የሞረሽ ዐማራ ሬድዮ ድምፅ – መስከረም ፳፭ ፪ሽህ፱ ረቡዕ

መስከረም ፳፭ ፪ሽህ፱ ረቡዕ የሞረሽ ዐማራ ሬድዮ ድምፅ ሥርጭት

የዞን ዘጠኝ ጦማሪው ናትናኤል ፈለቀ ታሰረ – ዞን ዘጠኝ

ዞን ዘጠኝ ጦማሪው ናትናኤል ፈለቀ ትናንት ማክሰኞ መስከረም 24፣ 2009 ከስራ ሰዓት በኋላ ጸደቀ ድጋፌ እና አዲስአለም ሙሉጌታ ከተባሉ ሁለት የስራ ባልደረቦቹ ጋር በተለምዶ...

ቅድመ ጥንቃቄ፤ በሶማሌ ክልል ለምትኖሩ የአማራ ተወላጆች [ሙሉቀን ተስፋው]

ሕዝባችን ከትግሬው ጥቁር ፋሽስት ቡድን ጋር የሞት ሽረት ትግል እያደረገ ይገኛል፡፡ የ2009 ቀጣይ ወራት ለነጻነት የሚደረገው ትግል ተጠናክሮ የሚቀጥልበት ብሎም ነጻነታችን የምንቀዳጅበት እንደሚሆን ምንም...

የአየር ኃይሉ ጀግና ብርጋዴር ጀነራል ለገሰ ተፈራ አረፉ!

ስለማይዘነጋው የእናት ሃገር ፍቅርና ውለታ ማንም ሰው ከወጣት እድሜው ጀምሮ የራሱ የሆኑ የሚያደንቃቸው ጀግኖች ይኖሩታል ። ለአንዱ ታዋቂ የስፖርት ጀግና ይኖረዋል ፤ ለሌላው አርቲስት ሊሆን...

በቢሾፍቱ በሰላማዊ ዜጎቻችን ላይ መንግስት የወሰደውን እርምጃ በጽኑ እናወግዛለን!!!! [ድምፃችን...

በወገኖቻን እልቂት የተሰማንን መሪር ሐዘን እንገልፃለን!!! ለተጎጂ ቤተሰቦችና ለመላው ኢትዮጵያውያን መፅናናትን እንመኛለን! ግፍ ማለፉ ብቻ ሳይሆን ድልን አስከትሎ መመጣቱ አይቀርምና ኢትዮጵያዊያን ለፍትህ፣ ለነጻነት እና ለሰላም የምናደርገው...

የወያኔው መንግሥት ላልተወሰነ ጊዜ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ሊዘጋ ነው!!!

መስከረም 25/2009 ዓ.ም ግፈኛውን የውያኔን ሥርዓት አልሸከምም ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ በአማራ እና በኦሮሞ ህዝብ ፊውታራሪነት ትግሉን ከቀጠለ ዓመታት ሊቆጠሩ ነው። ይህ ግፈኛ ሥርዓት በቢሸፍቱ...

የኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካ በተመለተ: እየሆነ ያለው፣የፖለቲካ ኃይሎች አሰላለፍ፣የውጭ ኃይሎች አጀንዳ እና...

የጉዳያችን ማስታወሻ ኢትዮጵያ ውስጥ የለውጥ እንቅስቃሴው እያየለ ነው።ይህ ለቀባሪው ማርዳት ነው። ስለሆነም ከእዚህ በታች ያሉት ወቅታዊ የሀገራችን ጥያቄዎች ላይ ያለኝን ምልከታ ለማስፈር እሞክራለሁ።የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ...

በጣም አሳዛኝ ዜና…… በኢሬቻ በዓል አከባበር በተከሰተው ጉዳት የሞቱ ዘምዶቻቸውን እየቀበሩ...

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ። ከመላው የኦሮሞ ክልል የተሰባሰቡ የኦሮሞ ብሄረሰብ አባላት ባሳዛኝ ሁኔታ በተጠናቀቀው የእሁዱ ኢሬቻ በዓል ላይ ከተገኙ በኋላ፣ ወደየመጡበት ተመልሰዋል። ዋሽንግተን ዲሲ...

በዕድሜዬ የማውቃቸው ሦስቱ የኢትዮጵያ መንግሥታት [አገሬ አዲስ]

ከዛሬ አርባ አራት ዓመት በፊትና በዃላ በኢትዮጵያ ውስጥ የራሳቸው መታወቂያ ያላቸው ሶስት አይነት መንግሥታት ተመስርተው ለማየት በቅቻለሁ።ከዛሬ አርባ አራት ዓመት በፊት የነበረው ዘውዳዊ ስርዓት፣በነገሥታት...

የወገን ህመም ከምንም በላይ ያማል [ግርማ ቢረጋ]

ተደራራቢ ስቃይና መከራ በኢትዮጵያውያን ላይ መውረዱ ልክ ለኛ የተፈቀደልን ይመስል ለሃያ አምስት ዓመታት በተወሰነ ደረጃ አምነን ተታለን  ተቀብለነው ኖረን አሁን ግን በስተመጨረሻ በየትኛውም ዓለም...

መሰማት ያለበት፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በብሄር ሳይከፋፈሉ ወያኔን ሲቃወሙ

መሰማት ያለበት፡ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በብሄር ሳይከፋፈሉ ወያኔን ሲቃወሙ።" ትላንታ በተነሳሳይ ሁኔታ በጂማ ከፍተኛ ተቃወሞ ነበር። "የአማራን ሕዝብ መግደል አቁሙ" "የኦሮሞን ሕዝብ መግደል አቁሙ" "የኮንስን ሕዝብ መገደል...

በኢሬቻ በዓል ላይ ስለደረሰው ጭፍጨፋ የጎጃም ዓለም አቀፍ ትብብር መግለጫ ...

"የለመደ ልማድ ያሰርቃል ከማዕድ!" ዛሬ የኢሬቻን በዓል ለማክበር በደብረ ዘይት (ቢሾፍቱ) በተሰበሰበ የኦሮሞ ሕዝብ እና ሌሎች ኢትዮጵያውያን ላይ ወያኔ-ኢህአዴግ ያደረሰውን የጅምላ ጭፍጨፋ የጎጃም ዓለም አቀፍ...

መዲናችን አዲስ ዛሬ ፦ [ዳንዔል ሺበሽ]

ዛሬ መስከ 25ቀን፡ 2009 ዓም ከስልሳ በላይ መኪኖች ጤናቸው ታውኳል፡፡ የድንጋይ ናዳ እንዳስተናገዱ ሰማሁ፡፡ ከባለመኪኖቹና ከነጂዎቹ፡፡ የተወሰነውን በዓይኔም ተመለከትሁ፡፡ ተሽከርካሪዎች የሚሄዱበት መንገድ መዝጋት የህጋዊነት/የተፈቀደ...

“ወያኔን ግፍትሮ የሚጥለዉ ሀይል እንዴት ጠፋ?” :- የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ ...

ህዝቡ በጋራ ቆመ::ወያኔ የሰራዉ የጥላቻ ግንብም ፈረሰ:: ሀገሪቱን በጎሳ የመከፋፈል የቤት ስራ ሁሉ ከሸፈ::በጎሳ ተቧድነዉ ይገዳደሉ የነበሩ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሳይቀሩ ኢትዮጵያዉያን ወንድማማች ነን:: ጠላታችን...

ምን ስም ይሰጠዋል? [ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት]

         ማክሰኞ መስከረም ፳፬ ቀን ፪ሺህ፱  ዓ.ም.              ቅፅ ፬ ፣ ቁጥር ፴   በዓለም ላይ የነበሩና ያሉ ዘረኞች፣ ግፈኞችና አምባገነኖች የተለያዩ...

ትግላችን ባለስልጣናቱ ላይም ትኩረት ያድርግ (ከይገርማል)

አምባገነኖች ለሕዝብና ለሀገር ራሳቸውን አሳልፈው ለመስጠት የቆሙ አስመስለው ያውሩ እንጅ እውነታው ግን በዚች ዓለም ላይ እንደራሳቸው የሚጨነቁለት ምንም እንደሌለና ለፍላጎታቸው መሳካት ማንኛውንም ነገር መስዋእት...

ኢሬቻ – ህዝብ ለዋቃ ምስጋና ፣ ለወያኔ የጦር ቀጠና ...

ታሪኩ አባዳማ መስከረም 2009 ኢሬቻ የታላቁን ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ህዝብ ማንነት በደማቅ ቀለም የሚያንፀባርቅ ባህላዊ የምስጋና ቀን ነው። የወያኔ ካድሬዎች ዛሬ ደርሶ እንደሚሰብኩት ሳይሆን ኢሬቻ በየትኛውም...

የማለዳ ወግ… የህዝብ እውነት ፣ አጋርነትና የወደድኩት የሙሽሪት ትጋት ! ...

* የህዝቡ ስሜት በየፈርጁ ይገለጻል ፣ ዛሬም  ጀግና ሙሽራ አየን   ! * ከሪዮ እሰከ ዲሲ፣ ከአማራ እሰከ እስከ ኦሮሚያ የህዝብ ሀቅ ! * እጁን ቆልፎ "...

የኢትዮጵያ ዉሎ – መስከረም 24 ቀን 2009 ዓ.ም #ግርማ_ካሳ

===================================== #AmharaResistance #OromoProtests #KonsoProptests #EthiopianProtests መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም በቢሾፍቱ የተፈጸመው ኢሰብአዊ ጭፍጨፋን ተከትሎ በኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች ከፍተኛ ተቃዉሞዎች ተቀስቅሰዋል። ገዢው ፓርቲ “አዘነናል” ከማለት ዉጭ...

አዲስ አበቤዎች ዛሬ ጡንቻዎቻቸውን ፈታትሸዋል፤ ይኽ ገና ፍተሻ ነው {ዶ/ር ታደሰ...

አዲስ አበቤዎች ዛሬ ጡንቻዎቻቸውን ፈታትሸዋል፤ ይኽ ገና ፍተሻ ነው። ነገ ወደየት እንደሚያመራ መገመት ከባድ ነው። ለማንኛውም የሚከተሉትን ጥቂት ነጥቦች እንዳሰፍር ፍቀዱልኝ። 1. ከቤት ስትወጡ ወንዶች...

የቢሾፍቱ ሪፈራል ሆስፒታል በተጽዕኖ ሐሰተኛ መግለጫ ሰጠ

BBN እሁድ ዕለት በቢሾፍቱ በንጹኃን ላይ የተፈጸመውን መንግስታዊ ጭፍጨፋ ተከትሎ ተጎጂዎችን ሲያክም የነበረው ቢሾፍቱ ሆስፒታል ሁኔታውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ፡፡ መግለጫውን ለጋዜጠኞች የሰጡት በሆስፒታሉ ጠቅላላ ሐኪም...

አዲስ አበባ: አለም ገና ህዝብ አደባባይ በመውጣት ተቃውሞ እያሰማ ነው

  አሁን ጭላንጭሉን አድምቀነዋል፡፡ ኢትዮጵያ ላይ እንኳን የሰው ነፍስ የውሻ ነፍስ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ህዝባችን የቁጣውን መጠን ሞቱ እያደመቀው ነው፡፡ ጎጃም ብሎ ነበር፡፡ የተደገሠልንን ሞት እየተቀበልን...

የትግራይ ህዝብ [አብራሃ ደስታ – ከመቀሌ]

የትግራይ ህዝብ ለ17 ዓመታት ደሙን ያፈሰሰው፡ አጥንቱን የከሰከሰው በህዝብ ላይ የሚደርስ የጅምላ ጭፍጨፋን በመቃወም ነው። የትግራይ ህዝብ መራራ ትግል ያካሄደው ግድያን በመቃወም ነው። የትግራይ...

በኢሬቻ በዓል ላይ ስለነበረው ሁኔታ አንድ የአይን እማኝ እንዲህ ይገልጸዋል

By Samita Tefera ================== እኔና ጓደኛዬ በስልካችን ምስልና ቪዲዮ እየቀረፅን ስልምንጓዝ ጉዟችን ቀርፋፋ ነበር። በምንሄድበት መንገድ የወታደሩ ቁጥር፤ መሳሪያ የደገኑ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች እጅግ ብዙ ከመሆናቸውም በተጨማሪ...

ሰበር_ዜና … በአዲስ አበባ አለም ገና በወያኔ ንብረት ላይ እርምጃ እየተወሰደ...

  ወጣቱ መንገዶች እየዘጋ ትግሉን አቀጣጥሎታል፡፡ ዙሪያ ተቃውሞዎች ሸገርን እየናጣት ነው፡፡   የሱዳን ታርጋ ቁጥር ያላቸው ብዛታቸው ከ20 በላይ የሚሆኑ ተሳቢ መኪኖች ከነተሳቢያቸው ወደ ትግራይ ለመጓዝ...

ከፍተኛ የብአዴን አመራሮች አቡነ አብርሃምን አነጋገሩ [መታሰቢያ ካሳዬ]

‹‹የተወጣሁት ሃይማኖታዊ ግዴታዬን ነው›› በባህርዳር ከተማ መስቀል አደባባይ በተካሄደው የደመራ በዓል ላይ ባደረጉት ንግግር ከፍተኛ  ተቀባይነትን ያገኙትና የሰሞኑ አገራዊ የመወያያ አጀንዳ የሆኑት የባህርዳር ምዕራብ ጎጃም...

ሰበር ዜና ….በአዲስ አበባ ዙሪያ ከፍተኛ ተቃውሞ በመካሄድ ላይ ነው

ከትላንት ማለዳ አንስቶ በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገኙ አከባቢዎች ተቃውሞዎች ተቀስቅሰዋል፡፡ አዲስ አበባ አስኮ አዲስ ሰፈር አከባቢ ትላናት አመሻሽ ላይ ተቃውሞ ተከስቷል፡፡ ከአጎራባች የኦሮሚያ ቀበሌዎች የሚገኙ...

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመምህራን ውይይት በተቃውሞ ተቋረጠ [ አለማየሁ አንበሴ]

የትምህርት መጀመሪያ ቀን እስካሁን አልታወቀም ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ዘግይቶ ከትላንት በስቲያ የተጀመረውና ለ5 ቀናት እንደሚካሄድ የተጠበቀው የጎንደር ዩኒቨርስቲ የመምህራን ውይይት፤ ትላንት ሐሙስ ጠዋት በተቃውሞ የተቋረጠ ሲሆን...

“አሁን ደም ተቃብተናል፤ ዕርቅ የለም፤ ሌላ ሳይከተል ልቀቁልን”ሃይለማርያም ውረድ ተባለ!

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ “አሁን ደም ተቃብተናል፤ ዕርቅ የለም፤ ሌላ ሳይከተል ልቀቁልን”፤ “ከህወሃት ጋር ድርድርና እርቅ ብሎ ነገር የለም” የሕዝብ ምላሽ ሃይለማርያም ውረድ ተባለ! ኦሮሚያ ብቻ ሳትሆን ድፍን...