው ተሰማ

[youtube https://www.youtube.com/watch?v=cW_0brj9enc&w=853&h=480] አዋዜ ዜና....አቃቤ-ህግ ጌታቸው አምባዬ "የዕርቀ-ሰላም"ጥረቶችን " "ፀረ-ህገ-መንግስታዊ"ሲሉ መፈረጃቸው ተሰማ  

ሕሌናውን ሽጦ ከመቃብር ብቅ ያለው ልደቱ አያሌው ስለ ኢህአዴግ የተናገረው

[youtube https://www.youtube.com/watch?v=NcQbFTEv3Js&w=853&h=480] ሕሌናውን ሽጦ ከመቃብር ብቅ ያለው ልደቱ አያሌው ስለ ኢህአዴግ የተናገረው ሕሌናውን ሽጦ ከመቃብር ብቅ ያለው ልደቱ አያሌው ስለ ኢህአዴግ የተናገረው

የጀግኖች አባቶችህን ደም አርክሰህ ኢትዮጵያዊነትክን ክደህ ነጻነት የለም [ሰርጸ ደስታ]

ብዙ በኢትዮጵያ ምድር ዛሬ እየኖራው ያለው ሕዝብ በወያኔና አጋሮቹ ሞገሱና ክብሩ ኃይሉም የሆነውን ኢትዮጵያዊነቱን ስለዘነጋ ወይም ከሙሉው ስላጎደለው አቅመ ቢስ ሆኖ የባንዳ ልጆች መጫወቻ...

የዐማራ ድምፅ ራዲዮ (ዐድራ) ቅዳሜ ጥቅምት ፲፪ ቀን ፪ሺ፱ዓ.ም

[youtube https://www.youtube.com/watch?v=8H9whSz5610&w=853&h=480] የዐማራ ድምፅ ራዲዮ (ዐድራ) ቅዳሜ ጥቅምት ፲፪ ቀን ፪ሺ፱ዓ.ም

በአውስትራሊያ የህውሃት አምባሳደር ትርፉ ኪዳኔ ውሸቶች ሲጋለጡ

[youtube https://www.youtube.com/watch?v=wAYJ0PAU3ig&w=853&h=480] በአውስትራሊያ የህውሃት አምባሳደር ትርፉ ኪዳኔ ውሸቶች ሲጋለጡ

ሰሚ ያጣ ሕዝብ [ዶ/ር ዘላለም እሸቴ]

ሕዝብ ተነሳ። ይህ ከወትሮው የተለየ አነሳስ ይመስላል። ከአንዴም ሁለት ጊዜ ይህ ሕዝብ ተነስቶ ሲያበቃ እድሉን ለልጆቹ በአደራነት ሰጥቶ ሲቀመጥ፥ መሪዎቻችን የስልጣን ርክክብ አካሄደው ሕዝቡን...

ለአማሮች እንድረስላቸው!!! ባህርዳር ላይ የአሰቸኳይ ግዜ አዋጁ

ባህርዳር ላይ የአሰቸኳይ ግዜ አዋጁን በመተላለፍ የስራ ማቆም አድማ አድርጋቹሃል የተባሉ 68 ነጋዴዎች በእስር ላይ ይገኛሉ በጎንደርም በተመሳሳይ መልኩ ከመቶ በላይ ነጋዴዎች መታሰራቸውም ይታወቃል፡፡...

ሆነ ተብሎ ታሪኳ የታፈነና ያልተነገረላት ጀግና ማፋራ መሀመድ ላሌ (ደረጀ...

የአፋሯ አርቲስትና አክቲቪስት ማፋራ መሀመድ ላሌ ባሳለፍነው ሳምንት ለእስር ተዳርጋለች።በአሁን ወቅትም በአስከፊ ሁኔታ ትገኛለች። ነገሩ እንዲህ ነው፦ “እንኳንስ እኛና፣ ግመሎች ያውቃሉ፣ የጦቢያን ባንዲራ፣ እንዳለው አባቷ፣ ጀጃች...

እንግዲህ solidrity ማለት ኢህአዴግ ፅፎ የሰጠን ታሪክና የጥላቻ ሀውልትን ስህተት ነው...

ጎንደር እና ጎጃም ያለው አማራ የኦሮሞ ደም የእኔም ደም ነው ያለው ደሙን ያፈሰሰው የትግራይ ነፃ አውጭ ግንባር ነው በማለት ነው።ናዝሬት/አዳማ ላይም የአማራ ህዝብ በደል...

መለስ ዘናዊ በ አማራው ህዝብ ላይ የነበረው የዘር ጥላቻና ግፍ በጥቂቱ...

አማራውን ነፍጠኛ እና ትምክህተኛ እያለ የሌላው ጎሳ እንዲነሳበት፣ የበሬ ወለደ የጥላቻ ዘመቻ በአፄ ሚኒሊክ ላይ በሰፊው በመክፈት እና በሰፈራ ሄደው የሚኖሩትን ዜጎች የአማራ ተወላጆችን...

የአሜሪካ መንግስት ተወካዮች ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ተወያዬ:: በጉዳዩ ላይ ሠኞ ጋዜጣዊ መግለጫ...

#ኤርሚያስ ቶኩማ የአሜሪካ መንግስት ተወካዮች ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ዛሬ ረፋድ ሲወያዬ አርፍደዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የተሳተፉ የኢህአዴግ አባል ስለጉዳዩ እንደገለፁልኝ ከሆነ በአሜሪካዋ አምባሳደር ፓትሪሽያ ኃስላች ሰብሳቢነት...

ሰምሃር መለስ የገባት መተካካት – ተቃዋሚዎች ያልገባቸው መታደስ! [ክንፉ አሰፋ]

የአፈና ግዜ አዋጁን ተከትሎ፤ የሕወሃቱ ፋና ብሮድካስቲንግ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያስተናገደው "የውይይት መድረክ" አዳዲስ ኩምክናዎችን ይዟል። ልደቱ አያሌውን በመሪ ተዋናይነት ያሳተፈውን ይህን አዲስ የበረከት...

ለወያኔ እድሜ ማራዘሚያ በተዘጋጀ መድረክ  ተቀዋሚዎች ምን ይሰራሉ?   {ይገረም አለሙ}

የፖለቲካ ድርጅት  የመገናኛ ብዙሀን ባለቤት አንዳይሆን የመከለክለውን  ህግ በመተላለፍ ወያኔ ያቋቋመው  ፋና  ሰሞኑን አንድ  የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ውይይቱን  በቀጥታ ስርጭት ሳይሆን ለእኛ ይገባቸዋል...

“እንደ ቁርጥ ስጋ የተወደድሽው ፍቅሬ!” [አበበ ቶላ ፈይሳ]

(ፌስ ቡክ ባስታወሰኝ መሰረት... እነሆ ትዘታ ዘ ኬኒያ) ይህ ጨዋታ በአዲሳባዋ አዲስ ታይምስ (ፍትህ) መፅሔት ለንባብ የበቃ ሲሆን መፅሔቷን ለማግኘት ላልቻሉ ወዳጆች “በአዲሱ የትራንስፎርሜሽን ዕቅዳችን”...

ባህርዳር ላይ የአሰቸኳይ ግዜ አዋጁን በመተላለፍ የስራ ማቆም አድማ አድርጋቹሃል የተባሉ...

ባህርዳር ላይ የአሰቸኳይ ግዜ አዋጁን በመተላለፍ የስራ ማቆም አድማ አድርጋቹሃል የተባሉ 68 ነጋዴዎች በእስር ላይ ይገኛሉ በጎንደርም በተመሳሳይ መልኩ ከመቶ በላይ ነጋዴዎች መታሰራቸውም ይታወቃል፡፡...

ህዝቡ ዲሽ ሊነቅሉ የሚመጡ የሕወሓት ወታደሮችን የመምታት ሙሉ መብት አለው።ንብረትን መከላከል...

ጉዳያችን ጥቅምት 12፣2009 ዓም ================== ዲሽ (የሳተላይት መቀበያ ሳህን)  የዓለም አቀፍ ዜናዎችን ከዓለም አቀፍ የዜና አውታሮች የምንከታተልበት የመገናኛ መሳርያ ነው።ሰሞኑን የሕወሓት ቅልብ የአጋዚ ሰራዊት እና ሚሊሻ በእየቤቱ...

በባህርዳር ዙሪያ ጢስ አባይ ሁለት የአጋዚ ወታደሮች መገደላቸውን ዕማኞች ለኢሳት ገለጹ

ኢሳት (ጥቅምት 11 ፥ 2009) በአማራ ክልል የባህር ዳር ዙሪያ ከተማ በሆነችው ጢስ አባይ በአንድ ጊዜያዊ ካምፕ ላይ ራሳቸውን ያደራጁ ሃይሎች በፈጸሙት ጥቃት ሁለት የአጋዚ...

አቶ አበበ ውቤ ታሰረ፤ ወያኔ የመኢአድ አባላትን ማሳደዱን ቀጥሏል

አቶ አበበ ውቤ ከጥቅምት 9 ቀን 2009 ዓ.ም. ጀምሮ በቦሌ አምቼ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ እንደሚገኝ የቤተሰቡ አባላት ገለጹ፡፡ አቶ አበበ ቀደም ባሉት ቀናት...

የወያኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጂና የጎንደር ዩንቨርስቲ ጉድ

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እኛን ያልከለከለ ነገር ምን አለ? ምናልባት ንፁሃ አየር የምንተነፍሣትን ብቻ ..ይህችንም ስለማይችሉ ።በአዋጁ የመንግስት ሰራተኞች ፈቃድ መጠየቅ የተከለከለ ነው ።ይላል ...ነገር...

ተራርቆ በመፈክር የትግል ትብብር ማድረጉ ወዴት ይወስደን ይሆን? [አገሬ አዲስ ]

ትቅምት 9-2009 ዓ.ም.(21-10-2016) ወያኔ በፈጠረው ቀውስ የተማረረው ሕዝብ በየቦታውና በየጊዜው እምቢ ብሎ ከተነሳ ወራቶች አልፈውታል።የተነሳሳው ሕዝብ የጋራ ችግር ቢኖርበትም፣አንድ አይነት ፍላጎትና ጠላት ቢኖረውም አሰላለፉና አካሄዱ...

የአብዬን ወደ እምዬ ፡ ወያኔዎች የኢትዮጲያን ጥቅም አሳልፈው ሲሰጡ [ወለለተ...

ጥቅምት 10፣ 2009 ዓ. ም የወያኔ መንግስት በኢትዮጲያ እየተካሄዴ ያለውን የህዝብ በግፍ አልገዛም ባይነት በግብፅና በኤርትራ የተቀነባበረ እንደሆነ በይፋ እየገለጸ ነው። ይህንም የወያኔ ክስ በማስተባበል...

ሰበር መረጃ…   የህወሃት ኮማንድ ፖስት (ተወርዋሪ) ሐይል እክል ገጥሞታል...

    ይህ አዋጅ በአማራዉ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ላይ ብቻ ተግባራዊ እንዲሆን ከማዘዙ በላይ ለስርአቱ የሚያገለግሉ የልዩ ሐይል የመከላከያ የፌደራልና የአየር ሐይል አባላት ባጠቃላይ...

ከአማራ ክልል የተወከሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን...

ተወካዮቹ አዋጁ አፋኝ በመሆኑ በክልላችን እንዲሰራ አንፈቅድም በማለት ተቃውሞአቸውን ገልጸዋል። ተወካዮቹ የያዙትን አቋም እንዲለውጡ ከትናንት ጀምሮ በደህንነቶች ሲዋከቡ ውለዋል። ተቃውሞአቸውን ለመግለጽም የተዘጋጀላቸውን ምግብ ሳይመገቡ...

ወገን እየሞተም ፥ወገን ደማችንን ይመልሳል !! [ህሊና ዘቀበሮ ፀረህወአታዊያን]

ጎጃም ጃዊ ወረዳ የሚገደሉት ንፁሃን ዜጎች ቁጥር ጨምሯል ። በወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢ/ር አስራት መሪነት በከተማው የሠፈረው 120 የወያኔ ለቀን ሥራ ከተለያዩ የሀገራችን አካባቢወች...

ቪዲዮ: ሰው በላው እብድ ስብሃት ነጋ ለመሆኑ የሚናገረውን ያውቀዋልን ?????

[youtube https://www.youtube.com/watch?v=Sw_DF9c5aIk] ስብሃት ነጋ...ሰው በላውእብድ ለመሆኑ የሚናገረውን ያውቀዋልን ????? ይሄ በንፁ ኢትዮጵያዊያኖች ደም እጁ የተጨማለቀ ሽማግሌ እነ ኢንጅነር ይልቃልንና ዶክተር መራራን ኢትዮጵያን አታውቋትም ይላቸዋል ኢሃዴግ እራሱ...

ኢሳት ሰበር ዜና….. ህወሀት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስልጣንን በመጣስ ያጸደቀውና...

ህወሀት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስልጣንን በመጣስ ያጸደቀውና ተግባራዊ ያደረገውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በአምስተኛው ቀን ለምክር ቤቱ ሲያቀርብ ከበዴንና ከኦህዴድ ተወካዮች ተቃውሞ ገጠመው። የቀጥታ የቴሌቪዥን...

ባህር ዳር _ ጢስ አባይ: ዛሬ ሌሊት ሲታኮሱ አድረዋል

ከቦታው የተላለፈው መልዕክትም ደርሶናል ጋሻው ጥሩነህ የተባለ የቀበሌ ሊ/መንበር # አሁን በዚህ ሰዓት ከባህር ዳር ከመጡ ፌደራሌች ጋር ስብሰባ እያደረገ ነው። ባለፈው ሳምንት የህወሃት መለያ ያለበትን...

ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲቋረጥ በማድረጓ ወደ 9 ሚሊዮን ዶላር (180 ሚሊዮን...

ኢሳት (ጥቅምት 10 ፥ 2008) በኢትዮጵያ የተከሰተውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ ሃገሪቱ የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲቋረጥ በማድረጓ ምክንያት ወደ 9 ሚሊዮን ዶላር (180 ሚሊዮን ብር) አካባቢ ማጣቷን...

አስቂኝ ድራማ = ፓርላማው የኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጁን ውድቅ ኣደረገው። ጭብጨባ !

አዲስ አጀንዳ ይናፈሳል። ከነእንትና ሰፈር ጭብጨባው ፓርላማው ኣስቸኳይ ጊዜ ኣዋጁን ውድቅ ኣደረገው ፓርላማው ትግሉን ተቀላቀለ ነው። ይህ የማይዋጥ ነገር ለፖለቲካ ፍጆታ ፕሮፓጋንዳ ለማጦዝ እስካልሆነ...

የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ለኮማንድ ፖስት ሳያሳውቁ ከሃገር እንዳይወጡ ዕገዳ ተጣለ

ኢሳት (ጥቅምት 10 ፥ 2008) በቅርቡ በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሰረት የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ለኮማንድ ፖስት ሳያሳውቁ ከሃገር እንዳይወጡ ዕገዳ መጣሉን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። ለህዝብ...